🔴ይህን ስም ይፈሩታል!! ለምን እንዲጠፋ ተፈለገ?
ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪና የመምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርቶችና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም የነፍስ ምግቦችን የምትፈልጉ " ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ( Quanquayenesh Media ) " በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እስከ ሕዝቧ ይባርክልን !

▶︎
🔴የኢትዮጵያ ኢሉሚናቲዎች ናቸው! እኛ የናቅንውን አሜሪካ እያነሳች ነው! || ከዶ/ር መስከረም ለቺሳ ጋር!

▶︎
♦️ለፍርድ የፈሰሰው የቅዱሳን ዕንባ ♦️

▶︎
ይህ ታሪክ ብቻ አይደለም ተአምር ነው #ethiopianpodacst #story#habesha #podcast #ታሪክ

▶︎
🔴የሠኔን ጾም ስትጾሙ ይህንን አድርጉ | የመንፈስ ቅዱስ አሠራር | ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ |Aba Gebrekidan New Sibket 2026

▶︎
እስከዛሬ ያልገባን የበረከት ህግ | መንፈሳዊ ንቃታችንን ማን ወሰደው | Dr. Meskerem Lechisa | QEBETO

▶︎
ሞት እና ህይወት አንድ ናቸው || 95%ቱን የተሰወረው ማንነታችንንእንዴት እንቀስቅሰው?||Mayazewal Eshetu Podcast Ep.190|| DR ABRHAM

▶︎
🔴ከ7000 ዓመታት በኋላ የተገኘው ድብቅ መጽሐፍ!! || #ሑሰትፖድካስት #quanquayenesh_media

▶︎
"ይቅርታ አልጠይቅም!"|“ስለ ጠቅላዩ ያልተሰሙ ምስጢሮች!”|ወንድሜ ኦሞ ወንዝ በግፍ ተገሏል!

▶︎
የመድኃኔዓለም መዝሙሮች ስብስብ 27 | Medhanealem | Ethiopian Orthodox tewahedo mezmure

▶︎
የቅዱስ ላሊበላ አስደናቂ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

▶︎
🔴ነብዩ ሄኖክ ኢትዮጵያዊ ነው? ምሥጢራዊው መጽሐፍ ኢትዮጵያ እንዴት ተገኘ?|| ሑሰት ፖድካስት #quanquayenesh_media #ቋንቋዬነሽሚዲያ

▶︎
አሜሪካ ህይወቴን አባክናዋለች 20 አመት Ford መስራት እስር ቤት ነበር Manyazewal Eshetu Podcast Ep.191||

▶︎
በሰኔ ጾም ማድረግ የሌሉብን ነገሮች || የቄሶች ጾም የምትሉትን አሁኑኑ አቁሙ! || በመምህር ጸጋዬ አሰፋ @neamnmedia19

▶︎
የሐሳብ ፍልሚያ!|"ሰው ወደፊት ላይሞት ይችላል!"|"ሐኪም ዋጋ የሌለው ጊዜ እየመጣ ነው!"

▶︎
መጽሐፈ ሔኖክ | ማንበብ ጀምሩ | SHOCKING NEWS ! | ዶር ሮዳስ ታደሰ - Dr. Rodas Tadese

▶︎
የሰዎችን ህይወት እየቀጠፈ ያለው አሳሳቢ ጉዳይ #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #podcastbrasil

▶︎
🛑➥ይህን አስደናቂ ፀሎት ስትፀልዩ የማይሳካ ነገር አይኖርም ||| የመዝሙረ ዳዊት ፀሎት እልፍ ጥቅሞች -መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ መምህር ግሩም ወርቁ

▶︎
ባለትዳር መሆኑን እያወኩ የጀመርኩት ፍቅር ልንጋባ ወስነን ከባድ ዋጋ አስከፈለኝ ሴቶች ከኔ ተማሩ #BERHANTUBE #ብርሃንቲዩብ #EAGLEPODCAST

▶︎
🔴ከመኪና አደጋ የተረፍኩበት አጋጣሚ

▶︎
