ቦክሰኛው ጦጣ እና ተኩላው / አስተማሪ የልጆች ተረት / The boxer monkey and the wolf
በዚህ አዝናኝ እና አስተማሪ የአማርኛ የልጆች ተረት ውስጥ "ሉሉ" የተባለውን ጦጣ ታሪክ እንመለከታለን። ሉሉ የቦክሰኛ ጓንት አግኝቶ ኃይለኛ ቦክሰኛ ሲሆን፤ ጉልበቱን ተጠቅሞ በጫካው ውስጥ ያሉ እንስሳትን ይረብሽ ነበር። ከቀናት በኋላ ግን ጫካውን አደጋ የጣለበት ተኩላ ሲመጣ እውነተኛ ጀግንነት ምን ማለት እንደሆነ ይማራል። ምን እንማራለን? ይህ ተረት ልጆች ጉልበት ወይም አቅም ሲኖራቸው በሌሎች ላይ መፈተሽ እንደሌለበት፤ እውነተኛ ጀግንነት አቅመ-ደካሞችን መርዳት እና ከተጠቃ አደጋ መጠበቅ መሆኑን ትልቅ ትምህርት ይሰጣል። ቪዲዮውን ላይክ ያድርጉ፣ ለሌሎች ወላጆች እና ልጆች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ፣ እንዲሁም ለተጨማሪ አስተማሪ ተረቶች ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! እንኳን ወደ "ተረት በቤታችን" በሰላም መጣችሁ! ይህ ቻናል በተለይ በውጭ አገር (ዲያስፖራ) ለሚኖሩ እና የአፍ መፍቻ ቋንቋቸውን አማርኛን እንዲለምዱ ለሚፈልጉ ህፃናት ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡ ዓላማችን፡- ልጆች ተረት እየሰሙ እንዲዝናኑ ብቻ ሳይሆን አማርኛን በልበ ሙሉነት እንዲናገሩ መርዳት ነው፡፡ በ"Watch & Retell" ስልታችን አማካኝነት ልጆች ታሪኩን ካዩ በኋላ ለወላጆቻቸው መልሰው እንዲተርኩ እናበረታታለን፡፡ ይህም የልጆችን የማዳመጥ፣ የማስታወስ እና የመናገር ብቃት ያሳድጋል፡፡ ልጆቻችሁ ከቪዲዮው በኋላ ተረቱን መልሰው ሲተርኩላችሁ በማዳመጥና በማበረታታት የቋንቋ እድገታቸውን አብረን እናሳድግ! አሁኑኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የተረት የ"ተረት በቤታችን" ቤተሰብ ይሁኑ!

ዶዶ እና ዋና አስተማሪዋ ማማ ዳክዬ! ፍርሃትን ማሸነፍ! አስተማሪ የልጆች ተረት Dodo and Swimming instructor, Mama Duck!

4,000,000 እይታ ሲያንሳት ነው!! @donkeytubekids #kids #show #Lifebuoy #games #new #games #life

የጽጌረዳዋ ኩራት እና የቢራቢሮዋ ደግነት - ኩራት የትም አያደርስም! የአማርኛ ተረት The Arrogant Rose/ Kids Story

Weded the Little Clay Pot | Full Episode Collection | Gursha, Teff Farm, The Special Book & Kitfo

We Build Amazing Doll House for Bratz Rich vs Broke Challenge | Prank Wars by Multi DO Girls

ምሕረት እና በገናዋ፡ የተስፋ መቁረጥ ታሪክ እና የድል ጉዞዋ - መቼም ተስፋ አትቁረጡ! - የሚያነቃቃ የልጆች አጭር ተረት

#new 🛑 ልጅነቴ ልጅነቴ 🛑 || ድንቅ የልጆች መዝሙር አልበም || Children's Song || Yelijoch Mezmur

በቀለማት Speaking ለህፃናት! English for kids ( #Kideta )

የናትናኤል አዲስ ሳይክል/ ምክርን አለመስማት የሚያስከትለው ዋጋ/ አጭር ተረት ለልጆች Nathaniel's New Bicycle - WATCH & RETELL

Маша плюс Каша и другие приключения 🧤 Коллекция серий Маша и Медведь 🎬 LIVE 🔥 Super Toons Animasyon

እንቆቅልሽ - Enkokelesh – Amharic Riddles – 2021

- የልጆች የቤት ውስጥ ተሳትፎ አስፈላጊነት! "እኔም መርዳት እችላለሁ!" - ለልጆች የሚሆን አነቃቂ ተረት Ayele

Weded Collection 35 Min /Kuntecha/ Arenguade Arenguade/ Engocha/Hitsanu Zafe/

Vlad und Niki lernen, Spielzeug aus kinetischem Sand herzustellen

ወርቃማዋ ወፍ | Golden Bird in Amharic | Amharic Story for Kids | Amharic Fairy Tales

ቅድስት አኩራፊዋ/ ማኩረፍ መፍትሄ አይደለም! የቅድስት እና የወፏ አስደናቂ አጭር ተረት ለልጆች Kidist the Grumpy

Babacığım Neredesin? 👨👧 Aile Temalı Çocuk Şarkıları Koleksiyonu | Mini Mini Kids

Chris and Magic Faucet Adventure - Kids toy stories

በቀለ እና ሻሾ፡ የሩህሩህ ልብ ታሪክ: ለልጆች የሚሆን ድንቅ ተረት Bekele & Shasho - kids story

