ቅድስት አኩራፊዋ/ ማኩረፍ መፍትሄ አይደለም! የቅድስት እና የወፏ አስደናቂ አጭር ተረት ለልጆች Kidist the Grumpy
በዚህ አጭር እና አስተማሪ ታሪክ ውስጥ የ8 ዓመቷን ቅድስት እንገናኛለን። ቅድስት በነገሮች ላይ በቀላሉ የምታኮርፍ እና ስሜቷን መግለጽ የሚቸግራት ልጅ ነበረች። ነገር ግን አንድ ቀን ከዛፍ ላይ የወረደች ጥበበኛ ወፍ ባስተማረችው ትምህርት፣ ማኩረፍ መፍትሄ እንዳልሆነ እና ስሜትን በግልጽ መናገር ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ ተገነዘበች። ይህ ቪዲዮ ልጆች ስሜታቸውን በጤናማ መንገድ መግለጽ እንዲችሉ እና ማኩረፍን ትተው በደስታ ከጓደኞቻቸው ጋር እንዲጫወቱ የሚያበረታታ ነው። የታሪኩ ቁምነገሮች፦ ስሜትን መደበቅ ሳይሆን በግልጽ መናገር። ማኩረፍ ችግርን አይፈታም፤ ውይይት ግን መፍትሄ ነው። ጓደኝነት እና ይቅርታ መጠየቅ። ቪዲዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፣ ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር ያድርጉ። ለተጨማሪ አስተማሪ ታሪኮች ቻናላችንን ሰብስክራይብ ማድረጋቸውን አይርሱ! እንኳን ወደ "ተረት በቤታችን" በሰላም መጣችሁ! ይህ ቻናል በተለይ በውጭ አገር (ዲያስፖራ) ለሚኖሩ እና የአፍ መፍቻ ቋንቋቸውን አማርኛን እንዲለምዱ ለሚፈልጉ ህፃናት ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡ ዓላማችን፡- ልጆች ተረት እየሰሙ እንዲዝናኑ ብቻ ሳይሆን አማርኛን በልበ ሙሉነት እንዲናገሩ መርዳት ነው፡፡ በ"Watch & Retell" ስልታችን አማካኝነት ልጆች ታሪኩን ካዩ በኋላ ለወላጆቻቸው መልሰው እንዲተርኩ እናበረታታለን፡፡ ይህም የልጆችን የማዳመጥ፣ የማስታወስ እና የመናገር ብቃት ያሳድጋል፡፡ ልጆቻችሁ ከቪዲዮው በኋላ ተረቱን መልሰው ሲተርኩላችሁ በማዳመጥና በማበረታታት የቋንቋ እድገታቸውን አብረን እናሳድግ! አሁኑኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የተረት የ"ተረት በቤታችን" ቤተሰብ ይሁኑ!

የጉሊቨር ጉዞ-ሊሊፑት ደሴቶች | Gulliver's Travels Story in Amharic | Amharic Fairy Tales

የናትናኤል አዲስ ሳይክል/ ምክርን አለመስማት የሚያስከትለው ዋጋ/ አጭር ተረት ለልጆች Nathaniel's New Bicycle - WATCH & RETELL

የአማርኛ ፊደሎች ክፍል ፪ // የልጆች መማሪያ| Amharic alphabet part two

ተኩላው እና ልጅቷ / ጣፋጭ ታሪኮች /Tafach Tarik/ Tekulawe ena lijetwa/SWEET STORY/Ye ethiopia lijoch tv

Kids built a Lego Tree House! - Funny stories for kids

ሚካኤል እና አስፈሪው ፊልም - አስተማሪ የልጆች ተረት - ለምን አስፈሪ ፊልሞችን ማየት የለብንም? - እንቅልፍ የሚያሳጣው ስህተት

Diana and Roma Learn to share toys. Funny stories about slime

ቦክሰኛው ጦጣ እና ተኩላው / አስተማሪ የልጆች ተረት / The boxer monkey and the wolf

Tom & Jerry | A Bit of Fresh Air! | Classic Cartoon Compilation | @WB Kids

ቶቶ እና ሰማያዊው ሙዝ - መርካትና ማመስገን የሚያስገኘው ደስታ! Amharic educational story for kids/ Toto & the blue banana

Season 1 Full Episodes | Weded ውድድ

ኣሰሓሓብ ምስ ሳሬታይ ኣብ በለስ ቡቡ

Rob Learns Why Sharing Is Caring | Good Manners Song | Rosoo Sing Along & Nursery Rhymes

ፍራፍሬ እና አትክልት በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ - Fruits and Vegetables in Amharic and English – 2020

😎🧸 Nove AVANTURE! 🧸😎 CRY BABIES 💧 PLAČLJIVICA MAGIČNIH SUZICA! 💕🌈 Ne PROPUSTITE premijeru!

ጨዋማው ባህር | The Salted Sea Story in Amharic | Amharic Fairy Tales

Chris and Magic Faucet Adventure - Kids toy stories

ምሕረት እና በገናዋ፡ የተስፋ መቁረጥ ታሪክ እና የድል ጉዞዋ - መቼም ተስፋ አትቁረጡ! - የሚያነቃቃ የልጆች አጭር ተረት

Tom & Jerry em Português | Brasil | Um Pouco de Ar Fresco! | WB Kids

