የኔታንያሁ ሚስጥር ወጣ! ሂዝቦላህ የቦፎርት ግንብን ከእስራኤል ነጠቀ! | Hezbollah snatches Beaufort Castle back!

📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! እስራኤል በደቡብ ሊባኖስ የሚገኘውንና 900 ዓመታት ዕድሜ ያለውን ስልታዊውን የቦፎርት ግንብን (ቀልዓት አል-ሸቂፍ) መቆጣጠሯን በይፋ ስታውጅ፤ በአንጻሩ ሂዝቦላህ ግን ጥቃቱን ቀልብሶ የእስራኤልን ጦር ከአካባቢው እያስለቀቀው መሆኑን ገልጿል።   በሊባኖስ ተራሮች ላይ እየተካሄደ ያለው ይህ እልህ አስጨራሽ ጦርነት፣ መላውን መካከለኛው ምስራቅ ወደ ከባድ ቀውስ እያመራ ነው! እስራኤል የቦፎርት ግንብን (ቀልዓት አል-ሸቂፍ) ለመያዝ ለምን ፈለገች ሂዝቦላህስ ይህንን ግንብ ለምን የሞት ሽረት አደረገው የሚለው አበይት ጥያቄ ነው። ይህ እስራኤለ‍እ የምታከናውነው ዘመቻ በትራምፕ ጣልቃ ገብነት ለአኢራን ድርድር ሲባል የተኩስአቁም ይተገበራል በሚል መግለጫ ቢወጣም እስራኤል ግን አሁንም ጦርነቱን ቀጥላለች። ይሁን እነጂ የኔታንያሀ‍ኡ አካሄድ ተቃውሞ እየገጠመው ነው።   በእስራኤል ከፍተኛ የጦር መሪዎች ዘንድ ታይቶ የማይታወቅ ቁጣንም ቀስቅሷል።   ለመሆኑ በቦፎርት ግንብ ላይ እውነተኛው እውነታ ምንድን ነው? የኔታንያሁ የኢራን እና የሊባኖስ ዘመቻዎች እስራኤልን ወደ ምን ዓይነት የውስጥ መበታተን እየገፏት ነው? በዛሬው ቪዲዮችን፣ አሁን እየተከሰቱ ያሉትን እጅግ ትኩስ መረጃዎች ሰነዶችን ዋቢ በማድረግ በዝርዝር እንፈትሻለን።   While Israel has officially announced its control over the strategic, 900-year-old Beaufort Castle (Qal'at al-Shaqif) in southern Lebanon, Hezbollah, conversely, claims to have repelled the attack and is forcing the Israeli army to retreat from the area. This grueling war taking place in the mountains of Lebanon is leading the entire Middle East toward a severe crisis! The major questions remain: Why did Israel want to capture Beaufort Castle (Qal'at al-Shaqif), and why has Hezbollah made defending this castle a matter of life and death? Although statements have emerged suggesting a ceasefire would be implemented through Trump's intervention to facilitate negotiations with Iran, Israel is nevertheless continuing the war. However, Netanyahu's approach is facing heavy opposition. It has also sparked unprecedented anger among Israel's top military commanders. So, what is the actual reality regarding Beaufort Castle? To what kind of internal fragmentation are Netanyahu's Iranian and Lebanese campaigns pushing Israel? In today's video, we will examine the latest, breaking information in detail, referencing authenticated documents. #GebeyaMedia #GebeyaPodcast #Israel #Lebanon #Hezbollah #BeaufortCastle #QalatAlShaqif #MiddleEast #MiddleEastConflict #WarNews #BreakingNews #Geopolitics #Netanyahu #Trump #Iran #Military #Conflict #WorldNews #Crisis #GlobalTensions #DefenseNews

የእስራኤል ኮማንዶዎች በምስጢራዊ ሀገራት! የኢራን ኒውክሊየር ምስጢር! | The Mystery of Iran's Nuclear Program
▶︎

የእስራኤል ኮማንዶዎች በምስጢራዊ ሀገራት! የኢራን ኒውክሊየር ምስጢር! | The Mystery of Iran's Nuclear Program

TRANSFER UPDATE: በአርሰናል የዝውውር ራዳር  ውስጥ | ማይክል ኦሊሴህ ወደ ሪያል ማድሪድ?
▶︎

TRANSFER UPDATE: በአርሰናል የዝውውር ራዳር ውስጥ | ማይክል ኦሊሴህ ወደ ሪያል ማድሪድ?

TechTalk With Solomon S29 E8 - በአስፈሪው የሶሻል ሚዲያ  የትኩረት "attention" ኢኮኖሚ ውስጥ ሸቀጡ እኛ ነን!
▶︎

TechTalk With Solomon S29 E8 - በአስፈሪው የሶሻል ሚዲያ የትኩረት "attention" ኢኮኖሚ ውስጥ ሸቀጡ እኛ ነን!

አስፈሪው የእስራኤል እቅድ በጋዛ! ከሐማስ ትጥቅ አለመፍታትጀርባ! | Behind Hamas's refusal to disarm!
▶︎

አስፈሪው የእስራኤል እቅድ በጋዛ! ከሐማስ ትጥቅ አለመፍታትጀርባ! | Behind Hamas's refusal to disarm!

የተንታኙ ቀጣይ ያልተጠበቀ ትንበያ! ኢራን በሰሜን ኮርያ መንገድ! | Iran is Following the North Korea Model!
▶︎

የተንታኙ ቀጣይ ያልተጠበቀ ትንበያ! ኢራን በሰሜን ኮርያ መንገድ! | Iran is Following the North Korea Model!

እስከዛሬ ያልሰማነውን ጉድ ዘረገፈችው ! African poverty and aid organizations
▶︎

እስከዛሬ ያልሰማነውን ጉድ ዘረገፈችው ! African poverty and aid organizations

EMS Eletawi ሕዝባዊ ንቅናቄ Fri 05 Jun 2026
▶︎

EMS Eletawi ሕዝባዊ ንቅናቄ Fri 05 Jun 2026

Anchor Media የአፋብን አባት አርበኞች ም/ቤት አባላት ወቅታዊ ጥሪና መልዕክት
▶︎

Anchor Media የአፋብን አባት አርበኞች ም/ቤት አባላት ወቅታዊ ጥሪና መልዕክት

ኢራን አስደነቀች | ስምምነቱስ? ተረክ ሚዛን Salon Terek
▶︎

ኢራን አስደነቀች | ስምምነቱስ? ተረክ ሚዛን Salon Terek

የከሸፈው የሱዳን የሰላም ንግግር! 'ይህ የውርደት ውል ነው' - ሄዝቦላህ! | "This is a treaty of humiliation" - Hezbollah!
▶︎

የከሸፈው የሱዳን የሰላም ንግግር! 'ይህ የውርደት ውል ነው' - ሄዝቦላህ! | "This is a treaty of humiliation" - Hezbollah!

ኢትዮጵያ ላይ የሳቁ አፈሩ  | እውን የሆነው የጋዝ አብዮት  | Semonigna
▶︎

ኢትዮጵያ ላይ የሳቁ አፈሩ | እውን የሆነው የጋዝ አብዮት | Semonigna

“ልክ አልነበርንም!” ቆይታ ከጋሽ ገስጥ ተጫኔ (ደራሲ) ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #history
▶︎

“ልክ አልነበርንም!” ቆይታ ከጋሽ ገስጥ ተጫኔ (ደራሲ) ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #history

 ይህ ታሪክ ብቻ አይደለም ተአምር ነው  #ethiopianpodacst #story#habesha #podcast #ታሪክ
▶︎

ይህ ታሪክ ብቻ አይደለም ተአምር ነው #ethiopianpodacst #story#habesha #podcast #ታሪክ

አርቲስት ፈቃዱ ከበደ ልጅ ቤት ሄደን የገጠመን ፈተና || እናቱ የነገረችንን ሌላ አሳዛኝ ጉዳይ እንንገራችሁ @erq-media-TV
▶︎

አርቲስት ፈቃዱ ከበደ ልጅ ቤት ሄደን የገጠመን ፈተና || እናቱ የነገረችንን ሌላ አሳዛኝ ጉዳይ እንንገራችሁ @erq-media-TV

🔴ይህን ስም ይፈሩታል!! ለምን እንዲጠፋ ተፈለገ?
▶︎

🔴ይህን ስም ይፈሩታል!! ለምን እንዲጠፋ ተፈለገ?

Ethiopia - እነዘመነ ካሴ ስለምርጫው!፣ በኤርትራ አዲስ ንቅናቄ ተጀመረ፣ የጦር አዛዦች ተከሰሱ፣ ከአዲስ አበባ ጥብቅ ማሳሰቢያ
▶︎

Ethiopia - እነዘመነ ካሴ ስለምርጫው!፣ በኤርትራ አዲስ ንቅናቄ ተጀመረ፣ የጦር አዛዦች ተከሰሱ፣ ከአዲስ አበባ ጥብቅ ማሳሰቢያ

ቤተ-እስራኤላዊ ማነው? (ቆይታ ከደራሲ አምሳሉ መሐሪ ጋር) ክፍል - 1 @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች #booktube
▶︎

ቤተ-እስራኤላዊ ማነው? (ቆይታ ከደራሲ አምሳሉ መሐሪ ጋር) ክፍል - 1 @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች #booktube

How Iran and the US went from friends to bitter foes - BBC Africa
▶︎

How Iran and the US went from friends to bitter foes - BBC Africa

የሰው ነገር ...  የሸይኻችን ሰዓት | ኸሚስ ምሽት - ክፍል 271 Khemis Mishit #Khemis_Mishit
▶︎

የሰው ነገር ... የሸይኻችን ሰዓት | ኸሚስ ምሽት - ክፍል 271 Khemis Mishit #Khemis_Mishit

አስፈሪ ውቂያኖስ ውስጥ ብቻቸውን የሚኖሩት 40 ሰዎች!
▶︎

አስፈሪ ውቂያኖስ ውስጥ ብቻቸውን የሚኖሩት 40 ሰዎች!