ከእናቴ ጋር ጌሾ ለቀምን | የገጠር ውሎ
በዛሬው ቪዲዮዬ ከእናቴ ጋር በመሆን ጌሾ ስንለቅም የዋልንበትን እጅግ አስደሳችና ትምህርታዊ ቆይታ ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ። በቆይታችንም፦ የጌሾ ለቀማ ስነስርዓት እና ጥቅሙ የገጠር እናቶቻችን ቤት የማጽዳትና የጌሾ አሰጣጥ ጥበብ ስለ አዲስ አበባ ኑሮና ስለ ገጠር ህይወት እናቶቻችን ያላቸውን ቅን አመለካከት የድንጋይ ወፍጮና ሌሎች ባህላዊ ቁሳቁሶችን እናያለን። ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በመመልከት የገጠርን እውነተኛ ህይወት አብራችሁን ተካፈሉ! ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በአክብሮት እጋብዛለሁ። ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ደግሞ ላይክ (Like) እና ሼር (Share) ማድረጋችሁን አትርሱ። #HabtieDestaw #VillageLife #Ethiopia #የገጠር_ህይወት #ጌሾ #ባህል #ethiopianvlog አስተያየት ለመስጠት ___________________________________________________________________________ ቴሌግራም: "HD2123" ___________________________________________________________________________ ስልክ: 0919385970(Imo, whatsapp)

▶︎
በገጠር ለየት ያለ የምሳ ግብዣ እና የቤተክርስቲያን ስርዓት

▶︎
የኮረፌ ጠላ አጠማመቅ ስነስርዓት ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ

▶︎
የእታተይ ምኞት እንዲሳካ እንተባበር!

▶︎
የፈለገ ዋጋ ብከፍልባትም በመለያየታችን ደስተኛ ነኝ!! #comedianeshetu #donkeyyoutube #yalfal #lovestory #relationship

▶︎
የገጠር ሰው ትክክለኛ አኗኗር ይህ ነው! | Real life in ethiopia | Rural ethiopian life

▶︎
✅ ህይወት በደሴ ከተማ እናቶች ጓዳ! ደሴ ሆጤ ሰፈር ! #wollo #ethiopia #villagelife #dessie

▶︎
እናቴን ከ9 ዓመት በኋላ ወደ አዲስ አበባ ወሰድኳት | መኪና አትወድም

▶︎
የዳቦ ቆሎ አቆላል ስነስርዓት እና የእናቴ የጉዞ ዝግጅት | Habtie Destaw

▶︎
ከእናቴ ጋር ጎዳና ነው የኖርነው! አዕምሮዋ ቢታመምም በፍቅር አሳደገችኝ! @shegerinfo #meseretbezu|Ethiopia

▶︎
የማላውቀው ሀገር "ለቅሶ" ሄድኩ | ሀገሩ የገብስ ሀገር ነው

▶︎
የእናቴ ልዩ እንክብካቤ እና የሚገርመው የሽሮ ልቅልቅ ጣዕም

▶︎
የእኛ ቤት የያዘችው ጉድ! | የገጠር ቤት ጉብኝት |Rural Ethiopia Home Tour

▶︎
ለአባቴ ያልጠበቀውን ስጦታ ሰጠውት | ምርቃታቸው አንጀቴን በላው!

▶︎
የሙለር ያልተጠበቀ ምላሽ! በእርግዝና ቮሚት ፕራንክ አደረኩት

▶︎
ፍቅር እና ዳጊ ተደሰቱ 🥰ሄሉ ቃል ገባችላቸው 😱ደስ የሚል ቀን አብረው አሳለፉ ☺️🥰

▶︎
ገጠር ላይ ቶሎ የሚደርስ ምግብ ይህ ነው! | የገጠር ህይዎት |Ethiopian village life

▶︎
🛑ቤት ስታሰሩ ይሄን ማወቅ አለባቹ

▶︎
ጉዞ ወደ ልጄ ሳምሶን ፣ በጣም አድግዋል

▶︎
