ኦርቶዶክሳዊ ነገረ ሥላሴ / መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ
''አንድ ሰው ለአንድ ሰው'' ማኅበራችን በየዓመቱ ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የሚያደርገውን መንፈሳዊ ጉዞ ምክንያት በማድረግ 👉 መነኮሳት አባቶችን ወይባ የማልበስ አገልግሎት 👉 ለእመቤታችን እንግዳዎችን (ነዳያን) የአልባሳት ድጋፍና የፍቅር ማዕድ የማጋራት መርኃ ግብር 👉 ለገጠር አብያተ ክርስቲያናት የመገልገያ ግብዓቶችን ድጋፍ ያደርጋል። በዚህ ብዙዎች በሚሳተፉበት መንፈሳዊ ጉዞም ከ6000 ሺህ በላይ የሚሆኑ የእመቤታችንን እንግዳዎች ተደራሽ ለማድረግ በማሰብ ''አንድ ሰው ለአንድ ሰው'' በሚል መሪ ቃል ሁሉም የበረከት ተካፋይ እንዲሆን የበረከት ተሳትፎ ጥሪ እናቀርባለን። ባለፉት ዓመታት ብቻችንን ያደረግነው መልካም ሥራ የለምና ዛሬም እርስዎን ይዘን በጎ አድራጎቱን ለማድረግ እነሆ ጥሪያችን ይድረሳችሁ። ለተወደደው ስጦታችሁ 👉 በአቢሲኒያ ባንክ - 1365417 👉 በአሀዱ ባንክ - 0008364120301 👉 በዜል (Zelle) – [email protected] በመጠቀም ልግስናዎን ያበርክቱልን፡፡ 👉 ለበለጠ መረጃ ፡- +251-911-628039 +251-976-211621 ይደውሉ፡፡ 👉 ዩቲዩባችንን ይጎብኙ - / @mahiberetsion አንዳችሁን እንኳን ከዚህ መንፈሳዊ በረከት አያጉድላችሁ፡፡ አስተባባሪ፡- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ማኅበረ ጽዮን ጠቅላላ ማኅበር፡፡

ነገረ ሥላሴን ለመረዳት ከምን እንጀምር / ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ

🔴ጭንቀት ወሰጥ ያላችሁ እንዲህ አድርጉ❗️❗️በመጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ@Mataniya23

#new 🔴 ህይወታችሁን የሚቀይር ድንቅ ታሪክ || ጥዑም ስብከት በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ new sebket diakon henok haile

🔴አደራ አደራ ስሙት ተብሏልከገዳም የመጣ መልዕክት

መጋቢ ሀዲስ ሕዝቡን በሳቅ ገደሉት | መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ | megabi hadis interview | megabi hadis eshetu donkey tube

ህይወታችሁን የሚቀይረው ወሳኝ ቃል፡ ተስፋ አትቁረጡ!በ ዲ/ን መምህር እዩኤል ሀብታሙ

በሳቅ ያለቀው ስብከት | መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ | አስገራሚውን ምስጢር በጣፈጠ አገላለጽ | Orthodox Sibket 2026 | Aba Gebrekidan

🔴ሳይቋረጥ የሚመጥ ቁ.10 ሙሉ አልበም like mezemran yilma hailu full album 💿

መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አመረሩ 👉የከተማ መነኩሴ ለምን ይወጣል ማን ነው ሌባው ‼️

አባገብረኪዳን ስለ ድንግል ማርያም ሲያስተምሩ ደነገጥኩ ..... መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ

🔴ራስን ሳይቀይሩ ሌላውን ማረም ልክ ነው???||መምህር ኃይለ ማርያም ዘውዱ ዘቦሩ ሜዳ እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ||#የተሰወሩ_ዕንቁዎች #part4

🔴ሁለት ፓትርያርክ🔻መልዕክት ሀገራዊ ምክክር ጉባዔ‼️#new #ethiopian #orthodox

እንደ እባብ ብልሆች ሁኑ! የእባብ ጥበበኛነት || በመጋቤ ሐዲስ ኢ/ር ነቅዐጥበብ ከፍያለው

የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች ስብስብ || ከሃጢያተኛው

ታፍነው የቆዩና አነጋጋሪ ፖለቲካዊ ምስጢሮች! ቆይታ ከዓለማየሁ አረዳ (PhD) ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

🔴አዲስ ስብከት//የሚያጽናና በእንባ የሚደመጥ ትምህርት ምንም ዓይነት ፈተናና መከራ ቢገጥማችሁ ታገሱ በተስፋ ጠብቁት //በመምህር እዮብ ይመኑ

ወርቅና ብር የለኝም/ አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ / deacon yordanos abebe

🔴ዛሬ በሥላሴ ሥም ይህን አድርጉ...! ጭንቀታችሁ ይወገዳል||ርእሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን ግርማ||@meazakidusan

መምህር ታደሰ ወርቁ / ኦርቶዶክሳዊ ሰው የመሆን መንገዶቹ / ክፍል አምስት

