እግዚአብሄር ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ |Egzibhar hoy endet denk neh |ዘማሪ ሳሙኤል ቦርሳሞ |Samuel Borsamo

እግዚአብሄር ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ |Egzibhar hoy endet denk neh |ዘማሪ ሳሙኤል ቦርሳሞ |Samuel Borsamo እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ ነፍሳችን ረካች በጉብኝትህ ጥያቄአችንም ተመለሰልን ስምህ ይባረክ ከፍ በልልን እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ ነፍሳችን ረካች በጉብኝትህ ጥያቄአችንም ተመለሰልን ስምህ ይባረክ ከፍ በልልን ከአቻምና አምና ከአምናም ዘንድሮ የአንተ ቸርነት ስንቱ ተቆጥሮ ስንቱን ጨለማ አሸጋገርከን ከምንገምተው በላይ ሆንህብን እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ ነፍሳችን ረካች በጉብኝትህ ጥያቄአችንም ተመለሰልን ስምህ ይባረክ ከፍ በልልን እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ ነፍሳችን ረካች በጉብኝትህ ጥያቄአችንም ተመለሰልን ስምህ ይባረክ ከፍ በልልን ጠላት ጠፍሮ ፍፁም ተብትቦ እንዳናመልክህ ዙሪያው ተከቦ መሰንቆአችንን ከሰቀልንበት ዛሬ አንስተን ንገሥ አልንበት እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ ነፍሳችን ረካች በጉብኝትህ ጥያቄአችንም ተመለሰልን ስምህ ይባረክ ከፍ በልልን እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ ነፍሳችን ረካች በጉብኝትህ ጥያቄአችንም ተመለሰልን ስምህ ይባረክ ከፍ በልልን እኛም ቆዝመን አዝነንም ነበር ማየት ተስኖን ከሞት ባሻገር በትንሳኤው ኃያል ደስታን ሞልተኸን በባዕድ ምድር ላይ እንዘምራለን እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ ነፍሳችን ረካች በጉብኝትህ ጥያቄአችንም ተመለሰልን ስምህ ይባረክ ከፍ በልልን እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ ነፍሳችን ረካች በጉብኝትህ ጥያቄአችንም ተመለሰልን ስምህ ይባረክ ከፍ በልልን ስምህ ይባረክ ከፍ በልልን ስምህ ይባረክ ከፍ በልልን ስምህ ይባረክ ከፍ በልልን #oldprotestantmezmur #lyrics #ሳሙኤልቦርሳሞ እግዚአብሄር ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ,ሳሙኤል ቦርሳሞ,የቆዩ የጴንጤ መዝሙር,egzibhar hoy endet denk nek,samuel borsamo,old protestant mezmur,90's mezmur,lyrics,old mezmur lyrics

" ብዛልኝ " | ዘማሪ ሳሙኤል አዲሎ  | SINGER SAMUEL ADELO | ELROI WORSHIP NIGHT | NEW PROTESTANT MEZMUR| 2026
▶︎

ጌታዬ ባንተ ልጓም | Getaye Bante Liguam | Samuel ሳሙኤል ቦርሳሞ Borsamo

ምን ዓይነት ፍቅር ነው Min Aynet Fikir New |ዘማሪ ሳሙኤል ቦርሳሞ Samuel Borsamo

መባረክን የምታውቅ የኛ ጌታ  | Mebareken Yemetawk | ሳሙኤል ቦርሳሞ | SAMUEL BORSAMO |

አንድ ጊዜ አስበኝ ብዬ | ሳሙኤል ቦርሳሞ | ande geza asebeg beya | Samuel Borsamo

አረ አይጥለም || ዘማሪ አገኘው ይደግ || ERE AYTLEM || AGEGNEHU YIDEG // LIVE WORSHIP ECRC 2025

FITRET ASHELIBOT | Tamagn Muluneh Mezmur | Dereje Kebede | Protestant Mezmur 2025 | Tesfaye Gabiso

🔥እስቲ ጠጋ! መላ ያለው እሱጋ!! ESTI TEGA MELA YALEW ESUGA NEW SONG EBENEZER TAGESSE June 2026

|እዩልኝ|ዘማሪ ሳሙኤል አዴሎ SINGER SAMUEL ADELO #live

Ethiopian Gospel Remix | ዓይኔን ከሰው አንስቻለሁ | Dr. Dereje Kebede

የመከረኝን የረዳኝ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ | ዘማሪ ሳሙኤል ቦርሳሞ  lyrics

ፓስተር አገኘሁ ይደግ - አይለወጥም Pastor Agegnehu Yideg - Ayilewetim (Live)

Rahel Alemayehu @kingdom Sound Ministry Worship Night 2026 “Misgana Yibza” Org Song “Mehret Etefa”

ማደሪያህ በምስጋና ይሞላ አምላክ የለም እና ከአንተ ሌላ | ዘማሪ እንዳልካቸው ሃዋዝ | maderiyah bemisgana yimola Endalkachew Hawaz

''ሰው ሳያውቀኝ'' ዘማሪ ይሳቅ ጥሩነህ@MARSILTVWORLDWIDE  @yonatanakliluofficial  #ethiopianprotestantmezmur

"ጥቂት አንተን ቀምሶ" /ዘማሪ ሳሙኤል/ Gospel Light International Church Worship Night @gli_church_adama 2025

ረጋ ያሉ ነፍስን የሚያድሱ መዝሙሮች / በማለዳ እና በለሊት የሚሰሙ መዝሙሮች / mezmure / Protestant mezmure

ዘመን የማይሽራቸው የዘማሪ ይልማ ኃይሌ መዝሙር
▶︎

ዘመን የማይሽራቸው የዘማሪ ይልማ ኃይሌ መዝሙር

አንተ ለኔ መልካም ነህ/Ante lene melkam neh/Asfaw Melese/Rehoboth Grace Ethio. Evan. Church Boston, MA

NEW COVER SONG | Nana mushraye | ናና ሙሽራዬ | selam desta & meskerem getu COVERD BY Lidu & Meri | 2025