ምሕረት እና በገናዋ፡ የተስፋ መቁረጥ ታሪክ እና የድል ጉዞዋ - መቼም ተስፋ አትቁረጡ! - የሚያነቃቃ የልጆች አጭር ተረት
ይህ አጭር ታሪክ የ9 ዓመቷን ምሕረት የሕይወት ተሞክሮ ያሳያል። ምሕረት በገና መማር ብትፈልግም፣ ለመጀመሪያ ጊዜ ስትሞክር ስኬታማ መሆን ሲሳናት ተስፋ ትቆርጣለች። ነገር ግን የአባቷን ጥበብ የተሞላበት ምክርና በተፈጥሮ ውስጥ ያሉ ወፎችን ትምህርት በመውሰድ፣ ተስፋ መቁረጥን አሸንፋ እንዴት ለድል እንደበቃች ይተርካል። ይህ ቪዲዮ በተለይ ለልጆችና ለወጣቶች ትልቅ ትምህርት ይሰጣል። "አንድ ነገር ለመጀመሪያ ጊዜ ስትሞክሩት ሊከብድ ይችላል፤ ነገር ግን በፅናትና በደጋጋሚ ልምምድ የማይቻል ነገር የለም።" በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ምን ይማራሉ? ተስፋ አለመቁረጥን የልምምድን ዋጋ ለአዲስ ነገር መጣጣር ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ የወላጆች ድጋፍ በልጆች ህይወት ላይ ያለውን ፋይዳ ቪዲዮውን ላይክ ያድርጉ፣ ለሌሎች ወላጆች እና ልጆች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ፣ እንዲሁም ለተጨማሪ አስተማሪ ተረቶች ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! እንኳን ወደ "ተረት በቤታችን" በሰላም መጣችሁ! ይህ ቻናል በተለይ በውጭ አገር (ዲያስፖራ) ለሚኖሩ እና የአፍ መፍቻ ቋንቋቸውን አማርኛን እንዲለምዱ ለሚፈልጉ ህፃናት ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡ ዓላማችን፡- ልጆች ተረት እየሰሙ እንዲዝናኑ ብቻ ሳይሆን አማርኛን በልበ ሙሉነት እንዲናገሩ መርዳት ነው፡፡ በ"Watch & Retell" ስልታችን አማካኝነት ልጆች ታሪኩን ካዩ በኋላ ለወላጆቻቸው መልሰው እንዲተርኩ እናበረታታለን፡፡ ይህም የልጆችን የማዳመጥ፣ የማስታወስ እና የመናገር ብቃት ያሳድጋል፡፡ ልጆቻችሁ ከቪዲዮው በኋላ ተረቱን መልሰው ሲተርኩላችሁ በማዳመጥና በማበረታታት የቋንቋ እድገታቸውን አብረን እናሳድግ! አሁኑኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የተረት የ"ተረት በቤታችን" ቤተሰብ ይሁኑ!

ዶዶ እና ዋና አስተማሪዋ ማማ ዳክዬ! ፍርሃትን ማሸነፍ! አስተማሪ የልጆች ተረት Dodo and Swimming instructor, Mama Duck!

የጽጌረዳዋ ኩራት እና የቢራቢሮዋ ደግነት - ኩራት የትም አያደርስም! የአማርኛ ተረት The Arrogant Rose/ Kids Story

Best Ethiopian Graduation Song/ዜናው ይሰማ መመረቃችን | Ye Mirqat Mezmur/zenaw yesema/miyawe miyawe/ temari/

TOM VE JERRY #YENİ Çizgi Film | Gökyüzünde Kovalamaca Derlemesi | @CartoonitoTurkiye

ቅድስት አኩራፊዋ/ ማኩረፍ መፍትሄ አይደለም! የቅድስት እና የወፏ አስደናቂ አጭር ተረት ለልጆች Kidist the Grumpy

Learn about feelings | ስለ ስሜቶቻችን እንማር

ቦክሰኛው ጦጣ እና ተኩላው / አስተማሪ የልጆች ተረት / The boxer monkey and the wolf

Diana and Roma Learn to share toys. Funny stories about slime

What's Inside Mermaid Belly 🧜♀ | Doctor Checkup Song | Kids Song & Nursery Rhymes | BibiBerry TV

የናትናኤል አዲስ ሳይክል/ ምክርን አለመስማት የሚያስከትለው ዋጋ/ አጭር ተረት ለልጆች Nathaniel's New Bicycle - WATCH & RETELL

19 AMAZING Bible Stories for Kids from Creation to Revelation!

Math Antics - Long Division with 2-Digit Divisors

ሚካኤል እና አስፈሪው ፊልም - አስተማሪ የልጆች ተረት - ለምን አስፈሪ ፊልሞችን ማየት የለብንም? - እንቅልፍ የሚያሳጣው ስህተት

Tom and Jerry | Quackers and Friends Mega Compilation | Vol. 21 | Warner Classics

How Every Child Can Thrive by Five | Molly Wright | TED

Learn English with TANGLED — Rapunzel Heals Flynn

- የልጆች የቤት ውስጥ ተሳትፎ አስፈላጊነት! "እኔም መርዳት እችላለሁ!" - ለልጆች የሚሆን አነቃቂ ተረት Ayele

Tom & Jerry | A Bit of Fresh Air! | Classic Cartoon Compilation | @WB Kids

በቀለ እና ሻሾ፡ የሩህሩህ ልብ ታሪክ: ለልጆች የሚሆን ድንቅ ተረት Bekele & Shasho - kids story

