ኦርቶዶክሳዊ ሰው / መምህር ታደሰ ወርቁ ክፍል 1
''አንድ ሰው ለአንድ ሰው'' ማኅበራችን በየዓመቱ ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የሚያደርገውን መንፈሳዊ ጉዞ ምክንያት በማድረግ 👉 መነኮሳት አባቶችን ወይባ የማልበስ አገልግሎት 👉 ለእመቤታችን እንግዳዎችን (ነዳያን) የአልባሳት ድጋፍና የፍቅር ማዕድ የማጋራት መርኃ ግብር 👉 ለገጠር አብያተ ክርስቲያናት የመገልገያ ግብዓቶችን ድጋፍ ያደርጋል። በዚህ ብዙዎች በሚሳተፉበት መንፈሳዊ ጉዞም ከ6000 ሺህ በላይ የሚሆኑ የእመቤታችንን እንግዳዎች ተደራሽ ለማድረግ በማሰብ ''አንድ ሰው ለአንድ ሰው'' በሚል መሪ ቃል ሁሉም የበረከት ተካፋይ እንዲሆን የበረከት ተሳትፎ ጥሪ እናቀርባለን። ባለፉት ዓመታት ብቻችንን ያደረግነው መልካም ሥራ የለምና ዛሬም እርስዎን ይዘን በጎ አድራጎቱን ለማድረግ እነሆ ጥሪያችን ይድረሳችሁ። ለተወደደው ስጦታችሁ 👉 በአቢሲኒያ ባንክ - 1365417 👉 በአሀዱ ባንክ - 0008364120301 👉 በዜል (Zelle) – [email protected] በመጠቀም ልግስናዎን ያበርክቱልን፡፡ 👉 ለበለጠ መረጃ ፡- +251-911-628039 +251-976-211621 ይደውሉ፡፡ 👉 ዩቲዩባችንን ይጎብኙ - / @mahiberetsion አንዳችሁን እንኳን ከዚህ መንፈሳዊ በረከት አያጉድላችሁ፡፡ አስተባባሪ፡- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ማኅበረ ጽዮን ጠቅላላ ማኅበር፡፡

ነቢይ ነህን? "" (ዮሐ. ፩:፳፩)"ነቢያት ቅዱሳን ኤልሳዕ ወዮሐንስ" ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ (ሰኔ 2- 2016 ዓ.ም)

ሁለቱ ደቀመዛሙርት / መምህር ዮሐንስ አባተ

ተስፋ የሚቀጥል ድንቅ ስብከት | ነገሮች ሲዘጋጉባቹ ይህንን አድርጉ | መምህር አድነው ወንድሙ |Eotc |Orthodox Sibket 2026 @Hela-Tube

||ሥርዓተ ቤተ ክርስትያን|| 🛑አርሲ🛑 አዲስ ስብከት በመምህር ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ #ዜኑ_ሚዲያ_zenu_media

🔴ተስፋ አትቁረጡ ዲ/ን መምህር እዩኤል ሀብታሙ DN Eyuel habtamu #ethiopian_orthodox_sbket

ባቢሎን ሳሎን የሆነ ሀይማኖት /የገዛ ፓስቸራቸው ጉዳቸውን ዘረገፈው #gadisa #yohad #natanem #meku #orthodoxmezmur

ምስጉን ሰው / መምህር ዮሐንስ አባተ

🔴ሳይቋረጥ የሚደመጡ የእመቤታችን መዝሙራት like mezemran yilma hailu yemaryam mezmurat

እንደ ዘኪዎስ | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges

#new🔴ድል አለ በስምህ ፣ ስለወደደኝ አዳነኝ|| ዘማሪ ገብረ ዮሐንስ ገብረ ጻድቅ ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ

ዘመነ (ጾመ )ሐዋርያት በክቡር መጋቤ ምስጢር አፈ ወርቅ ተክሌ

መዝሙረ ዳዊት መፀለይ ጀምሩ! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

እግዚአብሔር ከዮሴፍ ጋር ነበረ / መምህር ዮሐንስ አባተ

አዲስ ስብከት ❗መ/ር ዘላለም ታዬ እስር ቤት የገባበት ስብከት❗ፍትህ ለአርሲ ክርስቲያኖች ❗ #ድባብ_ሚዲያ #Ethiopia @dibabmedia

🔴የተፈጠርነው ክርስቶስን ለመምሰል ነው || ፕሮፌሰር አባ ኃይለ ገብርኤል #ዲያቆን_ቀዳሜጸጋ_ዮሐንስ #kendilPodcast

የንሥሐ መዝሙሮች

የቤተክርስቲያን ቃጠሎና የምእመናን ግድያ ለዲያቆን ዳንኤል ክብረት ስሜነህ ያነሳው ጥያቄ

🔴መኳንንት ደጆችን ክፈቱ || እጅግ ድንቅ ትምህርት || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2026

አንቺን ብቻ ቤተልሄም | Anchi Bicha Betelhem @21media27

