ከስሜታዊ ጥቃት ለማምለጥ ይህን አድርጉ! Emotional Abuse: How to Recognize and Escape It Psychologist Kalkidan B
በዛሬው የቃል ፖድካስት ኢፕሶድ ስለ ስሜታዊ ጥቃት ካውንስሊንግ ሳይኮሎጂስት ቃልኪዳን ብርሀኑ በሰፊው አብራርታልናለች። ስሜታዊ ጥቃት ምንድነው፣ ስሜታዊ ጥቃት የሚያደርሱ ሰዎች ምን አይነት ስልቶችን ይጠቀማሉ፣ ስሜታዊ ጥቃት የደረሰባቸው ሰዎች ምን አይነት ምልክቶችን ያሳያሉ፣ ሰዎች ለምንስ ስሜታዊ ጥቃት ያደርሳሉ የሚለውን ጨምሮ ስሜታዊ ጥቃት ደርሶባቸው ስነ፡ልቦናዊ ጫና ውስጥ ያሉ ሰዎችስ ምን አይነት መፍት ሄዎችን ይጠቀሙ የሚለውን አስረድታናለች አብራች ሁን ቆዩ። ሰብስክራይብ በማድረግ የቃል ፖድካስት ቤተሰብ ይሁኑ። ይሄ ውይይት ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ። In this powerful solo episode, we dive deep into the often invisible wounds of emotional abuse—the kind that doesn’t leave physical scars but slowly erodes your confidence, peace, and self-worth. The subtle signs of emotional manipulation and gaslighting Why emotional abuse is harder to recognize than physical abuse How abusers use guilt, silence, and control to dominate Steps to regain your voice, boundaries, and freedom Psychological tools to rebuild after trauma Whether it's in a relationship, family dynamic, or workplace, emotional abuse is real—and you deserve to be free from it. This episode is a lifeline for anyone feeling trapped, confused, or broken. Share it with someone who needs to hear it. 💛 Subscribe for more episodes on mental health, self-worth, and healing. 📞 If you or someone you know is experiencing abuse, seek help. You’re not alone. #EmotionalAbuse #ToxicRelationships #MentalHealthAwareness #HealingJourney #Gaslighting #SelfWorth #kalpodcast #psychology

በዚህ አለም ለማሸነፍ ተንኮለኛ መሆን አለብሽ | መልካም ሰው ከሆንሽ አታሸንፊም

ጭንቀት፣ ውጥረት እና ፍርሀት ምንድናቸው? እንዴትስ መቆጣጠር እንችላለን?

ከናርሲሲስት የትዳር አጋር ጋር "በሰላም" የምትኖሩበት መንገዶች #psychology #ፍቅርይበልጣል #Narcissist

Narcissist ሰውን እንዴት ማወቅ ይቻላል? | Meselal Live EP. 03 | Narcissism Q&A | Meselal Tube | Geta Walelign

ይሉኝታ ትህትና አይደለም ይሉኝታ እና መፍትሔው " People Pleasing " why so many of us struggle with it?

ለምን ማሰብ ማቆም አንችልም? | Meselal Live EP. 01 | Overthinking | Meselal Tube | Geta Walelign

የናርሲሲስት ማግኔት የሆኑ ሰዎች እነማን ናቸው? #psychology #ፍቅርይበልጣል #narcissim

ተረጋግቶ ለማሰብ የሚረዱ ዘዴዎች Psychological Distancing, A mental tool that can help you handle stress

Tips on how to Build Self-Confidence በራስ መተማመን ስለምናዳብርባቸው መንገዶች

እረፍት የማይመልሰው ድካም ምንጩ ይሄ ሊሆን ይችላል!

ፀሀይ ብቻውን ቫይታሚን ዲ አይሰጠንም! የምንመገበው ምግብ አእምሮ ጤናችን ላይ ተፅእኖ አለው የስነ ምግብ ባለሞያ አላዛር ኪሩቤል

"ሁሉን ነገር እጠላለው" ከፍተኛ ድባቴ(Major depressive disorder)ምንድነው? ከዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ ጋር ያደረግነው ቆይታ #psychology

ADHD ምንድነው?የADHD ጥንካሬዎች ትኩረት የማጣት የመንቀዥቀዥ እና ችኩለኝነት ችግር Counseling Psychologist Kalkidan Berhanu

Narcissism የስነልቦና ማጭበርበር ነው? | ነብዩ ጃጊሶ | Nebiyu Jagiso #narcissist #Ethiopiapodcast

ጥሬ ስጋ ሱስ ነው! ዳይት አይሰራም! ስኳር እና ደም ብዛትን በምግብ መቆጣጠር ይቻላል! Abinet Tekle Nutritionist

Why Do People Cheat?The Psychology Behind Infidelity ሰዎች ለምን ይማግጣሉ?ከመማገጥ ጀርባ ያለ ስነ ልቦና

THE FINAL DIRTY TRICK NARCISSISTS USE WHEN YOU STOP CARING | DR. RAMANI

ሁሉን ነገር ሴቷ እንድታረግ የፈልጋሉ | በፍፁም አያዝንልሽም| በራሳቸው ፍቅር ወድቀዋል|How Narcissists Think, Act, and Control

በዘምታ ይቀጡሃል | ሃስብህን ያስቀይሩሃል |ከዮሃና ጋር በድጋሜ ተገናኝተናል | WITH YOHANNA

