- የልጆች የቤት ውስጥ ተሳትፎ አስፈላጊነት! "እኔም መርዳት እችላለሁ!" - ለልጆች የሚሆን አነቃቂ ተረት Ayele
ይህ አጭር ታሪክ የ8 ዓመቱን አየለን የሕይወት ተሞክሮ ይተርካል። አየለ ወላጆቹ ቤት ውስጥ ሲንቀሳቀሱ በማየት "እኔም መርዳት እፈልጋለሁ" የሚል ፍላጎት ያድርበታል። ነገር ግን ትንሽ በመሆኑ ምን መስራት እንደሚችል ግራ ይገባዋል። ወላጆቹም የልጁን ፍላጎት ተረድተው፣ ዕድሜውና አቅሙ የሚፈቅድለትን ቀለል ያሉ የቤት ሥራዎችን እንዴት መሥራት እንደሚችል ያስተምሩታል። በዚህ ቪዲዮ የምንማረው፦ ልጆች በአቅማቸው ወላጆቻቸውን ማገዝ እንደሚችሉ የቤት ሥራዎች ለልጆች የሚሰጡትን የኃላፊነት ስሜትና ደስታ ወላጆች ለልጆች ትክክለኛውን ሥራ በመምረጥ እንዴት ማበረታታት እንዳለባቸው ከእድሜ ጋር ተመጣጣኝ የሆነ ሥራ መስራት ለልጆች አካላዊና አእምሯዊ እድገት ያለው ፋይዳ ቪዲዮውን ላይክ ያድርጉ፣ ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ፣ እንዲሁም ለተጨማሪ አስተማሪ ታሪኮች ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ! እንኳን ወደ "ተረት በቤታችን" በሰላም መጣችሁ! ይህ ቻናል በተለይ በውጭ አገር (ዲያስፖራ) ለሚኖሩ እና የአፍ መፍቻ ቋንቋቸውን አማርኛን እንዲለምዱ ለሚፈልጉ ህፃናት ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡ ዓላማችን፡- ልጆች ተረት እየሰሙ እንዲዝናኑ ብቻ ሳይሆን አማርኛን በልበ ሙሉነት እንዲናገሩ መርዳት ነው፡፡ በ"Watch & Retell" ስልታችን አማካኝነት ልጆች ታሪኩን ካዩ በኋላ ለወላጆቻቸው መልሰው እንዲተርኩ እናበረታታለን፡፡ ይህም የልጆችን የማዳመጥ፣ የማስታወስ እና የመናገር ብቃት ያሳድጋል፡፡ ልጆቻችሁ ከቪዲዮው በኋላ ተረቱን መልሰው ሲተርኩላችሁ በማዳመጥና በማበረታታት የቋንቋ እድገታቸውን አብረን እናሳድግ! አሁኑኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የተረት የ"ተረት በቤታችን" ቤተሰብ ይሁኑ!

ዶዶ እና ዋና አስተማሪዋ ማማ ዳክዬ! ፍርሃትን ማሸነፍ! አስተማሪ የልጆች ተረት Dodo and Swimming instructor, Mama Duck!

የጽጌረዳዋ ኩራት እና የቢራቢሮዋ ደግነት - ኩራት የትም አያደርስም! የአማርኛ ተረት The Arrogant Rose/ Kids Story

#new 🛑 ልጅነቴ ልጅነቴ 🛑 || ድንቅ የልጆች መዝሙር አልበም || Children's Song || Yelijoch Mezmur

Diana and Roma Learn to share toys. Funny stories about slime

አሚር እና ኤልሳ - አሚር እኛን አይመስልም፤ ቋንቋውም ሌላ ነው፤ ልዩነት ውበት ነው! ሰብአዊነትን እና ፍቅርን የሚያስተምር የልጆች ታሪክ Amir & Elsa

Huntrix: Rumi, Mira & Zoey Cartoon Fashion Glow Up! | DIY Fashion Paper Dolls | Kpop Demon Hunters

ሀ እስከ መ አማርኛ ፊደላት ከመልመጃ ጋር ክፍል 3 - ሀሁ - Amharic Alphabet with Quiz Part 3 - Amaregna Fidel 2020

የHappy kids Ministry የመዝሙር ስብስብ/የልጆች መዝሙሮች #happykidsministry #የኢትዮጵያ #መዝሙር #etiopia #የኢትዮጵያ

Tom & Jerry em Português | Brasil | Um Pouco de Ar Fresco! | WB Kids

Why Is He in a Hole? | Easy English Listening Practice (A2 Level)

ከ ቀ እስከ ቸ - አማርኛ ፊደላት ከመልመጃ ጋር ክፍል 5 - Full Amharic Alphabet with Quiz Part 5 -Amaregna Fidel 2024

Learn Somali for Babies and Toddlers (Simple Words and Phrases) Episode 1

ቅድስት አኩራፊዋ/ ማኩረፍ መፍትሄ አይደለም! የቅድስት እና የወፏ አስደናቂ አጭር ተረት ለልጆች Kidist the Grumpy

MH - ናቱን ቤቱን - Tigrigna kids Collection #tigrigna

የናትናኤል አዲስ ሳይክል/ ምክርን አለመስማት የሚያስከትለው ዋጋ/ አጭር ተረት ለልጆች Nathaniel's New Bicycle - WATCH & RETELL

ሶስቱ ትንንሽ አሳማዎች | Three Little Pigs in Amharic | Amharic Story for Kids | Amharic Fairy Tales

Jonny Jonny yes papa on beles bubu new Eritrean music

Tom & Jerry | A Bit of Fresh Air! | Classic Cartoon Compilation | @WB Kids

በቀለ እና ሻሾ፡ የሩህሩህ ልብ ታሪክ: ለልጆች የሚሆን ድንቅ ተረት Bekele & Shasho - kids story

