የከሸፈው የሱዳን የሰላም ንግግር! 'ይህ የውርደት ውል ነው' - ሄዝቦላህ! | "This is a treaty of humiliation" - Hezbollah!

📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! በአፍሪካ ቀንድ የዲፕሎማሲ ማዕከል አዲስ አበባ ከተማ ለሁለት ቀናት የተሰናዳው የሱዳን ሲቪል እና የፖለቲካ ኃይሎች ውይይት፣ ገና ሳይጀምር በዲፕሎማሲያዊ አጣብቂኝ ውስጥ የወደቀበትን ክስተት እንፈትሻለን። ስብሰባው የጋራ የሰላም ራዕይ የመቅረጽ ጉዳይ ሳይሆን፣ ‘በሱዳን የወደፊት እጣ ፈንታ ላይ የመወሰን ህጋዊ መብት የማን ነው?’ የሚል ፍጹም ጥላቻ የተሞላበት የውክልና ፍልሚያ የተስተዋለበት ሆኖ አልፏል። በአዲስ አበባ የጉባኤ አዳራሾች ውስጥ የሚሰሙት ንግግሮች እና በሱዳን ምድር ካለው የጄነራሎች እና የጎሳ ግጭት እውነታ ጋር እንዴት ተፋቱ? ሙሉ ዝርዝሩን እናቀርባለን። ከሁለት ወር ገደማ የተኩስ አቁም ሂደት በኋላም ሁለቱም ሀይሎች የሚያለያያቸው ጉዳዮች መልካቸው እየቀየሩ መጥተው አሁን የሂዝቦላህ እና የሊባኖስ ጉዳይ የትኩረት ማእከል ሆነው ቀጥለዋል። ነገሮችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ከምንግዜውም በላይ ፍላጎት እያሳዩ የሚገኙት የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የሊባኖሱ ጉዳይ ከኢራኑ ድርድር ለመነጠል ያደረጉት ሙከራ አለመሳካቱን ተከትሎ ጫና በማድረግ በሊባኖስ እና በእስራኤል መካከል አዲስ የቶኩስ አቁም ስምምነት ላይ ቢደርሱም፣ ስምምነቱ ግን በሂዝቦላህ ወገን ተቀባይነት አለማግኘቱ ተዘግቧል።   ይህ ደግሞ የድርድር ተስፋዎች እንዳያጨልም ተሰግቷል። ይባስ ብሎ የኢራኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር አባስ አራግቺ በሊባኖስዋ ዋና ከተማ በቤይሩት የሚፈፀም ጥቃት የጦርነቱ ዳግም ጅማሬ ማብሰሪያ ደወል ይሆናል ማለታቸውን ተከትሎ ነገሮች ወደ ጦርነት አፋፍ እያመሩ ይሆን እንዴ የሚል ጥያቄ ተነስቷል። በእውነቱ ግን ኢራን ዳግም ጦርነት እንዲጀመር ፍላጎት አላት? ምንም ለማግኘት? በዝርዝር የምንመለከተው ጉዳይ ነው። አብራችሁን ቆዩ!     We examine the event where the two-day discussion of Sudanese civil and political forces, organized in the Horn of Africa's diplomatic hub, Addis Ababa, fell into a diplomatic deadlock before it even began. The meeting turned out to be a venue where a deeply bitter proxy fight was observed over the question, "Who has the legitimate right to decide on the future fate of Sudan?" rather than an issue of shaping a shared vision for peace. How did the speeches heard within the conference halls of Addis Ababa divorce themselves from the reality of the generals' and tribal conflicts on Sudanese soil? We present the full details. The Shift in Focus: Hezbollah and Lebanon Even after nearly two months of a ceasefire process, the issues dividing both forces have continued to change their appearance, and now the affairs of Hezbollah and Lebanon have remained the center of attention. U.S. President Donald Trump, who is showing a greater desire than ever to resolve things peacefully, pressured both sides after his attempt to decouple the Lebanese issue from the Iranian negotiations failed. Although he managed to reach a new ceasefire agreement between Lebanon and Israel, it has been reported that the agreement failed to gain acceptance from Hezbollah's side. This has raised fears that it could dim the hopes of negotiations. To make matters worse, following Iranian Foreign Minister Abbas Araghchi's statement that any attack carried out on the Lebanese capital, Beirut, would ring the bell for the resumption of the war, questions have been raised about whether things are heading to the brink of war. But in reality, does Iran desire the war to restart? To gain what? It is an issue we will look into in detail. Stay with us!   #GebeyaMedia #GebeyaAnalysis #Sudan #SudanConflict #KeepEyesOnSudan #AddisAbaba #HornOfAfrica #SudanNews #AfricanDiplomacy #Lebanon #Hezbollah #Israel #MiddleEastNews #Ceasefire #Beirut #Iran

TechTalk With Solomon S29 E8 - በአስፈሪው የሶሻል ሚዲያ  የትኩረት "attention" ኢኮኖሚ ውስጥ ሸቀጡ እኛ ነን!
▶︎

TechTalk With Solomon S29 E8 - በአስፈሪው የሶሻል ሚዲያ የትኩረት "attention" ኢኮኖሚ ውስጥ ሸቀጡ እኛ ነን!

አስፈሪው የእስራኤል እቅድ በጋዛ! ከሐማስ ትጥቅ አለመፍታትጀርባ! | Behind Hamas's refusal to disarm!
▶︎

አስፈሪው የእስራኤል እቅድ በጋዛ! ከሐማስ ትጥቅ አለመፍታትጀርባ! | Behind Hamas's refusal to disarm!

የእስራኤል ኮማንዶዎች በምስጢራዊ ሀገራት! የኢራን ኒውክሊየር ምስጢር! | The Mystery of Iran's Nuclear Program
▶︎

የእስራኤል ኮማንዶዎች በምስጢራዊ ሀገራት! የኢራን ኒውክሊየር ምስጢር! | The Mystery of Iran's Nuclear Program

Iran General rejects Trump’s request to meet Supreme Leader, warns of reprisals | Janta Ka Reporter
▶︎

Iran General rejects Trump’s request to meet Supreme Leader, warns of reprisals | Janta Ka Reporter

Sudan Crisis EXPOSED | Why Foreign Powers Are Fighting Over Africa's Ports
▶︎

Sudan Crisis EXPOSED | Why Foreign Powers Are Fighting Over Africa's Ports

EMS Eletawi ሕዝባዊ ንቅናቄ Fri 05 Jun 2026
▶︎

EMS Eletawi ሕዝባዊ ንቅናቄ Fri 05 Jun 2026

US Middle East Policy: The Growing Propensity for Genocide
▶︎

US Middle East Policy: The Growing Propensity for Genocide

Ethiopia - ገራሚው የሥልጣን ነጠቃ | ከዚያስ….?
▶︎

Ethiopia - ገራሚው የሥልጣን ነጠቃ | ከዚያስ….?

Quincy Institute Founder On Surprising U.N. Security Council Vote
▶︎

Quincy Institute Founder On Surprising U.N. Security Council Vote

Ethiopia - እነዘመነ ካሴ ስለምርጫው!፣ በኤርትራ አዲስ ንቅናቄ ተጀመረ፣ የጦር አዛዦች ተከሰሱ፣ ከአዲስ አበባ ጥብቅ ማሳሰቢያ
▶︎

Ethiopia - እነዘመነ ካሴ ስለምርጫው!፣ በኤርትራ አዲስ ንቅናቄ ተጀመረ፣ የጦር አዛዦች ተከሰሱ፣ ከአዲስ አበባ ጥብቅ ማሳሰቢያ

ሳውዲ ነግ በእኔ አለች! | አረቡን ያስደነገጠው የኢራን ጥቃት! | አሜሪካ ኢራንን ደበደበች! @NBCETHIOPIA
▶︎

ሳውዲ ነግ በእኔ አለች! | አረቡን ያስደነገጠው የኢራን ጥቃት! | አሜሪካ ኢራንን ደበደበች! @NBCETHIOPIA

ኢራን አስደነቀች | ስምምነቱስ? ተረክ ሚዛን Salon Terek
▶︎

ኢራን አስደነቀች | ስምምነቱስ? ተረክ ሚዛን Salon Terek

የተንታኙ ቀጣይ ያልተጠበቀ ትንበያ! ኢራን በሰሜን ኮርያ መንገድ! | Iran is Following the North Korea Model!
▶︎

የተንታኙ ቀጣይ ያልተጠበቀ ትንበያ! ኢራን በሰሜን ኮርያ መንገድ! | Iran is Following the North Korea Model!

“ታቦተ ፅዮንን ፍለጋ” ለምን አደናጋሪ ሆነ? ቆይታ ከመምህር ዳንኤል ሠይፈሚካኤል (ረ/ፕሮፌሰር) ጋር! @endalegetamultimedia
▶︎

“ታቦተ ፅዮንን ፍለጋ” ለምን አደናጋሪ ሆነ? ቆይታ ከመምህር ዳንኤል ሠይፈሚካኤል (ረ/ፕሮፌሰር) ጋር! @endalegetamultimedia

“ሚሳኤሎቻችን አሜሪካ መድረስ አለባቸው”- ኢራን! “እኔ ባልኖር እስራኤል አትኖርም ነበር” - ትራምፕ! | missiles   America | Iran!
▶︎

“ሚሳኤሎቻችን አሜሪካ መድረስ አለባቸው”- ኢራን! “እኔ ባልኖር እስራኤል አትኖርም ነበር” - ትራምፕ! | missiles America | Iran!

May-19 ትራምፕ ፍክር ቀንዩ ህድማ ይፍትን I ኢራን ስልቶም ይሰርሕ ምህላዉ ጋህዲ I Trump Blinks Again! Iran Ready for War
▶︎

May-19 ትራምፕ ፍክር ቀንዩ ህድማ ይፍትን I ኢራን ስልቶም ይሰርሕ ምህላዉ ጋህዲ I Trump Blinks Again! Iran Ready for War

Breaking News  ተያዙ! የአሜሪካን ምስጢሮችን ለኢራን  የሚሸጠው ሚሊየነር
▶︎

Breaking News ተያዙ! የአሜሪካን ምስጢሮችን ለኢራን የሚሸጠው ሚሊየነር

Maponga: Why Africa Must Learn From Burkina Faso & China | America, Israel & Africa’s Future
▶︎

Maponga: Why Africa Must Learn From Burkina Faso & China | America, Israel & Africa’s Future

የኔታንያሁ ሚስጥር ወጣ! ሂዝቦላህ የቦፎርት ግንብን ከእስራኤል ነጠቀ! | Hezbollah snatches Beaufort Castle back!
▶︎

የኔታንያሁ ሚስጥር ወጣ! ሂዝቦላህ የቦፎርት ግንብን ከእስራኤል ነጠቀ! | Hezbollah snatches Beaufort Castle back!

ትራምፕ ለምን ወታደራዊ እቅዳቸውን ለመቀየር ተገደዱ? ''ዳግም ከተሳሳታችሁ የባሰ ነገር ይገጥማችኋል'' - ኢራን! | Trump | Iran
▶︎

ትራምፕ ለምን ወታደራዊ እቅዳቸውን ለመቀየር ተገደዱ? ''ዳግም ከተሳሳታችሁ የባሰ ነገር ይገጥማችኋል'' - ኢራን! | Trump | Iran