የእታተይ ምኞት እንዲሳካ እንተባበር!
ውድ የHabtieDestaw ቤተሰቦች በዚህ ቪዲዮ እናቴን አዲስ አበባ ወስጄ የልጅ ልጆቿን እንድታይና ዘና እንድትል ለማድረግ የገባሁትን ቃል እና አዝናኝ ቆይታችንን ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ። እናቴ ከስምንት አመት በፊት አዲስ አበባ በነበረችበት ወቅት ያጋጠሟትን አስቂኝ ገጠመኞች፣ የገጠር እና የከተማ አራስ የማድረስ ልዩነት እና ሌሎችም አዝናኝ ጨዋታዎችን ታካፍለናለች። ይህ ቪዲዮ 10,000 እይታ (views) እና 1,000 ላይክ (likes) ካገኘ እናቴን ወደ አዲስ አበባ በመውሰድ የበረከትን 9ኛ ዓመት ልደት አብረን እናከብራለን። ሰብስክራይብ በማድረግ እና ቪዲዮውን ላይክ በማድረግ ለእናቴ የገባሁትን ቃል እንድፈጽም አግዙኝ! #habtiedestaw አስተያየት ለመስጠት ___________________________________________________________________________ ቴሌግራም: "HD2123" ___________________________________________________________________________ ስልክ: 0919385970(Imo, whatsapp)

▶︎
የዳቦ ቆሎ አቆላል ስነስርዓት እና የእናቴ የጉዞ ዝግጅት | Habtie Destaw

▶︎
ከትልልቅ አባቶች ጋር የሰንበቴ ጠላ ጠጣው | የገጠር ህይዎት | Village life in Ethiopia

▶︎
በገጠር ለየት ያለ የምሳ ግብዣ እና የቤተክርስቲያን ስርዓት

▶︎
ሰምሃል መለስ: “ወርቂ፣ ህወሓት፣ ጌታቸው ኣሰፋ…”

▶︎
ኑሮ በ90ዎቹ መጀመሪያዎች! አውራ አምባ ከዛሬ 25 ዓመታት በፊት #የድሮ ህይዎት #90ዎቹ

▶︎
ፕራንኩ እደቀጠለ ነው

▶︎
የኮረፌ ጠላ አጠማመቅ ስነስርዓት ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ

▶︎
ከስደት ሀገር ከገበሁ መሀላ የዘረሁት ዘር🤑ተመልከቱ ከተሰራ ለካ ትርፍ ይገኛል ጉድ እዩ

▶︎
የእኛ ቤት የያዘችው ጉድ! | የገጠር ቤት ጉብኝት |Rural Ethiopia Home Tour

▶︎
ገጠር ሰርግ ሄድን አባቴ መረቀን

▶︎
የእናቴ ልዩ እንክብካቤ እና የሚገርመው የሽሮ ልቅልቅ ጣዕም

▶︎
የማላውቀው ሀገር "ለቅሶ" ሄድኩ | ሀገሩ የገብስ ሀገር ነው

▶︎
ኣሳዛኝ ዜና እንደ ቅጠል ረገፉ // በስልክ ቀጥታ ከኦሮሚያ

▶︎
የገጠር ሰው ትክክለኛ አኗኗር ይህ ነው! | Real life in ethiopia | Rural ethiopian life

▶︎
ክፍል 7: ትክክለኛው የገበሬ ምሳ ይህ ነው! #rurallife #farming #food #ethiopia #agriculture

▶︎
ድግልና አደኛ ክብርሸነው

▶︎
ገራሚው የዘጠኝ ዓመቱ የፊልም ተዋናይ -ልጅ ማርኮን#meseshow #habesha #abbaytv

▶︎
ከእናቴ ጋር ጌሾ ለቀምን | የገጠር ውሎ

▶︎
ለአባቴ ያልጠበቀውን ስጦታ ሰጠውት | ምርቃታቸው አንጀቴን በላው!

▶︎
