ከእናቴ ጋር ጎዳና ነው የኖርነው! አዕምሮዋ ቢታመምም በፍቅር አሳደገችኝ! @shegerinfo #meseretbezu|Ethiopia

በጎዳና ላይ ተወልዳና አድጋ፣ በአእምሮ ህመም የምትሰቃይ እናቷን በአይኗ እያየች በጽናት ያደገችው ትዕግስት ብርሃኑ (ቡርቴ)፣ ልብ የሚነካ የሕይወት ታሪኳን ከጋዜጠኛ መሰረት በዙ ጋር በሸገር ኢንፎ አጋርታለች። እናት አእምሮዋ ቢታመምም ለልጇ ያላት ፍቅር እጅግ ከፍተኛ መሆኑን፣ ልጇ ትምህርት ቤት ስትማር በውጭ ሆና ትጠብቃት የነበረውን አስደናቂ ትዕግስት ይተርካል። ትዕግስት በጎዳና ላይ ከኖረችበት አስከፊ የኑሮ ውጣ ውረድ በመውጣት፣ እልህ አስጨራሽ ትግል አድርጋ ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ በመግባት በማኔጅመንት መመረቋን የሚያሳይ የስኬት ታሪክ ነው። ትዕግስት በአሁኑ ወቅት ያለችበትን የኑሮ ፈተና እና እናቷን የማከም የህይወት አላማዋን ትናገራለች። እናትነት በምን አይነት ሁኔታ ውስጥም ቢሆን የማይቀየር ሃያል ኃይል መሆኑን የሚያሳይ ይህን እውነተኛ ታሪክ ለወዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ ያጋሩ። ለሸገር ኢንፎ አዲስ ከሆኑ የሰብስክራይብ (Subscribe) ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ። #ShegerInfo #Ethiopia #TrueStory #InspiringStory #ትዕግስትብርሃኑ #የልብ_ታሪክ #MeseretBezu

🛑 የ ብዙዎችን ልብ የሰበረው አሳዛኝ ዜና ሳሮን አየልኝ ደገመችው አርቲስቱ ተርቤያለው አለ
▶︎

እንዳየኋት ነው የወደድኳት ፡ ልብ የሚነካ የካምፓስ ፍቅር #comedianeshetu #donkeyyoutube #yalfal #lovestory #relationship

በፌስቡክ ተዋውቄ የጀመርኩት ትደር ዋጋ አስከፈለኝ! ክፍል 2 #shegerinfo #meseretbezu|Ethiopia

ላልመለስ ወስኜ ከቤት የወጣሁበት ቀን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

ተዋናይ መኮንን ላዕከ የሳቅ ምሽት! / Mekonen Laeke
▶︎

ተዋናይ መኮንን ላዕከ የሳቅ ምሽት! / Mekonen Laeke

የአባቱን ገዳይ ለመበቀል 40 አመት የጠበቀው ግለሰብ
▶︎

የአባቱን ገዳይ ለመበቀል 40 አመት የጠበቀው ግለሰብ

ሰበር...ልዑሉ የአውሮፓ ፓርላማ ቀረቡ|| ንግግራቸው አነጋጋሪ ሆኗል||የአብይ አህመድ "እበትናቸዋለሁ" ዛቻ

እንደ ሚስት አያየኝም!ኬንያ ተጋብተን ጀርመን ወስድሻለው ብሎኝ ነበር!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu

“ሁሉም ነገር ውሸት ነው” የነጃት ባለቤት ስቱድዮ መጣ@EyitaTV  እይታ ቲቪ

አሁን ያ ሁሉ አልፎ ቤቴ ሆኜ ገንዘብ እሰራለሁ…// እሁድን 1 ላይ በቻናል 1//

#የሰማሃኝ_በለው_ሞት_እና_የአርቲስት_ዳኒ_ረሃብ#መናፍቁ_ጳጳስ_ተጋለጡ#የዲ/ን_ሄኖክ_የዝምታው ሚስጥር ቃለቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA

አግባ - አላገባም 😁 /  ከእማማ ዝናሽ ጋር ጨዋታ emama zinash | Zeki Tube #emama_zinash

🛑 በድጋሚ አስደንጋጭ ክስ ተሰማ ህዝቡን ካደው ያሳዝናል
▶︎

🛑 በድጋሚ አስደንጋጭ ክስ ተሰማ ህዝቡን ካደው ያሳዝናል

በልጅነቴ በደረሰብኝ የመኪና አደጋ ቤተሰቦቼ ሞ*ቴ*ን ተመኙልኝ!  #shegerinfo #meseretbezu |Ethiopia

ሙሉ ክፍል - ምስራቅ እዝ ያቺን ሰዓት - በሻእቢያ በግፍ የተገደለችው ድምፃዊት ንግስት አበበ

አርቲስት ፈቃዱ ከበደ ልጅ ቤት ሄደን የገጠመን ፈተና || እናቱ የነገረችንን ሌላ አሳዛኝ ጉዳይ እንንገራችሁ @erq-media-TV

አዲሱ ሼፍ ማን ነው? ... እንዲህ አይነት ምግብ ማንም አቅርቦ አያውቅም!😱 //ምርጡ ገበታ//

የልጄ አባት ከ3 ሴቶች 3 ወልዶ ሲያበቃ የገዛ ጓደኛዬን በተክሊል አገባት(@gizemedai1974)

በጠንቋዪ ቤት ነው ያደኩት|| የሙት መንፈስ አናጋሪ አድርጎኛል||2 ኩላሊቴ ፌል ሆኗል || በሰው አእምሮ ይጫወታል||እንተንፍስ #92 || Siyum kaleab

የበደል ጥግ ..! || ዘመኔን ዋጋ የከፈልኩላቸው ልጆቼን ..! || እጅግ ከባድ የህይወት ዋጋ የተከፈለበት @erq-media-TV