የጽጌረዳዋ ኩራት እና የቢራቢሮዋ ደግነት - ኩራት የትም አያደርስም! የአማርኛ ተረት The Arrogant Rose/ Kids Story
"በዚህ ቪዲዮ ውበቷን በመመካት በሌሎች ላይ ስትመጻደቅ የነበረችውን ጽጌረዳ ታሪክ እናያለን። በኩራት ትንቃቸው የነበሩ ዕጽዋቶች እና ቢራቢሮዋ ቤላ በችግር ጊዜ እንዴት እንደተረዳዷት የሚያሳይ አስተማሪ ተረት ነው። ኩራት መጨረሻው ምን እንደሆነ እና ደግነት ለራስም ለሌሎችም ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆነ ከዚህ ታሪክ እንማራለን። ቪዲዮውን በመመልከት ለልጆቻችሁም ሆነ ለራሳችሁ ጠቃሚ ትምህርት ያግኙ። ታሪኩ ከተመቻችሁ 'Like' እና 'Subscribe' በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!" እንኳን ወደ "ተረት በቤታችን" በሰላም መጣችሁ! ይህ ቻናል በተለይ በውጭ አገር (ዲያስፖራ) ለሚኖሩ እና የአፍ መፍቻ ቋንቋቸውን አማርኛን እንዲለምዱ ለሚፈልጉ ህፃናት ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡ ዓላማችን፡- ልጆች ተረት እየሰሙ እንዲዝናኑ ብቻ ሳይሆን አማርኛን በልበ ሙሉነት እንዲናገሩ መርዳት ነው፡፡ በ"Watch & Retell" ስልታችን አማካኝነት ልጆች ታሪኩን ካዩ በኋላ ለወላጆቻቸው መልሰው እንዲተርኩ እናበረታታለን፡፡ ይህም የልጆችን የማዳመጥ፣ የማስታወስ እና የመናገር ብቃት ያሳድጋል፡፡ ልጆቻችሁ ከቪዲዮው በኋላ ተረቱን መልሰው ሲተርኩላችሁ በማዳመጥና በማበረታታት የቋንቋ እድገታቸውን አብረን እናሳድግ! አሁኑኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የተረት የ"ተረት በቤታችን" ቤተሰብ ይሁኑ!

ፈጣኑ ቀበሮ እና ቢጫዋ ኳስ | አስተማሪ የልጆች ተረት the Fox and the Yellow Ball | A Moral Story for Kids

Маша плюс Каша и другие приключения 🧤 Коллекция серий Маша и Медведь 🎬 LIVE 🔥 Super Toons Animasyon

📚📖✨ 15 Min. Relaxing Music 📚📖✨

ወሀ በበረሀ ውስጥ | Water in The Desert Story in Amharic | Amharic Fairy Tales

የናትናኤል አዲስ ሳይክል/ ምክርን አለመስማት የሚያስከትለው ዋጋ/ አጭር ተረት ለልጆች Nathaniel's New Bicycle - WATCH & RETELL

አሚር እና ኤልሳ - አሚር እኛን አይመስልም፤ ቋንቋውም ሌላ ነው፤ ልዩነት ውበት ነው! ሰብአዊነትን እና ፍቅርን የሚያስተምር የልጆች ታሪክ Amir & Elsa

Masha and the Bear 🤣🤸 YES, IT'S RECESS! 🤸🤣 Jam Day 🍓 30 min ⏰ Cartoon collection 🎬

Diana and Roma Learn to share toys. Funny stories about slime

Tom & Jerry em Português | Brasil | Um Pouco de Ar Fresco! | WB Kids

20 FAITH-FILLED Bible Stories for Kids | Creation, David, Jesus & More!

راهی به سوی گرینلور | The Way to Grinlor Story | @PersianFairyTales

ልዕልት አናስታሲያ ክፍል 2 | Princess Anastasia Part 2 in Amharic | Amharic Fairy Tales

TOM VE JERRY | Çifte Kovalamaca | #YENİ ŞOV | @cartoonnetworkturkiye

Spring Clean | Mr Bean Animated | Season 1 Episode 8 | Full Episode | Mr Bean And Teddy Cartoons

ብልሁ ጫማ ሰሪ | The Clever Shoemaker Story in Amharic | Amharic Fairy Tales

ዶዶ እና ዋና አስተማሪዋ ማማ ዳክዬ! ፍርሃትን ማሸነፍ! አስተማሪ የልጆች ተረት Dodo and Swimming instructor, Mama Duck!

Tom & Jerry | A Bit of Fresh Air! | Classic Cartoon Compilation | @WB Kids

Oscar's Love For Corn + More Oscar's Oasis Cartoons for Kids

Why Is He in a Hole? | Easy English Listening Practice (A2 Level)

