ዶዶ እና ዋና አስተማሪዋ ማማ ዳክዬ! ፍርሃትን ማሸነፍ! አስተማሪ የልጆች ተረት Dodo and Swimming instructor, Mama Duck!
በዚህ አጭር እና አስተማሪ የልጆች ተረት ውስጥ ውሃ በጣም የሚፈራውን "ዶዶ" የተባለውን ዳክዬ ታሪክ እንመለከታለን። ዶዶ መዋኘት ባይችልም፣ ዋና አስተማሪዋ "ማማ ዳክዬ" ባሳየችው ብልህነትና ትዕግስት መሰረት ፍርሃቱን ደረጃ በደረጃ አሸንፎ ጎበዝ ዋናተኛ መሆን ችሏል። ምን እንማራለን? ይህ ታሪክ ልጆች ማንኛውንም አዲስ ነገር ሲማሩ ወይም አስቸጋሪ ሁኔታዎች ሲገጥሟቸው በአንድ ጊዜ ለመስራት ከመፍራት ይልቅ፤ በጽናት፣ ቀስ በቀስ እና ደረጃ በደረጃ መሞከር እንዳለባቸው ትልቅ ትምህርት ይሰጣል። ቪዲዮውን ላይክ ያድርጉ፣ ለሌሎች ወላጆች እና ልጆች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ፣ እንዲሁም ለተጨማሪ አስተማሪ ተረቶች ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! እንኳን ወደ "ተረት በቤታችን" በሰላም መጣችሁ! ይህ ቻናል በተለይ በውጭ አገር (ዲያስፖራ) ለሚኖሩ እና የአፍ መፍቻ ቋንቋቸውን አማርኛን እንዲለምዱ ለሚፈልጉ ህፃናት ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡ ዓላማችን፡- ልጆች ተረት እየሰሙ እንዲዝናኑ ብቻ ሳይሆን አማርኛን በልበ ሙሉነት እንዲናገሩ መርዳት ነው፡፡ በ"Watch & Retell" ስልታችን አማካኝነት ልጆች ታሪኩን ካዩ በኋላ ለወላጆቻቸው መልሰው እንዲተርኩ እናበረታታለን፡፡ ይህም የልጆችን የማዳመጥ፣ የማስታወስ እና የመናገር ብቃት ያሳድጋል፡፡ ልጆቻችሁ ከቪዲዮው በኋላ ተረቱን መልሰው ሲተርኩላችሁ በማዳመጥና በማበረታታት የቋንቋ እድገታቸውን አብረን እናሳድግ! አሁኑኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የተረት የ"ተረት በቤታችን" ቤተሰብ ይሁኑ!

ብልጡ ጎሽ | The Intelligent Buffalo Story in Amharic | Amharic Fairy Tales

ፍራፍሬ እና አትክልት በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ - Fruits and Vegetables in Amharic and English – 2020

Diana ve Roma - yeni prenses odası. Çocuk odaları hakkında videoların toplanması

Five Monkeys Escaped From the Police Station! Police Officer Dasha Is Searching for Them 🔎

#new 🛑 ልጅነቴ ልጅነቴ 🛑 || ድንቅ የልጆች መዝሙር አልበም || Children's Song || Yelijoch Mezmur

ወርቃማዋ ወፍ | Golden Bird in Amharic | Amharic Story for Kids | Amharic Fairy Tales

Diana and Roma Learn to share toys. Funny stories about slime

ቦክሰኛው ጦጣ እና ተኩላው / አስተማሪ የልጆች ተረት / The boxer monkey and the wolf

ደስታና ፍቅር እና የኢትዮጵያ ልጆች ተወዳጅ መዝሙሮች ስብስብ /ክፍል (4) Ye Ethiopia lijoch songs best collection

Season 1 Full Episodes | Weded ውድድ

ቶም ስዌየር እና ጉብዝናው | The Tom Sawyer And His Adventure Story in Amharic | Amharic Fairy Tales

Luxury vs Cardboard | What School Is Better? ✨📦🏫

ቅድስት አኩራፊዋ/ ማኩረፍ መፍትሄ አይደለም! የቅድስት እና የወፏ አስደናቂ አጭር ተረት ለልጆች Kidist the Grumpy

We Build Amazing Doll House for Bratz Rich vs Broke Challenge | Prank Wars by Multi DO Girls

Tom & Jerry | A Bit of Fresh Air! | Classic Cartoon Compilation | @WB Kids

Rob Learns Why Sharing Is Caring | Good Manners Song | Rosoo Sing Along & Nursery Rhymes

ሶስቱ ትንንሽ አሳማዎች | Three Little Pigs in Amharic | Amharic Story for Kids | Amharic Fairy Tales

ምሕረት እና በገናዋ፡ የተስፋ መቁረጥ ታሪክ እና የድል ጉዞዋ - መቼም ተስፋ አትቁረጡ! - የሚያነቃቃ የልጆች አጭር ተረት

We Build Amazing Doll House | Bubble Gum vs Chocolate Challenge by Multi DO Smile

