የጥያቄያችሁ መልሶች / በመምህር ታደሰ ወርቁ / ኦርቶዶክሳዊ ሰው በዕለታዊ ተጋድሎ / ክፍል ስድስት

''አንድ ሰው ለአንድ ሰው'' ማኅበራችን በየዓመቱ ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የሚያደርገውን መንፈሳዊ ጉዞ ምክንያት በማድረግ 👉 መነኮሳት አባቶችን ወይባ የማልበስ አገልግሎት 👉 ለእመቤታችን እንግዳዎችን (ነዳያን) የአልባሳት ድጋፍና የፍቅር ማዕድ የማጋራት መርኃ ግብር 👉 ለገጠር አብያተ ክርስቲያናት የመገልገያ ግብዓቶችን ድጋፍ ያደርጋል። በዚህ ብዙዎች በሚሳተፉበት መንፈሳዊ ጉዞም ከ6000 ሺህ በላይ የሚሆኑ የእመቤታችንን እንግዳዎች ተደራሽ ለማድረግ በማሰብ ''አንድ ሰው ለአንድ ሰው'' በሚል መሪ ቃል ሁሉም የበረከት ተካፋይ እንዲሆን የበረከት ተሳትፎ ጥሪ እናቀርባለን። ባለፉት ዓመታት ብቻችንን ያደረግነው መልካም ሥራ የለምና ዛሬም እርስዎን ይዘን በጎ አድራጎቱን ለማድረግ እነሆ ጥሪያችን ይድረሳችሁ። ለተወደደው ስጦታችሁ 👉 በአቢሲኒያ ባንክ - 1365417 👉 በአሀዱ ባንክ - 0008364120301 👉 በዜል (Zelle) – [email protected] በመጠቀም ልግስናዎን ያበርክቱልን፡፡ 👉 ለበለጠ መረጃ ፡- +251-911-628039 +251-976-211621 ይደውሉ፡፡ 👉 ዩቲዩባችንን ይጎብኙ - / @mahiberetsion አንዳችሁን እንኳን ከዚህ መንፈሳዊ በረከት አያጉድላችሁ፡፡ አስተባባሪ፡- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ማኅበረ ጽዮን ጠቅላላ ማኅበር፡፡

የእግዚአብሔር መንግስት የት አለች  ? መ/ር  ብርሃን አድማስ
▶︎

የእግዚአብሔር መንግስት የት አለች ? መ/ር ብርሃን አድማስ

🛑 "ድንቅ ስራ" በመምህር ዮሐንስ የተሰጠ ህይወትን የሚለውጥ ክርስትናን የሚገልጥ እጅግ ድንቅ ስብከት!!
▶︎

🛑 "ድንቅ ስራ" በመምህር ዮሐንስ የተሰጠ ህይወትን የሚለውጥ ክርስትናን የሚገልጥ እጅግ ድንቅ ስብከት!!

ነገረ ሥላሴን ለመረዳት ከምን እንጀምር / ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ
▶︎

ነገረ ሥላሴን ለመረዳት ከምን እንጀምር / ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ

በእግዚአብሔር እይታ ውስጥ ነህ! || የኔታ ግሩም ወርቁ
▶︎

በእግዚአብሔር እይታ ውስጥ ነህ! || የኔታ ግሩም ወርቁ

የማያዳግም ምላሽ ለ"እማሆይ" ምንኩስናን ሳያውቁ ለመነኮሱ
▶︎

የማያዳግም ምላሽ ለ"እማሆይ" ምንኩስናን ሳያውቁ ለመነኮሱ

🔴 ሩጫዬን ጨርሻለሁ  || እጅግ ድንቅ ትምህርት || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2026
▶︎

🔴 ሩጫዬን ጨርሻለሁ || እጅግ ድንቅ ትምህርት || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2026

ህይወታችሁን የሚቀይረው ወሳኝ ቃል፡ ተስፋ አትቁረጡ!በ ዲ/ን መምህር እዩኤል ሀብታሙ
▶︎

ህይወታችሁን የሚቀይረው ወሳኝ ቃል፡ ተስፋ አትቁረጡ!በ ዲ/ን መምህር እዩኤል ሀብታሙ

ኦርቶዶክሳዊ ሰው / መምህር ታደሰ ወርቁ ክፍል 1
▶︎

ኦርቶዶክሳዊ ሰው / መምህር ታደሰ ወርቁ ክፍል 1

ጓደኛዬ ትዳሯን ፈታ ፍቅረኛዬን ነጥቃ ሊጋቡ የሰርግ ካርድ ደረሰን ፣ #BERHANTUBE  #ብርሃንቲዩብ #testimony
▶︎

ጓደኛዬ ትዳሯን ፈታ ፍቅረኛዬን ነጥቃ ሊጋቡ የሰርግ ካርድ ደረሰን ፣ #BERHANTUBE #ብርሃንቲዩብ #testimony

ሰይጣንን ድል የምትነሱበት ትልቁ ቁልፍ | በዝሙት የምትሰቃዩ ይህንን ተመልከቱ! |  መምህር ብርሃኑ አድማስ@zemare_yared
▶︎

ሰይጣንን ድል የምትነሱበት ትልቁ ቁልፍ | በዝሙት የምትሰቃዩ ይህንን ተመልከቱ! | መምህር ብርሃኑ አድማስ@zemare_yared

እንደ ወንድ ልጅ ቂመኛ ፍጥረት የለም፤ ግን እንደያዘ አይነግርሽም! ሚስቶች ሊያውቁት የሚገባው የወንድ ልጅ ስውር ባህሪ! |Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
▶︎

እንደ ወንድ ልጅ ቂመኛ ፍጥረት የለም፤ ግን እንደያዘ አይነግርሽም! ሚስቶች ሊያውቁት የሚገባው የወንድ ልጅ ስውር ባህሪ! |Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

ሥላሴአዊነት / ዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው
▶︎

ሥላሴአዊነት / ዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው

🔴አንዳንድ መራራ ቀናት አሉ|| ሊቀ ሊቃውንት ስሙር አላምረው  እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ||#የተሰወሩ_ዕንቁዎች #part5
▶︎

🔴አንዳንድ መራራ ቀናት አሉ|| ሊቀ ሊቃውንት ስሙር አላምረው እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ||#የተሰወሩ_ዕንቁዎች #part5

ኦርቶዶክሳዊ ነገረ ሥላሴ / መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ
▶︎

ኦርቶዶክሳዊ ነገረ ሥላሴ / መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ

ተስፋ የሚቀጥል ድንቅ ስብከት | ነገሮች ሲዘጋጉባቹ ይህንን አድርጉ | መምህር አድነው ወንድሙ |Eotc |Orthodox Sibket 2026  @Hela-Tube
▶︎

ተስፋ የሚቀጥል ድንቅ ስብከት | ነገሮች ሲዘጋጉባቹ ይህንን አድርጉ | መምህር አድነው ወንድሙ |Eotc |Orthodox Sibket 2026 @Hela-Tube

በትዳር ውስጥ በፍጹም የማይነገረው እውነት! | ለአሜሪካ ቪዛ የሚደረግ ትዳር! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
▶︎

በትዳር ውስጥ በፍጹም የማይነገረው እውነት! | ለአሜሪካ ቪዛ የሚደረግ ትዳር! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

🔴ከየት ታውቀኛለህ? አዲስ ስብከት በመምህር ዮርዳኖስ አበበ #ዜኑ_ሚዲያ
▶︎

🔴ከየት ታውቀኛለህ? አዲስ ስብከት በመምህር ዮርዳኖስ አበበ #ዜኑ_ሚዲያ

መምህር ታደሰ ወርቁ የኦርቶዶክሳዊ ሰው ፈተናዎቹና የመሆን መንገዶቹ ክፍል አራት
▶︎

መምህር ታደሰ ወርቁ የኦርቶዶክሳዊ ሰው ፈተናዎቹና የመሆን መንገዶቹ ክፍል አራት

🔴 የአባ አምኃ ኢየሱስ አስቸኳይ መልእክት ለሸዋ አማራና ለአዲስ አበባ ሕዝብ! — “ጊዜው ደርሷል!” ፍርድ በደጃፍህ ነው!
▶︎

🔴 የአባ አምኃ ኢየሱስ አስቸኳይ መልእክት ለሸዋ አማራና ለአዲስ አበባ ሕዝብ! — “ጊዜው ደርሷል!” ፍርድ በደጃፍህ ነው!

ለመጭው ዘመን ራሱን የደበቀው ምሥጢራዊ ዓለም! ከላሊበላ 700 ዓመት የሚቀድም!
▶︎

ለመጭው ዘመን ራሱን የደበቀው ምሥጢራዊ ዓለም! ከላሊበላ 700 ዓመት የሚቀድም!