አቅጣጫ ቢስ ሆኜ በአለም ውስጥ ስቀመጥ ዘማሪ ሙሉቀን መለሰ | Muluken Melese lyrics

አቅጣጫ ቢስ ሆኜ በአለም ውስጥ ስቀመጥ ዘማሪ ሙሉቀን መለሰ | Muluken Melese lyrics አቅጣጫ ቢሶኝ ባለም ውስጥ ስቀመጥ በጎውን ከክፉ አስተውዬ ሳልመርጥ ውሸትን ከእውነት ጋር በርዤ ስቃይጥ የኃጢአትን ጽዋ ብርሌ ስጨብጥ የሞት ውሃ ጥሞኝ ገልብጬ ስጨልጥ እምነት ወግጄልኝ ብዬ ስሸመጥጥ በጥፋት ባህር ውስጥ ተዘፍቄ ስሰምጥ የዘላለም ቤቴን ትቼው ስፈረጥጥ ወደፊት እያየሁ ወደኋላ ስሮጥ ከፋ ወዳደቀኝ ቦታዬን ስለውጥ ፈተናው በዝቶብኝ ሰውነቴ ደቆ ገላዬ ሰልስሎ አንጀቴ ተጣብቆ ማገልገል አቅቶኝ ኃይሌ እንደ ገል ደርቆ (ኃይሌ እንደ ገል ደርቆ) መቅረዜ ባዶ ነው ዘይቴ ፈሶ አልቆ (ዘይቴ ፈሶ አልቆ) የማበራ መስሎኝ ሳላውቅ ጨልሜያለሁ እንደ ሻማ ስቃጠል ካሰንብቻለሁ ኩራዜ ብቻ አለ እምባው ፈሷል ነቅቶ (እምባው ፈሷል ነቅቶ) ያበራ እንደነበር በሽታው ታወቀ (በሽታው ታወቀ) ንፋስ ነካውና ኩራዜም ጨለመ ተክዬ ያላቆምኩት ድንኳኔም ዘመመ (ድንኳኔም ዘመመ) ቤት መስራት ጀምሬ ሳንቃ ሳይገባበት የሚያጠናክረውም ማገር ሳይዞርበት (ማገር ሳይዞርበት) በቆመው አጥንቴ ጭቃ ለጠፍኩበት ከውጭ ብቻ እንዲታይ በቀለም አስዋብኩት (በቀለም አስዋብኩት) ጣራውን ሳልከድን ማገሩን ሳልጨርስ ጭቃ ለጠፍኩበት ግድግዳው እንዲለብስ (ግድግዳው እንዲለብስ) ባለቱ ላይ ቆሞ አልተመሰረተ በጣራው ትክክል ምሰሶው አልቆመ (ምሰሶው አልቆመ) የማዕዘኑ ድንጋይ ቦታውን አልያዘም ቤቱ ተሰራ እንጂ ደጋፊ አላገኘም የኋላ የኋላ ማዘን አይቀርም (ማዘን አይቀርም) ደጄን በእሳት ሳይሆን በገለባ አጠርኩት ሌባ አረግጦት ገባ ሀብቴን አስወሰድኩት የጠበቅኩት መስሎኝ ቤቴን አዘረፍኩት (ቤቴን አዘረፍኩት) ለሞት የሚጣደፍ ፍቅር ተላላፊ የሰላም ወላፈን አጥር ሰብሮ ጠፊ ስምን አስደልዞ ከህይወት መጽሐፍ ወጥቶ ለጠላት ተማርኮ ለአለም እጅ ሰጥቶ መሸሽ ምን ያዋጣል ከአምላክ ተለይቶ (ከአምላክ ተለይቶ) ቃል ኪዳን አፍርሼ ቆብልዬ ልጠፋ እንደገና ላለም ልደክም ልለፋ (ልደክም ልለፋ) ባቢሎን ትብላኝ ድንበሬን ሳሰፋ የቀረበልኝን ማዕድ ስደፋ (ማዕድ ስደፋ) አንጋጥጬ አየሁ የአቅሜን ስጋፋ የነበረኝ ሁሉ ከእጄ ላይ ተደፋ (ከእጄ ላይ ተደፋ) ሰልሳል ጎመን መስሎኝ አላምጬ ስበላ ሆዳችን ሳይጠግብ በምሬት ተሞላ (በምሬት ተሞላ) ኃጢአትን እንደ እህል አላምጠን ስንበላ ከመንጋው ተለየን ቀረን ወደኋላ (ቀረን ወደኋላ) የሰላምን በረት አፍርሼ ስጋልብ የሚደርስብኝን ክፉውን ሳላስብ (ክፉውን ሳላስብ) ወድቄ ተሰበርኩ አሁን በማላስበው (አሁን በማላስበው) እትብቴም ክርስቲያን ሆኜ ስመላለስ ህይወቴ ተቀጨ ኃጢአት ሳበሰብስ (ኃጢአት ሳበሰብስ) አልተሰበሰብኩም በቃሉ አልታመንኩም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አልተመላለስኩም በእምነት የቆምኩ መስሎኝ መውደቄን ሳላውቀው (መውደቄን ሳላውቀው) እግሬ በእግዚአብሔር ቤት ልቤ ግን በአለም ነው (ልቤ ግን በአለም ነው)

ሙሉቀን መለሰ - ምርጥ ዘፈኖች ስብስብ | Muluken Melese Old Songs
▶︎

ሙሉቀን መለሰ - ምርጥ ዘፈኖች ስብስብ | Muluken Melese Old Songs

የቀድሞ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ፤ የአዲስአበባው ስብሰባ |ETHIO FORUM
▶︎

የቀድሞ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ፤ የአዲስአበባው ስብሰባ |ETHIO FORUM

መስኪ በድጋሜ በሳቅ ገደለችን! | የዛሬው ደግሞ ይለያል! | Meskerem Kebede #marakiweg  #lifestyle
▶︎

መስኪ በድጋሜ በሳቅ ገደለችን! | የዛሬው ደግሞ ይለያል! | Meskerem Kebede #marakiweg #lifestyle

ይሄ ነው የኔ ጌታ / Devotional Worship Night / Abeba Tadele አበባ ታደለ
▶︎

ይሄ ነው የኔ ጌታ / Devotional Worship Night / Abeba Tadele አበባ ታደለ

Muluken Melese Akitacha bes hogne | አቅጣጫ ቢስ ሆኜ | ሙሉቀን መለሠ | new pente song 2018 | addis mezmur
▶︎

Muluken Melese Akitacha bes hogne | አቅጣጫ ቢስ ሆኜ | ሙሉቀን መለሠ | new pente song 2018 | addis mezmur

Minew Kerefede
▶︎

Minew Kerefede

የወሎ ልጅ - ተሾመ ምትኩ #amharic #amharicmusic #ethiopianmusic
▶︎

የወሎ ልጅ - ተሾመ ምትኩ #amharic #amharicmusic #ethiopianmusic

Ahmed Teshome [Dinbi] - BEREDO NEW | በረዶ ነዉ | Track 04 (Official Lyrics Audio)
▶︎

Ahmed Teshome [Dinbi] - BEREDO NEW | በረዶ ነዉ | Track 04 (Official Lyrics Audio)

ፓስተር አገኘሁ ይደግ - አይለወጥም Pastor Agegnehu Yideg - Ayilewetim (Live)
▶︎

ፓስተር አገኘሁ ይደግ - አይለወጥም Pastor Agegnehu Yideg - Ayilewetim (Live)

Aster aweke full album 2026  nonestope አስቴር አወቀ
▶︎

Aster aweke full album 2026 nonestope አስቴር አወቀ

Bezawerk Asfaw -Tizita- በዛወርቅ አስፋው (ትዝታ)- Ethiopian Music
▶︎

Bezawerk Asfaw -Tizita- በዛወርቅ አስፋው (ትዝታ)- Ethiopian Music

Esayas Tamerat - Lembaye boy lesra - | ለእባዬ ቦይ ልስራ - New Ethiopian Music 2026 - (Official Video)
▶︎

Esayas Tamerat - Lembaye boy lesra - | ለእባዬ ቦይ ልስራ - New Ethiopian Music 2026 - (Official Video)

እንግዳዬ ክፍት ነው ቤቴ 😭😭 @Christiansonghubb🙏🙏ዘማሪ ቤቴሊየም ግርማ (ከወደቅንበት የሚያነሳ የጌታ አብሮነት ከናተጋር ይሁን)
▶︎

እንግዳዬ ክፍት ነው ቤቴ 😭😭 @Christiansonghubb🙏🙏ዘማሪ ቤቴሊየም ግርማ (ከወደቅንበት የሚያነሳ የጌታ አብሮነት ከናተጋር ይሁን)

teshome miteku - ሀሳቤ
▶︎

teshome miteku - ሀሳቤ

A collection of the best 70's and 80's classic songs vol.1//ምርጥ የ70ዎቹ እና 80ዎቹ ክላሲክ ዘፈኖች ስብስብ ቁጥር 1
▶︎

A collection of the best 70's and 80's classic songs vol.1//ምርጥ የ70ዎቹ እና 80ዎቹ ክላሲክ ዘፈኖች ስብስብ ቁጥር 1

መባረክን የምታውቅ የኛ ጌታ  | Mebareken Yemetawk | ሳሙኤል ቦርሳሞ | SAMUEL BORSAMO |
▶︎

መባረክን የምታውቅ የኛ ጌታ | Mebareken Yemetawk | ሳሙኤል ቦርሳሞ | SAMUEL BORSAMO |

ሰበር ዜና፡ ሐምሌ 11/2018 ምሽት : Ethiopian: news today 18 July 2026
▶︎

ሰበር ዜና፡ ሐምሌ 11/2018 ምሽት : Ethiopian: news today 18 July 2026

ቴድሮስ ታደሰ የተመረጡ የሙዚቃ ስብስቦች | Tewodros Tadesse selected Music Collections
▶︎

ቴድሮስ ታደሰ የተመረጡ የሙዚቃ ስብስቦች | Tewodros Tadesse selected Music Collections

Ahmed Teshome [Dinbi] - YIREFDAL - ይረፍዳል - Track 10 (Official Lyrics Audio)
▶︎

Ahmed Teshome [Dinbi] - YIREFDAL - ይረፍዳል - Track 10 (Official Lyrics Audio)