ለመጭው ዘመን ራሱን የደበቀው ምሥጢራዊ ዓለም! ከላሊበላ 700 ዓመት የሚቀድም!
ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪና የመምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርቶችና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም የነፍስ ምግቦችን የምትፈልጉ " ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ( Quanquayenesh Media ) " በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እስከ ሕዝቧ ይባርክልን !

▶︎
ሃይማኖት አቅሙን ለምን አጣ? ሳይንስ እና የሰው ልጅ የወደፊት እጣ ፈንታ || Manyazewal Eshetu podcast Ep.201|| Abreham Genet

▶︎
🔴ነጮቹ ለማግኘት የደከሙት የስውሩ ዓለም ምሥጢር! የኢትዮጵያ አባቶችና መጽሐፈ ራዚኤል!

▶︎
በአውሮፓ ያገኘኋቸው አስደናቂ መነኩሴ! #comedianeshetu #donkeyyoutube #habesha #germany

▶︎
ከሳዋ ለብልጽግና የተላለፈው መልእክት/አብይ ስለ አጼ ዮሀንስና ጎጃም/''የአማራ ሚሊሻ ከትግራይ ጎን ይሰለፋል'' የብልጽግና ሪፖርት7-12-2026

▶︎
የማያዳግም መልስ // ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ? // ጥያቄና መልስ ክፍል 02

▶︎
ጆሮ ያለዉ መስማትን ይስማ||በመ/ር በመምህር መዝገበ ቃል|ፈለገ_አእምሮ_ሚዲያ||Felege_Aemro_media

▶︎
የዳቪንቺ ሙሉ ታሪክ | The entire history of Leonardo da Vinci

▶︎
"አስቴር የሙዚቃ ልኳ ናት!" የተወዳጇ የአስቴር ትዝታዎች ቁጥር 2 አልበም //በእሁድን በኢቢኤስ//

▶︎
ሰበር ዜና፡ሐምሌ 5/2018/የአሁን መረጃዎችEthiopian News Today | Amhara Fano | FanoNews #mesaymekonen #anchormedia

▶︎
በዚህ ቪዲዮ ካልሳቁ ሽልማት አለዎት! | Meskerem Kebede #marakiweg #lifestyle

▶︎
የአስሩ ማዕረጋት አስደናቂ ምስጢር - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

▶︎
🔴 ግብጾች እየቀደሱ በቅዳሴው መሐል ኢትዮጵያውያን የገጠማቸው ከስተት

▶︎
በሳቅ ፍርስ የሚያደርግ ቆይታ ከቲክቶከር ኤላ ቻርሊ ጋር /መቅዲ ሾው /

▶︎
Anchor Media በውሸት የተሞላው የፓርላማው መድረክ - በፕ/ር ተሾመ አበበ

▶︎
ጉልበት ስሜ ከቤት ወጥቻለሁ.... ያደመጠው ሁሉ የወደደው "ደስተኛ" አዲስ አልበም ቤተልሄም ሸረፈዲን|Seifu on EBS

▶︎
199ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የአራት ልጆች እናት በልጆቿ ፀባይ ራሷን አየች ፤ ገዳይ ሲያረፋፍት ሟች ይገሰግሳል

▶︎
🔴ራስን ሳይቀይሩ ሌላውን ማረም ልክ ነው???||መምህር ኃይለ ማርያም ዘውዱ ዘቦሩ ሜዳ እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ||#የተሰወሩ_ዕንቁዎች #part4

▶︎
//የሻይ ሰአት// "በአሉባልታ የሚያምን ሰው በህይወት ያለ ሰው አይመስለኝም" ጋዜጠኛ ሰይድ ኪያር //በቅዳሜን ከሰዓት//

▶︎
🔴ሳይቋረጥ የሚደመጡ የእመቤታችን መዝሙራት like mezemran yilma hailu yemaryam mezmurat

▶︎
