ጌታዬ ባንተ ልጓም | Getaye Bante Liguam | Samuel ሳሙኤል ቦርሳሞ Borsamo

ጌታዬ ባንተ ልጓም | Getaye Bante Liguam | Samuel ሳሙኤል ቦርሳሞ Borsamo ጌታዬ ባንተ ልጓም እየተገራሁ የቤትህን ኑሮ መርጬዋለሁ ሥርዓትህን እንድማር ብታስጨንቀኝ ዓላማህ ፍቅር ነው ሃሳብህ መልካም ጌታዬ ባንተ ልጓም እየተገራሁ የቤትህን ኑሮ መርጬዋለሁ ሥርዓትህን እንድማር ብታስጨንቀኝ ዓላማህ ፍቅር ነው ሃሳብህ መልካም የጠላቴ እጅ ዘይት አይቀባኝ በአደባባዮችህ ተጥዬ ልገኝ ቁጭ ብዬ ልማር ከእግሮችህ ሥር ምርጫዬ ነውና ካንተ ጋር መኖር ጌታዬ ባንተ ልጓም እየተገራሁ የቤትህን ኑሮ መርጬዋለሁ ሥርዓትህን እንድማር ብታስጨንቀኝ ዓላማህ ፍቅር ነው ሃሳብህ መልካም የአለም ጥራጊ ጉድፍ ተብዬ አንተ ብትከብር እኔ ተጥዬ ዓይኔም ተከፍቶ ክብርህን ባየው በምድር ላይ ትርፌ ተድላዬ ያ ነው ጌታዬ ባንተ ልጓም እየተገራሁ የቤትህን ኑሮ መርጬዋለሁ ሥርዓትህን እንድማር ብታስጨንቀኝ ዓላማህ ፍቅር ነው ሃሳብህ መልካም ስደት መከራ ከሕዝብህ ጋራ ብፈራረቁም ተራ በተራ ከፍቶኝም ደልቶኝ አመልክሃለሁ ሁሉን በምትችል ሁሉን ችላለሁ ጌታዬ ባንተ ልጓም እየተገራሁ የቤትህን ኑሮ መርጬዋለሁ ሥርዓትህን እንድማር ብታስጨንቀኝ ዓላማህ ፍቅር ነው ሃሳብህ መልካም አንተ ሳትወጣ ጉዞ ብጀምር ተሰነካክሎ በጅምር ይቅር እስኪትመጣልኝ በታላቅ ክብር ባገኝም ባጣ አብሬህ ልኑር ጌታዬ ባንተ ልጓም እየተገራሁ የቤትህን ኑሮ መርጬዋለሁ ሥርዓትህን እንድማር ብታስጨንቀኝ ዓላማህ ፍቅር ነው ሃሳብህ መልካም ጌታዬ ባንተ ልጓም እየተገራሁ የቤትህን ኑሮ መርጬዋለሁ ሥርዓትህን እንድማር ብታስጨንቀኝ ዓላማህ ፍቅር ነው ሃሳብህ መልካም

Yosef Ayalew – The Anointing Worshiper | የዮሴፍ አያሌው የ90ዎቹ የሚገርም መዝሙሮች Best Ethiopian Protestant Songs
▶︎

መባረክን የምታውቅ የኛ ጌታ  | Mebareken Yemetawk | ሳሙኤል ቦርሳሞ | SAMUEL BORSAMO |

ቀናችሁን የሚያሳምሩ መዝሙሮች ስብስብ || Protestant mezmur   #mezmur  #protestantsong #ቃልበቃል #አምልኮ

አረ አይጥለም || ዘማሪ አገኘው ይደግ || ERE AYTLEM || AGEGNEHU YIDEG // LIVE WORSHIP ECRC 2025

በድንቅ አጠራር የጠራኧን
▶︎

በድንቅ አጠራር የጠራኧን

Rahel Alemayehu @kingdom Sound Ministry Worship Night 2026 “Misgana Yibza” Org Song “Mehret Etefa”

"ጌታ ከነክብሩ ቆሞ አገኘሁት"  - ፓስተር (ዶ/ር) አሳየኸኝ በርሄ (ክፍል 1) የሕይወት ምስክርነት

ሁሉ ባንተ ነው
▶︎

ሁሉ ባንተ ነው

አንድ ጊዜ አስበኝ ብዬ | ሳሙኤል ቦርሳሞ | ande geza asebeg beya | Samuel Borsamo

ፓስተር አገኘሁ ይደግ - አንተ ግን ያው አንተ ነህ Pastor Agegnehu Yideg -Ante Gin Yaw Ante Neh

Rahel Alemayehu @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Geta Alegn" Original song by Awtaru Kebede

ኑ ስለ እግዚአብሔር እናውራ | ቤቲ ተዘራ | Nu Sile Egziabher Enawura – Betty Tezera | Ethiopian Gospel Song 2026

🔥እኔ ነኝ ያ ሰው!! ይረዳል!! ENE NEGN YA SEW EBENEZER TAESSE & DANIEL AMEDEMICHAEL 09 July 2026

ሲደክማችሁ ደከመኝ በሉ እንጂ ግብዝ አትሁኑ ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ#jesus#motivation #newethiopianmezmur#inspiration

Mesay Birhanu | ቅኔን እቀኛለሁ |Kinen Ekegnalehu |Kingdom Sound | Live Worship | Halwot E.U.C |#2026

🔥እስቲ ጠጋ! መላ ያለው እሱጋ!! ESTI TEGA MELA YALEW ESUGA NEW SONG EBENEZER TAGESSE June 2026

እንዴት ይረሳል|| Endet Yeresal|| ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል|| Pastor Daniel Amdemichael|| PCGIC #tibebuworkeye

ላመስግንህ😭 //ፓስተር ወርቅነህ አላሮ || PASTOR WORKINEH ALARO|| //New Live Worship // @FaresPropheticChurc ​

pastor Tesfaye Gabiso - Meche New | ማለዳ እየመጣህ😍

"ይራራልናል" ዘማሪ ቸርነት  SINGER CHERNET   @MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficial||