ነገረ ሥላሴን ለመረዳት ከምን እንጀምር / ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ
''አንድ ሰው ለአንድ ሰው'' ማኅበራችን በየዓመቱ ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የሚያደርገውን መንፈሳዊ ጉዞ ምክንያት በማድረግ 👉 መነኮሳት አባቶችን ወይባ የማልበስ አገልግሎት 👉 ለእመቤታችን እንግዳዎችን (ነዳያን) የአልባሳት ድጋፍና የፍቅር ማዕድ የማጋራት መርኃ ግብር 👉 ለገጠር አብያተ ክርስቲያናት የመገልገያ ግብዓቶችን ድጋፍ ያደርጋል። በዚህ ብዙዎች በሚሳተፉበት መንፈሳዊ ጉዞም ከ6000 ሺህ በላይ የሚሆኑ የእመቤታችንን እንግዳዎች ተደራሽ ለማድረግ በማሰብ ''አንድ ሰው ለአንድ ሰው'' በሚል መሪ ቃል ሁሉም የበረከት ተካፋይ እንዲሆን የበረከት ተሳትፎ ጥሪ እናቀርባለን። ባለፉት ዓመታት ብቻችንን ያደረግነው መልካም ሥራ የለምና ዛሬም እርስዎን ይዘን በጎ አድራጎቱን ለማድረግ እነሆ ጥሪያችን ይድረሳችሁ። ለተወደደው ስጦታችሁ 👉 በአቢሲኒያ ባንክ - 1365417 👉 በአሀዱ ባንክ - 0008364120301 👉 በዜል (Zelle) – [email protected] በመጠቀም ልግስናዎን ያበርክቱልን፡፡ 👉 ለበለጠ መረጃ ፡- +251-911-628039 +251-976-211621 ይደውሉ፡፡ 👉 ዩቲዩባችንን ይጎብኙ - / @mahiberetsion አንዳችሁን እንኳን ከዚህ መንፈሳዊ በረከት አያጉድላችሁ፡፡ አስተባባሪ፡- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ማኅበረ ጽዮን ጠቅላላ ማኅበር፡፡

🔴 ሩጫዬን ጨርሻለሁ || እጅግ ድንቅ ትምህርት || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2026

ኦርቶዶክሳዊ ነገረ ሥላሴ / መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ

🔴ሰኞ ሰኞ ለምን ይከብደናል ሚስጢሩ ይህ ነው❓❓ ሊቀ ሊቃውንት ስሙር አላምረው likelikawnt simur alamrew @tsenatslmedia

📌ሰሞንኛ…አሜሪካ አላማዋ አልተሳካም/ የተናቀችዋ ኢራን ጉድ አፈላች /አረብ ሃገራት ተጨንቀዋል /ነዳጅ ዋጋ ጨመረ /ስራ አጥ እየቀነሰ ነው ‼️

''እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው'' መምህር ብርሃኑ አድማስ

የእግዚአብሔር መንግስት የት አለች ? መ/ር ብርሃን አድማስ

ስላሴን የሚያድን አንድ የኦርቶዶክስ መምህር ጠፋ

ለነማን እንጸልያለን / መምህር ብርሃኑ አድማስ

🔴ራስን ሳይቀይሩ ሌላውን ማረም ልክ ነው???||መምህር ኃይለ ማርያም ዘውዱ ዘቦሩ ሜዳ እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ||#የተሰወሩ_ዕንቁዎች #part4

🤣 ዛሬ ተነቃብኝ - እማማ ዝናሽ አዲስ ቪዲዮ | emama zinash new video | Zeki Tube #emama_zinash

ሥላሴአዊነት / ዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው

የተጠለፈው አውሮፕላን፤ ፖሊስ ያባረረው ተጨዋች፤ operation Cóndor|ETHIO FORUM

የኒቆዲሞስ ክርስትና / ዲያቆን ሄኖክ ኅይሌ

እውነታውን ከደብሩ ካህናት እንስማ //መቅደሱ በእሳት ተቃጠለ // የሊቀ ጳጳሱ መግለጫ // #ethiobeteseb

🛑ተስፋ እንዳትቆርጡ! ዲያቆን_ ኢዩኤል ሃብታሙ ስብከት || Eyuel habtamu #orthodoxsebket #orthodox

🔥ሰይፉ ፉንታሁን የቀረበበት ትችት፣የአዶናይና ጃኒ አልተለያዩም መባሉ እዉነታዉ እና አስቂኝ ቪዲዮዎች - YD TOM | Seifu ON EBS

መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አመረሩ 👉የከተማ መነኩሴ ለምን ይወጣል ማን ነው ሌባው ‼️

መዝሙረ ዳዊት መጸለይ ማቆም አለብን? || #habesha #orthodox

መጀመሪያ የሰው ልጅ በጠዋት ከእንቅልፋ ተነስቶ እግዚአብሔር ማመስገን ይገባዋል ከምንም ነገር በፊት!! ምስጋና ከሁሉ ይቀድማል!! ቀሲስ መንግሶቱ(የእናቴ ልጅ)

