እንደ ወንድ ልጅ ቂመኛ ፍጥረት የለም፤ ግን እንደያዘ አይነግርሽም! ሚስቶች ሊያውቁት የሚገባው የወንድ ልጅ ስውር ባህሪ! |Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
" ኑሮ ያለው በሴት ልጅ እጅ ነው፤ ወንድ ልጅ እጅ ላይ አይደለም! " በመልሕቅ ሚዲያ የዛሬው እንግዳችን ለ30 ዓመታት በአገልግሎት የቆዩትና በትዳር ውስጥ የ20 ዓመት ስኬታማ ጉዞን ያስቆጠሩት ታዋቂው ዘማሪ መላከ ስብዓት ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረማርያም ናቸው። በዚህ እጅግ ድንቅ ቆይታችን፦ 1. በትዳር ውስጥ ፕራይቬሲ እና እምነት፦ "የሰማይ አምላክ ምስክሬ ነው የባለቤቴን ስልክ ፓስወርድ አላውቅም!" የሚሉት ቀሲስ አሸናፊ፣ በትዳር ውስጥ ስልክ መበርበር ስለሚያመጣው ጥፋት ምን ይላሉ? 2. የአራቱ ወንበሮች ምስጢር፦ እግዚአብሔር፣ ትዳር፣ ቤተሰብ እና ጓደኛ በልባችን ውስጥ ሊኖራቸው የሚገባው ትክክለኛ ቦታ ምንድነው? የእናት እና የሚስት ወንበር ለምን አይወዳደርም? 3. የወንዶች ስውር ባህሪ፦ "እንደ ወንድ ልጅ ቂመኛ ፍጥረት የለም፤ ግን እንደያዘ አይነግርሽም!" የተባለበት ምክንያት። 4. የሴት ልጅ እምባ እና በረከት፦ ሚስት ስታዝን የወንድ ልጅ ቢዝነስ እና ንግድ ለምን ይዘጋል? ሙሉውን ፕሮግራም እስከመጨረሻው በመከታተል ለትዳራችሁ የሚሆን ትልቅ ስንቅ ሰብስቡ! ለወዳጅ ዘመድዎ ማጋራትዎን እና ሰብስክራይብ ማድረግዎን አይርሱ። ✅ / @melhkmediaofficial ✅ / @gabchatubeofficial ✅https://www.facebook.com/profile.php?... ✅https://t.me.com/MelhkMediaOfficial #Ethiopian Orthodox Sibket, #የትዳር ስብከት, #AmharicSibket, #የቤተሰብ ምክር, #የአማርኛ ስብከት, #የሕይወት ምክር, #ፍቅርእናትዳር, #ትዳርእንዴትይመራል, #Ethiopianorthodoxtewahedosibket, #ለወጣቶችምክር, #KesisAshenafiGebremariam, #KesisAshenafi, #KesisAshenafi marriage, #MelhkMedia, #ethiopian OrthodoxSibket, #Kesis Ashenafi Sibket, #Orthodox marriage teaching, #Ethiopian relationship advice, #checking spouse phone, #privacy in marriage, #trust issues in marriage, #husband resentment, #silent treatment in marriage, #mother vs wife boundaries, #respecting your wife, #how to build trust, #signs of a resentful husband, #importance of wife in marriage, #marriage problems and solutions, #Ethiopian marriage advice, #relationship advice for couples, #Christian marriage counseling, #how to save a marriage, #marriage psychology, #signs of a broken marriage, #family boundaries in marriage, #trust building exercises

England vs Argentina | Penalty Shootout 2026 Simulation Prediction | eFootball PES 2021

የብዙ በሽታዎች ምንጭ የሆነው ጭንቀትና መፍትሄው! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

በትዳር ውስጥ በፍጹም የማይነገረው እውነት! | ለአሜሪካ ቪዛ የሚደረግ ትዳር! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

🔴 ሩጫዬን ጨርሻለሁ || እጅግ ድንቅ ትምህርት || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2026

የአብርሐም ፀሎት በሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ

ሰው የተመኘውን ሁሉ ያኢገኛል??ከፈጣሪ በታች ፈጣሪ ነኝ | WITH BRUKE

የሰው ባል ያገባች ሴት ፈሪ ናት! የክብር ህይወት አይደለም የኖረችው #shegerinfo #meseretbezu Ethiopia

አኩራፊ ባል ካለሽ

🛑 የልጇ አባት ታወቀ በአደባባይ ካዱ የቤቲ 10 ሺ ዶላር የሚያወጣው ቦርሳ ጣጣ

Inside Ethiopia’s War-Scarred Holy City - Lalibela 🇪🇹 (Back To The Origins)

ATV Asena፡ ምልክታት ኲናት? ጉዳይ ዕጡቓት `ሓራ መሬት`/ ሰላማዊ ሰልፊ ኣዲስ / መጠንቀቕታ ትግራይ/`መሬትናን ህዝብናን ከነምልስ ኣለና` ጀነራላት

ነሹ መጸመጸ/ ወዲ መምህር ንሃኒባል/ተፋቲሕኪ ምጺ ክምርዓወኪ/ ናብ ጆን ብላኽ በጺሓ/ ዞማይ ቻነል ዘጋጠማ

ብቻ መሆን | ጸጸትን ማቆም| ጓደኞችህን ተዋቸው| How to Build Self-Control (5 Proven Tips)

ጠዋት ስትነሱ ማታ ስትተኙ ይህንን መዝሙረ ዳዊት በየቀኑ ጸልዩ የማይሳካ ነገር የለም | አባ ገብረኪዳን ስብከት | Aba Gebrekidan Sibket 2026

አነጋጋሪው ቴዲ አፍሮ ልደት ከሰሞኑ የአብይ አህመድ ንግግር ጉዶች | ashruka channel

የራሴን ሱቅ ዘግቼ፣ ተደብቄ በኮንትራት ሳውዲ አረቢያ የሄድኩት በዚሁ ህመም ምክንያት ነው! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

July-16 ሽርሒ USA ኣብ መቀለ I ዝምታ ወርቂ I ሱዳን ትግራይ PP ፋኖ I Babel-Mendeb Crisis I Abiy’s Gamble I EU-US Iran

ተደብድበን ነው የወጣነው ጥንቆላ በኦርቶ*ዶክስ ቤተክርስቲያን |መሪጌታ መልዓክ |@ABRAHAM_M7_MEDIA

RESTORING THE ORDER JULY 2026 - DAY 5 #dunsinoyekan #worship #intimacy

