መባረክን የምታውቅ የኛ ጌታ | Mebareken Yemetawk | ሳሙኤል ቦርሳሞ | SAMUEL BORSAMO |
መባረክን የምታውቅ የኛ ጌታ | Mebareken Yemetawk | ሳሙኤል ቦርሳሞ | SAMUEL BORSAMO | መባረክን የምታውቅ እኛ ጌታ መዳሰስን የምታውቅ እኛ አለኝታ ዛሬም ደግሞ ጎብኘን እንደ ቃልህ የእኛ ስጋ ሞቶ አንተን እንድናይ መባረክን የምታውቅ እኛ ጌታ መዳሰስን የምታውቅ እኛ አለኝታ ዛሬም ደግሞ ጎብኘን እንደ ቃልህ የእኛ ስጋ ሞቶ አንተን እንድናይ ከጥላ ስር ሆነን አንተን ስንጠብቅህ የልባችንን መሻት ገልጠን ስንነግርህ አጽናኙ ድምፅህን ህዝብን አሰምተህ እና ተገናኘን ሙላን በባርኮትህ መባረክን የምታውቅ እኛ ጌታ መዳሰስን የምታውቅ እኛ አለኝታ ዛሬም ደግሞ ጎብኘን እንደ ቃልህ የእኛ ስጋ ሞቶ አንተን እንድናይ መባረክን የምታውቅ እኛ ጌታ መዳሰስን የምታውቅ እኛ አለኝታ ዛሬም ደግሞ ጎብኘን እንደ ቃልህ የእኛ ስጋ ሞቶ አንተን እንድናይ ጌታ አንተ ስትመጣ በልጆች መሃል ያዘነ ይጽናናል ደካማ ይበረታል በክብር ስትነግስ ከፍ ከፍም ስትል የተፍገመገመም በእምነት ይሞላል መባረክን የምታውቅ እኛ ጌታ መዳሰስን የምታውቅ እኛ አለኝታ ዛሬም ደግሞ ጎብኘን እንደ ቃልህ የእኛ ስጋ ሞቶ አንተን እንድናይ መባረክን የምታውቅ እኛ ጌታ መዳሰስን የምታውቅ እኛ አለኝታ ዛሬም ደግሞ ጎብኘን እንደ ቃልህ የእኛ ስጋ ሞቶ አንተን እንድናይ ከሀጥያት በስተቀር በሁሉም ያለፍህ የምስኪኖች ወዳጅ አንተ ስለሆንህ በቀደመው ክንድህ በቀደመው ሀይልህ ውረድ በመሀላችን ዛሬም እንደ ቃልህ መባረክን የምታውቅ እኛ ጌታ መዳሰስን የምታውቅ እኛ አለኝታ ዛሬም ደግሞ ጎብኘን እንደ ቃልህ የእኛ ስጋ ሞቶ አንተን እንድናይ መባረክን የምታውቅ እኛ ጌታ መዳሰስን የምታውቅ እኛ አለኝታ ዛሬም ደግሞ ጎብኘን እንደ ቃልህ የእኛ ስጋ ሞቶ አንተን እንድናይ የተትረፈረፈ በረከት አለህና ስብራትን ጠጋኝ ልብን የሚያጽናና የጉብኝትህን ልክ ዛሬ በዚህ አይተን እንድትነግስልን ደግመህ ደግመህ ጎብኘን መባረክን የምታውቅ እኛ ጌታ መዳሰስን የምታውቅ እኛ አለኝታ ዛሬም ደግሞ ጎብኘን እንደ ቃልህ የእኛ ስጋ ሞቶ አንተን እንድናይ መባረክን የምታውቅ እኛ ጌታ መዳሰስን የምታውቅ እኛ አለኝታ ዛሬም ደግሞ ጎብኘን እንደ ቃልህ የእኛ ስጋ ሞቶ አንተን እንድናይ #lyrics #samuelborsamo #ሳሙኤልቦርሳሞ #protestantsongs #oldprotstantsong #መባረክንየምታቅየኛጌታ #mebarekenyemetakyegageta

እግዚአብሄር ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ |Egzibhar hoy endet denk neh |ዘማሪ ሳሙኤል ቦርሳሞ |Samuel Borsamo

አንድ ጊዜ አስበኝ ብዬ | ሳሙኤል ቦርሳሞ | ande geza asebeg beya | Samuel Borsamo

ኢትዮጵያዊ ዜማ | የነፍስ ዕረፍት (Relaxing Ethio-Soul Mix) Vol#5

Kaleab Mengistu @ Kingdom Sound Worship Night 2024 '' Eyemarkegn '' Original Song By Aster Abebe

እንዴት ይረሳል|| Endet Yeresal|| ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል|| Pastor Daniel Amdemichael|| PCGIC #tibebuworkeye

ጌታዬ ባንተ ልጓም | Getaye Bante Liguam | Samuel ሳሙኤል ቦርሳሞ Borsamo

#አረስርሰኝ | Singer_Bereket_Tesfaye | #Doriel_Ministry

Yohannes Girma // የልቤ ደስታ// Yelibe Desta

🔥እስቲ ጠጋ! መላ ያለው እሱጋ!! ESTI TEGA MELA YALEW ESUGA NEW SONG EBENEZER TAGESSE June 2026

“ያንተ ነው ምስጋናው” ይትባረክ ታምሩ //NEW ETHOPIAN GOSPEL SONG

Ethiopian Jazz Music: የልቤ መሸሸጊያ – New Ethiopian Music Milkyas 2026 | Ethio Dreams

ኑ ስለ እግዚአብሔር እናውራ | ቤቲ ተዘራ | Nu Sile Egziabher Enawura – Betty Tezera | Ethiopian Gospel Song 2026

ልብን የሚያረሰርሱ የፀሎት መዝሙሮች ስብስብ || Protestant mezmur #mezmur #protestantsong #ቃልበቃል #አምልኮ

ምን ዓይነት ፍቅር ነው Min Aynet Fikir New |ዘማሪ ሳሙኤል ቦርሳሞ Samuel Borsamo

YOSEF AYALEW ዮሴፍ አያሌው | ስራዬን የሰራህልኝ|#live CJ TV WORSHIP

ላውድልህ | መስፍን ዱጉና | Devotional Worship Night | Lawedeleh | Mesfin Duguna |

ሁሉ ባንተ ነው | DANIEL AMDEMICHAEL | LIVE WORSHIP | Halwot Emmanuel United Church |#2026

የመከረኝን የረዳኝ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ | ዘማሪ ሳሙኤል ቦርሳሞ lyrics

የአምልኮ መዝሙሮች ስብስብ / Ethiopian Worship Songs Collection

