እረፍት የማይመልሰው ድካም ምንጩ ይሄ ሊሆን ይችላል!
በዛሬው የቃል ፖድካስት ክፍል ካውንስሊንግ ሳይኮሎጂስት ቃልኪዳን ብርሀኑ በስራ ምክንያት ስለሚመጣ ዝለት (Burnout)ትነግረናለች። በዚህ ቪዲዮ የስራ ዝለት ምንድነው፣ ምን አይነት ምልክቶችስ አሉት፣ በምን መልኩ ደግሞ ይህን ችግር መቅረፍ እንችላለን የሚለውን የመፍትሔ ሀሳብ አካፍላናለች። አብራችሁን ቆዩ፦ እስከመጨረሻው ይመልከቱ፤ መልካም ቆይታ እነዚህ ጠቃሚ ቪዲዮዎች በየሳምንቱ እንዲደርሷቹህ የደውል ምልክቱን መጫናችሁን አትርሱ። In this week's solo episode, Kal addressed a topic many of us silently struggle with—burnout. You know that feeling: tired, overwhelmed, detached, and just not yourself anymore. Kal shares her honest thoughts, experiences, and some surprising truths about why burnout happens and how it quietly creeps into our lives. But there's good news: burnout isn't a permanent state. Kal breaks down practical ways to recognize it early and shares genuine, manageable steps for recovery that don’t involve just "taking a vacation." #burnout #kalpodcast #kalkidanberhanu #psychology

ጭንቀት፣ ውጥረት እና ፍርሀት ምንድናቸው? እንዴትስ መቆጣጠር እንችላለን?

ከስሜታዊ ጥቃት ለማምለጥ ይህን አድርጉ! Emotional Abuse: How to Recognize and Escape It Psychologist Kalkidan B

ሰይጣን በሕይወትዎ ውስጥ "ያለ መንጃ ፈቃድ" እንዳያሽከረክር!

ስራ ለነገዬ ! Why We do it & How to Break of Procrastination With Psychologist Kalkidan Berhanu

ይሉኝታ ትህትና አይደለም ይሉኝታ እና መፍትሔው " People Pleasing " why so many of us struggle with it?

ተራ ሴት ሊያደርጉሽ ነዉ

Dr Mehret Debebe Mindset - Developing Five Star Attitude

መርገምን እንስበር

Tips on how to Build Self-Confidence በራስ መተማመን ስለምናዳብርባቸው መንገዶች

የጊዜ ሰላቢ መተት! ጊዜ ለምን አልበቃ አለን? ይህ መተት የብዙ ሰዎች ችግር ነው!

ზურა მხეიძე: კაცების სტერეოტიპები ქალებზე და რატომ არის ამდენი ჭკვიანი და წარმატებული ქალი მარტოხელა

"ሁሉን ነገር እጠላለው" ከፍተኛ ድባቴ(Major depressive disorder)ምንድነው? ከዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ ጋር ያደረግነው ቆይታ #psychology

በዚህ አለም ለማሸነፍ ተንኮለኛ መሆን አለብሽ | መልካም ሰው ከሆንሽ አታሸንፊም

ተረጋግቶ ለማሰብ የሚረዱ ዘዴዎች Psychological Distancing, A mental tool that can help you handle stress

ምን ባደርግ ነው ሰዎች የሚወዱኝ? ኢትዮጲያ ውስጥ ብሄር አስተሳሰብ ነው!ሳይኮሎጂስት ጌታ ዋለልኝ

ብዙ እንጥራለን ግን ውጤት አይታይም—ለምን? | ዶ/ር ምህረት ደበበ | Dr Mehret Debebe | Impact Seminars | Mindset Tube

ADHD ምንድነው?የADHD ጥንካሬዎች ትኩረት የማጣት የመንቀዥቀዥ እና ችኩለኝነት ችግር Counseling Psychologist Kalkidan Berhanu

ራስሽን ተመልከቺ

ልጆቻችን ላይ የምንጮኀው መጥፍ ሰው ስለሆንን አይደለም #tigistwaltenigus #parenting #trauma #childhoodtrauma

