በቀለ እና ሻሾ፡ የሩህሩህ ልብ ታሪክ: ለልጆች የሚሆን ድንቅ ተረት Bekele & Shasho - kids story
በዚህ ልብ የሚነካ ታሪክ ውስጥ በቀለ የተባለ ታዳጊ ልጅ፣ በጣም የሚወዳትን ዶሮውን "ሻሾን" ከከባድ ህመም ለማዳን የሚያደርገውን ጥረት እንመለከታለን። ሻሾ በጠና ስትታመም በቀለ ተስፋ ሳይቆርጥ ወደ ህክምና ቦታዎች በመውሰድ ያደረገው ጥረት ለሌሎች ልጆች ትልቅ ትምህርት ይሆናል። የሰው ልጅ ለእንስሳት ሊኖረው የሚገባውን ሩህሩህነት እና የእንስሳት ህክምና ያለውን አስፈላጊነት የሚተርክ ድንቅ ታሪክ ነው። ቪዲዮውን ላይክ ያድርጉ፣ ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ፣ እንዲሁም ለተጨማሪ አስተማሪ ታሪኮች ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ! እንኳን ወደ "ተረት በቤታችን" በሰላም መጣችሁ! ይህ ቻናል በተለይ በውጭ አገር (ዲያስፖራ) ለሚኖሩ እና የአፍ መፍቻ ቋንቋቸውን አማርኛን እንዲለምዱ ለሚፈልጉ ህፃናት ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡ ዓላማችን፡- ልጆች ተረት እየሰሙ እንዲዝናኑ ብቻ ሳይሆን አማርኛን በልበ ሙሉነት እንዲናገሩ መርዳት ነው፡፡ በ"Watch & Retell" ስልታችን አማካኝነት ልጆች ታሪኩን ካዩ በኋላ ለወላጆቻቸው መልሰው እንዲተርኩ እናበረታታለን፡፡ ይህም የልጆችን የማዳመጥ፣ የማስታወስ እና የመናገር ብቃት ያሳድጋል፡፡ ልጆቻችሁ ከቪዲዮው በኋላ ተረቱን መልሰው ሲተርኩላችሁ በማዳመጥና በማበረታታት የቋንቋ እድገታቸውን አብረን እናሳድግ! አሁኑኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የተረት የ"ተረት በቤታችን" ቤተሰብ ይሁኑ!

ወርቃማዋ ወፍ | Golden Bird in Amharic | Amharic Story for Kids | Amharic Fairy Tales

Vlad và Niki Nấu ăn chơi cùng mẹ - Truyện vui thiếu nhi

Mool Mantar Lullaby - Taren Kaur | Animation For Kids | Ek Onkar Satnam | Sikh Relaxing Sleep Music

የኢትዮጵያ ልጆች እንጠያየቅ ማነው ጎበዝ ? ክፍል (79)MANEW GOBEZ part 79 General Knowledge to Ethiopian student.

Relaxing at Home | Spoken English for kids | Daily Use English Sentences | Learn English

ብልሁ ጫማ ሰሪ | The Clever Shoemaker Story in Amharic | Amharic Fairy Tales

Diana and Roma Learn to share toys. Funny stories about slime

በቀለማት Speaking ለህፃናት! English for kids ( #Kideta )

ኣቦይ ገብርሃና ቁጽርታት ኣብ በለስ ቡቡ / Aboy Ghebrhana Numbers (ep.5) on Beles Bubu Erikids 2023

አይኔ እያየ 110,000 ብር በልታኝ ሄደች ! ወይኔ እሸቱ!! #ethiopia #word #fideluwa #ፊደሏ #new #award #team
![الاستاذ ثعلوب ساعه كامله من الحكايات الشيقه | قصص اطفال | قصص عربية | السجن الكبير كرتون اطفال [HD]](https://i.ytimg.com/vi/2xcpEdcT3gk/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwEjCNACELwBSFryq4qpAxUIARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAE=&rs=AOn4CLBDjaI0CQTxfRvFqLr6ri60sM8vhQ)
الاستاذ ثعلوب ساعه كامله من الحكايات الشيقه | قصص اطفال | قصص عربية | السجن الكبير كرتون اطفال [HD]

Cute Kitten Trying Makeup for the First Time 🐱💄 #catstory #catlovers #cutekitten

ተኩላው እና ልጅቷ / ጣፋጭ ታሪኮች /Tafach Tarik/ Tekulawe ena lijetwa/SWEET STORY/Ye ethiopia lijoch tv

SEASON 5 MINI MOVIE 😱💖| EP1-12 | 4 HOURS | My Little Pony: Friendship is Magic | Mega Compilation 🎥

Fire vs Ice Challenge | Fire princess vs ice princess

ሚካኤል እና አስፈሪው ፊልም - አስተማሪ የልጆች ተረት - ለምን አስፈሪ ፊልሞችን ማየት የለብንም? - እንቅልፍ የሚያሳጣው ስህተት

ተአምረኛው እርሳስ | The Magic Pencil Story in Amharic | Amharic Fairy Tales

Stephi and Dasha’s Princess and Cardboard Daycare Adventure 🌈✨

Mighty Little Bheem FULL EPISODES 9-12 💪 Season 1 Compilation 💪 Netflix Jr

