ምን ዓይነት ፍቅር ነው Min Aynet Fikir New |ዘማሪ ሳሙኤል ቦርሳሞ Samuel Borsamo

ምን ዓይነት ፍቅር ነው Min Aynet Fikir New |ዘማሪ ሳሙኤል ቦርሳሞ Samuel Borsamo ወንጀለኛ አልነበረም ነገር ግን የተጠላው የዓለም ኃጢአት ገዶት ከክብሩ የወረደው (አዎሆሆ) (አዎሆሆ) ገደብ የሌለው ቅጣት በእርሱ ላይ ተከምሮ እኔኑ ለማዳን ሲል በስቃይ ደርቆ አርሮ (አዎሆሆ)(አዎሆሆ) ምን ዓይነት ፍቅር ነው? እንደዚህ የሚያደርገው ነፍስን እስከሚያሰጥ የትኛው ጽድቄ ነው? የእግዚአብሔር ልጅ ፍቅር ከማውቀውም በላይ ነው (አዎሆሆ) (አዎሆሆ) በሰው ዘንድ የተጠላ ደም ግባት የሌለው ሰው የደም ላብ እያላበው በመከራ የከሰለው (አዎሆሆ) (አዎሆሆ) ሁሉንም ማድረግ ሲችል እንደ ሞኝ የተናቀው ሞቴን በሞቱ ሽሮ እኔን ሰው ያደረገው (አዎሆሆ) (አዎሆሆ) ምን ዓይነት ፍቅር ነው? እንደዚህ የሚያደርገው ነፍስን እስከሚያሰጥ የትኛው ጽድቄ ነው? የእግዚአብሔር ልጅ ፍቅር ከማውቀውም በላይ ነው (አዎሆሆ) (አዎሆሆ) በጭንቀት ናዳ ዙሪያውን ከጠላት ሲወርድበት ረዳት ያጣ መስሎ ብቻውን ሆኖ ሲቃትት (አዎሆሆ) 2 በግፈኞቹ አመጽ ሊቆጣ እየተገባው ምንም አያውቁምና እባክህ ማራቸው ያለው (አዎሆሆ) 2 ምን ዓይነት ፍቅር ነው? እንደዚህ የሚያደርገው ነፍስን እስከሚያሰጥ የትኛው ጽድቄ ነው? የእግዚአብሔር ልጅ ፍቅር ከማውቀውም በላይ ነው (አዎሆሆ) (አዎሆሆ) በሰው ልጅ ችግር ፋንታ ሆኖ የተቸገረው በመከራው በሞቱ ሁሉን አንድ ያደረገው (አዎሆሆ) 2 የጥልን መጋረጃ ከመሃል የቀደደው ሰው ከእግዚአብሔር ታርቆ እንዲኖር ያደረገው (አዎሆሆ) 2 ምን ዓይነት ፍቅር ነው? እንደዚህ የሚያደርገው ነፍስን እስከሚያሰጥ የትኛው ጽድቄ ነው? የእግዚአብሔር ልጅ ፍቅር ከሁሉም በላይ ነው (አዎሆሆ) 2 ዛሬም የልቤ ክፋት ቁስሉን ሲነካካበት አይቶ እንዳላዬ ችሎ በደሌን ተሸክሞት (አዎሆሆ) 2 ፍቅር ቢገደው እንጂ ምኔ ደስ ቢያሰኘው ነው? ዘወትር በፍቅር ዓይኑ እኔን የሚመለከተው (አዎሆሆ) 2 ምን ዓይነት ፍቅር ነው? እንደዚህ የሚያደርገው ነፍስን እስከሚያሰጥ የትኛው ጽድቄ ነው? የእግዚአብሔር ልጅ ፍቅር ከማውቀውም በላይ ነው (አዎሆሆ) 2 ምን ዓይነት ፍቅር ነው? እንደዚህ የሚያደርገው ነፍስን እስከሚያሰጥ የትኛው ጽድቄ ነው? የእግዚአብሔር ልጅ ፍቅር ከሁሉም በላይ ነው (አዎሆሆ) 2 #ምን_አይነት_ፍቅር_ነው #ሳሙኤል_ቦርሳሞ #samuelborsamo #lyrics

አንድ ጊዜ አስበኝ ብዬ | ሳሙኤል ቦርሳሞ | ande geza asebeg beya | Samuel Borsamo
▶︎

አረ አይጥለም || ዘማሪ አገኘው ይደግ || ERE AYTLEM || AGEGNEHU YIDEG // LIVE WORSHIP ECRC 2025

July 7, 2026
▶︎

July 7, 2026

ጌታዬ ባንተ ልጓም | Getaye Bante Liguam | Samuel ሳሙኤል ቦርሳሞ Borsamo

ግሩም አባት ነህ || ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ || new Ethiopia Protestant 2020

እግዚአብሄር ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ |Egzibhar hoy endet denk neh |ዘማሪ ሳሙኤል ቦርሳሞ |Samuel Borsamo

ዘመን የማይሽራቸው የዘማሪ ይልማ ኃይሌ መዝሙር
▶︎

ዘመን የማይሽራቸው የዘማሪ ይልማ ኃይሌ መዝሙር

አቅጣጫ ቢስ ሆኜ በአለም ውስጥ ስቀመጥ ዘማሪ ሙሉቀን መለሰ | Muluken Melese lyrics

🔴 አምላክ የሌለው ሰው | Amazing Amharic Protestant Mezmur |Original Hirut Bekele | Revisited by Betty Girma

Getayawkal and Biruktawit @ Kingdom Sound Worship Night 2021- Fikir Eyesus New

pastor Tesfaye Gabiso - Meche New | ማለዳ እየመጣህ😍

መባረክን የምታውቅ የኛ ጌታ  | Mebareken Yemetawk | ሳሙኤል ቦርሳሞ | SAMUEL BORSAMO |

" ብዛልኝ " | ዘማሪ ሳሙኤል አዲሎ  | SINGER SAMUEL ADELO | ELROI WORSHIP NIGHT | NEW PROTESTANT MEZMUR| 2026

YOSEF AYALEW ዮሴፍ አያሌው | ስራዬን የሰራህልኝ|#live CJ TV WORSHIP

እግዚአብሔር ቀን አለው Pastor Kassahun Lemma  New Ethiopian Protestant  Music  Video 2022

የመከረኝን የረዳኝ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ | ዘማሪ ሳሙኤል ቦርሳሞ  lyrics

ሁሉ ባንተ ነው | DANIEL AMDEMICHAEL | LIVE WORSHIP | Halwot Emmanuel United Church |#2026

የልቡን በር ያንኳኳው | ድንቅ ዝማሬ | New Amharic Song | Kaleab Tsegaye

ትክክል ነህ ጌታ በስራህ  || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye

Yohannes Girma // የልቤ ደስታ// Yelibe Desta