በገጠር ለየት ያለ የምሳ ግብዣ እና የቤተክርስቲያን ስርዓት
ውድ የHabtie Destaw ቤተሰቦች በዛሬው ቪዲዮችን ወደ ደብረ መድኃኒት ያደረግነውን ጉዞ ይዘንላችሁ ቀርበናል። በዚህ ጉዞ መጀመሪያ ላይ በምስጥ ተበልታ ልትፈርስ የነበረችው ቤተክርስቲያን በማህበረሰቡ እና በተለያዩ ደጋፊዎች ትብብር አሁን ለደረሰችበት ደረጃ እንዴት እንደበቃች እናያለን። በቪዲዮው ውስጥ፦ አድካሚ ግን ደስ የሚል የገጠር መንገድ ጉዞ የቤተክርስቲያን ስርአት እና ዜማዎች የገጠር ማህበረሰብ አንድነት እና ትብብር ባህላዊ የምሳ ግብዣ እና የአክብሮት ስርአት ይካተታሉ። ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በማየት አብራችሁን እንድትቆዩ እንጋብዛለን። ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #ገጠር #ቤተክርስቲያን #habtiedestaw አስተያየት ለመስጠት ___________________________________________________________________________ ቴሌግራም: "HD2123" ___________________________________________________________________________ ስልክ: 0919385970(Imo, whatsapp)

▶︎
የዳቦ ቆሎ አቆላል ስነስርዓት እና የእናቴ የጉዞ ዝግጅት | Habtie Destaw

▶︎
ሰምሃል መለስ: “ወርቂ፣ ህወሓት፣ ጌታቸው ኣሰፋ…”

▶︎
የገጠር ሰው ትክክለኛ አኗኗር ይህ ነው! | Real life in ethiopia | Rural ethiopian life

▶︎
"አራስ ቤት ሆኜ በ 7 ቀኑ ሴት ይዞ መጣ !" #comedianeshetu #habesha #lemetsdek #donkeyyoutube

▶︎
የአውራ አምባ የቤት ውስጥ ቴክኖሎጂ! #አውራአምባ #awraamba #oven #technology #ጭስአልባምድጃ

▶︎
አንቺናሉ እና እማማ ዝናሽ 😂 emama zinas new video | Zeki Tube #emama_zinash

▶︎
ጎንደር ለምን ቆመች❓ መንቃት ያስፈልጋል‼️

▶︎
የኮረፌ ጠላ አጠማመቅ ስነስርዓት ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ

▶︎
የ85 ዓመቶቹ መንትዮች -አዝናኝ ቆይታ! ጥርሳችን ተመሣሣይ ወቅት ወለቀ

▶︎
የእናቴ ልዩ እንክብካቤ እና የሚገርመው የሽሮ ልቅልቅ ጣዕም

▶︎
የእኛ ቤት የያዘችው ጉድ! | የገጠር ቤት ጉብኝት |Rural Ethiopia Home Tour

▶︎
✅ አነጋጋሪው የገጠር ሰርግና ያልተጠበቀ ፍፃሜው ❗️Best Ethiopian Rural wedding. #የገጠርሰርግ #rurallife

▶︎
ያልጠብቅኩት አስደናቂው የወልድያ ከተማ ለውጥ😮‼️/2018 ዓ.ም

▶︎
የማላውቀው ሀገር "ለቅሶ" ሄድኩ | ሀገሩ የገብስ ሀገር ነው

▶︎
እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንኩኝ ፤ ታሪኩ ፊልም ሊሆን ነው#story #ethiopia #ethiopianpodacst # #EtsegenetStory#Kindness

▶︎
በእስራኤል ብቸኛው ክትፎ ቤት ሄድኩ!

▶︎
የእታተይ ምኞት እንዲሳካ እንተባበር!

▶︎
በ “DNA” ታሪክ ልቤን የሰበረው ቆይታ || ድንገት መንገድ ላይ ልጅህን ተዋወቅ ተባልኩ || ለ14 አመት የታፈነው ምስጢር @erq-media-TV

▶︎
ውሽማ ያዘብኝ: 👉 አዲስ አስቂኝ😁😂 ሀገርኛ ኮሜዲ ድራማ።

▶︎
