የተንታኙ ቀጣይ ያልተጠበቀ ትንበያ! ኢራን በሰሜን ኮርያ መንገድ! | Iran is Following the North Korea Model!
📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! ከዚህ ቀደም የአሜሪካ እና ኢራን ጦርነትን ቀድሞ በመተንበይ ዝናን ያተረፉት ታዋቂው ቻይናዊ ተንታኝ ፕሮፌሰር ዢያንግ ሹኤቺን (Prof. Jiang Xueqin) አሁን ደግሞ ኢራን የሰሜን ኮርያ ሞዴል መተግበሯ እንዴት አትራፊ እንዳደረጋት በዝርዝር ሲያቀርቡ፤ “አሜሪካ ሰሜን ኮሪያን የማታጠቃበትን ምክንያት መነሻ በማድረግ፣ ኢራን ያንኑ የሰሜን ኮሪያን ‘የህልውና ሞዴል’ (North Korea Model) ደረጃ በደረጃ እየተገበረችውነው” ይላሉ። የፕሮፌሰሩ ትንተና በነዚህ 4 ነጥቦች ላይም የሚያተኩሩ ሲሆን የኑክሌር እውነታ፡ ሰሜን ኮሪያ በ2006 ቦምብ ከሞከረች በኋላ የአሜሪካ ዛቻ ወደ ንግግር እንደተቀየረ ሁሉ፣ ኢራን አሁን የራሷን የኑክሌር ዋስትና ለመግዛት እየተጋች መሆኗ ከ2019 በኋላ ከዋሽንግተን ጋር ንግግር እንዳቆመችው ሁሉ፣ ኢራንም የማይታለፍ ቀይ መስመር አስምራ ድርድርን ሙሉ በሙሉ ወደ መዝጋት ልትሄድ ትችላለች የሚሉት ነጥቦች ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ፕሮፌሰር ዢያንግ እንዳስረዱት፤ አሜሪካ በጦር መሳሪያ ብትበልጥም፣ ኢራን ግን ሰሜን ኮሪያ እንዳደረገችው ጣልቃ ገብነት የሚያስከትለውን ዋጋ ለአሜሪካ በፍጹም የማያዋጣ በማድረግ ስልታዊ የበላይነት እየያዘች መሆኗን ነው። በዚህ ቪዲዮ የፕሮፌሰሩ ሀሳብ በጥልቀት ይዳሰሳል። እስከመጨረሻው አብራችሁን ሁኑ። The renowned Chinese analyst, Professor Jiang Xueqin—who previously gained fame for accurately predicting the U.S.-Iran conflict—is now detailing how Iran has highly profited by implementing the North Korean model. Professor Jiang states: "Based on the reasons why the U.S. does not attack North Korea, Iran is step-by-step implementing that exact same North Korean 'Survival Model'." The professor's analysis focuses primarily on the following four key points: The Nuclear Reality: Just as America's threats turned into dialogue after North Korea tested a bomb in 2006, Iran is now striving to purchase its own nuclear guarantee. Closing the Door on Diplomacy: Much like North Korea halted talks with Washington after 2019, Iran may also draw an immovable red line and completely move toward closing off negotiations. Raising the Cost of Intervention: Professor Jiang explains that although the U.S. possesses superior weaponry, Iran is gaining a strategic advantage by making the price of intervention completely unaffordable for the U.S.—exactly as North Korea did. In this video, the Professor's insights will be explored in depth. Stay with us until the end! #GebeyaMedia #GebeyaPodcast #Iran #NorthKorea #IranNews #NorthKoreaModel #Tehran #Pyongyang #IranUSRelations #NuclearDeterrence #SurvivalModel #USForeignPolicy #USA #USIran #Pentagon #MilitaryAnalysis #Deterrence #Washington #JiangXueqin #ProfessorJiangXueqin #PoliticalAnalysis #ChineseAnalyst

የአሜሪካ የጦር ሄሊኮፕተር ተከሰከሰ! “እየሩሳሌም የቱርክ ትሆናለች”- ሚኒስትሩ! | “We will liberate Jerusalem”-Turkey

ገበያ ዜና! የሰዓቱ ሰበር መረጃዎች! - ሰኔ 03/2018 | Gebeya Sport | Dollar Exchange

Ethiopia - ህወሓት አዲስ ጥቃት ከፈተ!፣ በትግራይ ክተት ታወጀ!፣ የመተከሉ ጥቃት፣ የምርጫ ውጤቶች ይፋ ሆኑ፣ የትግራይ ወጣቶች ስደት

ሆርሙዝ - አዲሱ የኢራን ኒውክሌር?! ቅደመ - ግምቱን ያከሸፈው አደገኛ ካርድ! | Hormuz - The New Nuclearof Iran?

TechTalk With Solomon S29 E8 - በአስፈሪው የሶሻል ሚዲያ የትኩረት "attention" ኢኮኖሚ ውስጥ ሸቀጡ እኛ ነን!

ኢራን አስደነገጠች | ዘመቻ ካሚኒ ተጀመረ ተረክ ሚዛን Salon Terek

"ከኢትዮጵያዊነት ማማ ወርዶ ጎጥ ውስጥ መገኘት ኃጢአት ነው" |አምባ ላይ| Arts Tv #ብ/ጄ ካሳዬ ጨመዳ

ሰው የሌለበት የማይታመን ባዶ ሀገር Abel Birhanu Emptiest country in the world

EMS እስሩ ቀጥሏል! የአባቶች ቁጣ ጨምሯል! ቀጥታ Wed10Jun 2026

Jun-10 ትራምፕ ከቢድ ደብዳብ ኣብ ኢራን I ተሪር መልሲ ኢራን ንበይዛት US ዓረብ I Trump Strikes Iran Over Downed Helicopter

በጠንቋዪ ቤት ነው ያደኩት|| የሙት መንፈስ አናጋሪ አድርጎኛል||2 ኩላሊቴ ፌል ሆኗል || በሰው አእምሮ ይጫወታል||እንተንፍስ #92 || Siyum kaleab

“ከተማው በጠላት ተከቧል” ም/ጠ/ሚኒስትሩ፣ የመቀሌና አዲስ አበባ አዋጆች፣ ድሮኖች ተመቱ፣ ሄሊኮፕተሩ ተከሰከሰ፣ የበጀቱ በዶላር ማሽቆልቆል| EF

በበረዶ መሀል የሚፈሰው አስፈሪ ደም፥ ከየት መጣ?

ምድርን ወደ ገነት የመቀየር ሚስጥራዊ ቁልፍ በእጃችን ነው?

በመከላኪያ ውስጥ ብጥብጥና ሹምሽር , “የፋኖ/OLA ቅንጅት በአዳማ”, ከዳርፉር የተላኩ ድሮኖች በትግራይ፣ አብይና የግብፅ

የሰውነት ቶሎ ቶሎ መድከም/10 ተፈጥሯዊ መፍትሄዎች/ Fatigue/Easy Fatigability 10 Natural Solution

ሰበር! ደጋፊዎቹ በትራምፕ ላይ አመጹ! | በኒውዮርክ ትራምፕን ያስደነገጠው ክስተት! | የትራምፕ የአጋማሽ ምርጫው ስጋት!

የመብራት ወርሃዊ ክፍያ ሙሉ በሙሉ ቀረ || የሶላር መብራቶች ዋጋ በኢትዮጵያ || Premium#solarsystem price #ማራኪ_ፕሬስ

አስፈሪ ውቂያኖስ ውስጥ ብቻቸውን የሚኖሩት 40 ሰዎች!

