ከማያውቁት ሰው ስጦታ መቀበል አደገኛ ነው? - ቤቲ እና የከረሜላው ወጥመድ - ለልጆች የሚሆን የጥንቃቄ ተረት

ቤቲ የ7 ዓመት ብልህ ልጅ ናት። እናቷ የምትመክራትን ምክር ሁልጊዜ ታስታውሳለች። በአንድ ቀን የፓርክ ጉዞ ላይ ግን፣ አንድ እንግዳ ሰው በከረሜላ እና በአሻንጉሊት ሊያታልላት ሞከረ። ቤቲ በወቅቱ ምን አደረገች? ከችግሩስ እንዴት አመለጠች? ይህ ቪዲዮ፦ ለልጆች ከማያውቋቸው ሰዎች ጋር ስለመጠንቀቅ ያስተምራል። ወላጆች ለልጆቻቸው መሰረታዊ የደህንነት ምክሮችን መስጠት ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ ያሳያል። የቤቲን ብልህነት እና ንቁነት ያደንቃል። ወላጆች ይህን ቪዲዮ ከልጆቻችሁ ጋር በመሆን ተመልከቱት፤ ስለ ደህንነታቸውም አጫውቷቸው። ቪዲዮውን Like እና Share በማድረግ ለሌሎች ወላጆች እና ልጆች ያድርሱ! እንኳን ወደ "ተረት በቤታችን" በሰላም መጣችሁ! ይህ ቻናል በተለይ በውጭ አገር (ዲያስፖራ) ለሚኖሩ እና የአፍ መፍቻ ቋንቋቸውን አማርኛን እንዲለምዱ ለሚፈልጉ ህፃናት ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡ ዓላማችን፡- ልጆች ተረት እየሰሙ እንዲዝናኑ ብቻ ሳይሆን አማርኛን በልበ ሙሉነት እንዲናገሩ መርዳት ነው፡፡ በ"Watch & Retell" ስልታችን አማካኝነት ልጆች ታሪኩን ካዩ በኋላ ለወላጆቻቸው መልሰው እንዲተርኩ እናበረታታለን፡፡ ይህም የልጆችን የማዳመጥ፣ የማስታወስ እና የመናገር ብቃት ያሳድጋል፡፡ ልጆቻችሁ ከቪዲዮው በኋላ ተረቱን መልሰው ሲተርኩላችሁ በማዳመጥና በማበረታታት የቋንቋ እድገታቸውን አብረን እናሳድግ! አሁኑኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የተረት የ"ተረት በቤታችን" ቤተሰብ ይሁኑ!

ቅድስት አኩራፊዋ/ ማኩረፍ መፍትሄ አይደለም! የቅድስት እና የወፏ አስደናቂ አጭር ተረት ለልጆች Kidist the Grumpy
▶︎

Season 1 Full Episodes | Weded ውድድ
▶︎

Season 1 Full Episodes | Weded ውድድ

በቀለማት Speaking ለህፃናት!  English for kids ( #Kideta )

Learn Fruits with Ms. Rozi - ፍራፍሬዎች እንማር - Amharic & English - አማርኛ እንግሊዝኛ እንማር

ምሕረት እና በገናዋ፡ የተስፋ መቁረጥ ታሪክ እና የድል ጉዞዋ -  መቼም ተስፋ አትቁረጡ! - የሚያነቃቃ የልጆች አጭር ተረት

ሄሎ አባ ሄሎ/ሄሎ እማ ሄሎ ☎️ እና የመዝሙሮች ስብስብ ክፍል 8 Ye Ethiopia lijoch  hello aba songs best collection

Diana and Roma Learn to share toys. Funny stories about slime

ቦክሰኛው ጦጣ እና ተኩላው / አስተማሪ የልጆች ተረት / The boxer monkey and the wolf

ከሀ እስከ ኘ - የመጀመሪያ አማርኛ ፊደላት ከመልመጃ ጋር ክፍል 1 -   Beginning Amharic Alphabet with Quiz  - 1  Fidel 2020

በአስደሣች መዝሙር ፤ ቃላትን ከጋሽ እሸቱ ጋር ይማሩ! | ልጆችዬ ጋሽ እሸቱ በጣም ይወዳችኋል! EP 2#የህጻናትመዝሙር #DonkeyKids #gasheshetu

Luxury vs Cardboard | What School Is Better? ✨📦🏫

Tigringa Alphabets- Second letter “Le” Episode 4 - ትምህርቲ ፊደላት ትግርኛ- ካልኣይቲ ፊደል “ለ” Fidel le lu

ፍራፍሬ እና አትክልት  በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ - Fruits and Vegetables in Amharic and English – 2020

ሶስቱ ትንንሽ አሳማዎች | Three Little Pigs in Amharic | Amharic Story for Kids | Amharic Fairy Tales

Daniel Tiger - 4 Hours of Season 1 Moments! | Videos for Kids

የመጀመሪያ አማርኛ ፊደላት ከመልመጃ ጋር ክፍል 2 - ከአ እስከ ፐ -  Beginning Amharic Alphabet with Quiz  - 2 Fidel 2020

5ቱ የስሜት ህዋሳት በእንግሊዝኛ | English for kids. KIDETA

Chris and Magic Faucet Adventure - Kids toy stories

الاستاذ ثعلوب - الاسد والميكروفون + جميع الحلقات | قصص اطفال | قصص عربية | قصص قبل النوم

ዶዶ እና ዋና አስተማሪዋ ማማ ዳክዬ! ፍርሃትን ማሸነፍ! አስተማሪ የልጆች ተረት Dodo and Swimming instructor, Mama Duck!