Narcissism የስነልቦና ማጭበርበር ነው? | ነብዩ ጃጊሶ | Nebiyu Jagiso #narcissist #Ethiopiapodcast

Alive Digital: 0937848471 Download Yango app using this link https://yango.go.link/fLGMg Yango: 8610 -------------- ለእንግዳ ጥቆማዎ ፦ https://forms.gle/4NaNk1ZDho5spDeT6 -------------- በዛሬው የAlive Podcast ቆይታችን የነብዩ ሳይኪያትሪ ኢ-ክሊኒክ (Nebiyu Psychiatry E-Clinic) መስራች፣ የአእምሮ ጤና ተሟጋች እና የሳይኪያትሪ ባለሙያ የሆነውን ነብዩ ጃኪሶን ጋብዘን ስለ ናርሲሲዝም (Narcissism) ጥልቅ ውይይት አድርገናል። ነብዩ በዚህ ቆይታው አንድ ሰው ናርሲሲስት ነው ለማለት የሚያስችሉ ዋና ዋና መገለጫ ባህርያትን እና መስፈርቶችን በዝርዝር አብራርቷል። በተጨማሪም ናርሲሲዝም ከባህሪ አልፎ ወደ ስነ-ልቦናዊ በሽታ (Narcissism Personality Disorder) እንዴት እንደሚቀየር፣ በግለሰቡ እና በዙሪያው ባሉ ሰዎች ላይ የሚያደርሰውን ተጽዕኖ እንዲሁም ለችግሩ የሚሰጡ የህክምና አማራጮችን በሰፊው ዳስሰናል። ይህ ውይይት በዙሪያችን ያሉ ሰዎችን ባህሪ ለመረዳት እና ጤናማ ማህበራዊ ግንኙነት እንዲኖረን የሚረዳ ትልቅ ሙያዊ ትንታኔ የቀረበበት በመሆኑ እስከ መጨረሻው እንድትከታተሉ እንጋብዛለን። መልካም ቆይታ! In today’s episode of Alive Podcast, we host Nebiyu Jakiso, Psychiatry expert, Mental Health Advocate, and founder of Nebiyu Psychiatry E-Clinic, for a deep dive into the complex topic of Narcissism. Throughout this conversation, Nebiyu breaks down the specific criteria and traits that define narcissistic behavior, providing clarity on how to identify these patterns in everyday life. We further explored Narcissistic Personality Disorder (NPD), discussing the transition from personality traits to a clinical disorder and the impact it has on both the individual and their relationships. Nebiyu also provides professional insights into the available treatment options and management strategies for NPD. This episode is essential for anyone looking to understand human behavior and improve their mental health literacy. Stay with us until the very end for this eye-opening discussion. Enjoy the podcast! Time Stamps 0:00:00 መግቢያ 0:03:39 - ናርሲሲዝም (Narcissism) ምንድነው? 0:05:55 - የናርሲሲዝም (Narcissism) መስፈርቶች/መገለጫ ባህርያት 0:12:21 - የናርሲሲዝም (Narcissism) ባህሪ ያለው ሰው የሚያጋጥሙት ችግሮች 0:19:05 - ናርሲሲስት (Narcissist) የሚያድኗቸው ሰዎች አሉ 0:24:45 - የናርሲሲዝም (Narcissism) ማንነት ያላቸው ሰዎች ወደ ተሻለ (Normal) ማንነት ወዳለው ሰው መምጣት አይችልም? 0:27:03 - Narcissism Disorder Personality ያላቸው ሰዎች መገለጫ ያልሆነ ባህሪያቸው 0:29:30 - የናርሲሲዝም (Narcissism) ሚለውን ስም ያለቦታው ለምን ይጠቀማሉ? 0:36:11 –Narcissism Personality Disorder ላይ እንድትሰራ ያደረገክ ነገር ምንድነው? 0:41:48 - መፍትሄ ለመስጠት የመጀመርያው እርምጃ ምንድነው? 0:50:26 - ሰዎች ናርሲሲዝም ባህሪ ባላቸው ሰዎች ለምን ይሳባሉ? 0:56:23 - Narcissism Personality Disorder ህክምና አለው 1:08:58 - ምን ይመስላል ልጅነትህ? 1:21:54 - ሚረዳኝ ሰው ነው ያጣውት 1:26:46 - ድባቴ (Depression) ምን ማለት ነው? 1:45:42 - ማህበራዊ ሚዲያ መጠቀም በራሱ ጉዳት የለውም 1:49:53 - የአዕምሮ ጤና 1:57:14 - አባትህ የመከረህ ምክር ማትረሳው 2:03:31 - መልእክት ለወላይታ ወጣቶች 2:06:46 - ማጠቃለያ YouTube:    / @aliveshorts-et1   Facebook:   / aliveabrshlive   Instagram:   / abrham_fantu   TikTok:   / abrhamfantu   LinkedIn:   / alive-podcast-et   ነብዩ ጃጊሶ | Nebiyu Jagiso #narcissist #Ethiopiapodcast #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #bestcreditcards #howtoinvest #softwarereview #onlinebusiness #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha

ስኬታማ የሚያደርግህ የየእለት ተግባርህ ነው! | ኢዘዲን ካሚል | Ezedin Kamil #ethiopianpodcast #amharicpodcast
▶︎

ስኬታማ የሚያደርግህ የየእለት ተግባርህ ነው! | ኢዘዲን ካሚል | Ezedin Kamil #ethiopianpodcast #amharicpodcast

አብዛኛዎቹ መሪዎቻችን የሚጠቁበት የናርሲዝም የስብእና ችግር |NBC ጤና @NBCETHIOPIA
▶︎

አብዛኛዎቹ መሪዎቻችን የሚጠቁበት የናርሲዝም የስብእና ችግር |NBC ጤና @NBCETHIOPIA

ሳይሰሩ መብላት ወንጀል ነው - Zenebe Ferew- S15 Ep186
▶︎

ሳይሰሩ መብላት ወንጀል ነው - Zenebe Ferew- S15 Ep186

ሁሉን ነገር ሴቷ እንድታረግ የፈልጋሉ | በፍፁም አያዝንልሽም| በራሳቸው ፍቅር ወድቀዋል|How Narcissists Think, Act, and Control
▶︎

ሁሉን ነገር ሴቷ እንድታረግ የፈልጋሉ | በፍፁም አያዝንልሽም| በራሳቸው ፍቅር ወድቀዋል|How Narcissists Think, Act, and Control

Narcissist ሰውን እንዴት ማወቅ ይቻላል? | Meselal Live EP. 03 | Narcissism Q&A | Meselal Tube | Geta Walelign
▶︎

Narcissist ሰውን እንዴት ማወቅ ይቻላል? | Meselal Live EP. 03 | Narcissism Q&A | Meselal Tube | Geta Walelign

ስኬቴን ብቻ ሳይሆን ለቅሶዪንም ነው የወሰዱብኝ - ላቅ ያለ ራስን መውደድ - Narcissitic Behavoir With Petros Hagos #narcissist
▶︎

ስኬቴን ብቻ ሳይሆን ለቅሶዪንም ነው የወሰዱብኝ - ላቅ ያለ ራስን መውደድ - Narcissitic Behavoir With Petros Hagos #narcissist

THIS WILL CAUSE YOU TO GROW SUPER STRONG IN THE LORD! DO YOU NEED STRENGTH FROM GOD?
▶︎

THIS WILL CAUSE YOU TO GROW SUPER STRONG IN THE LORD! DO YOU NEED STRENGTH FROM GOD?

AI Is Creating A Rare Opportunity For Investors. How Jim Roppel Is Playing It. | Investing With IBD
▶︎

AI Is Creating A Rare Opportunity For Investors. How Jim Roppel Is Playing It. | Investing With IBD

Ask Dr. Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q231
▶︎

Ask Dr. Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q231

ከናርሲሲስት የትዳር አጋር ጋር "በሰላም" የምትኖሩበት መንገዶች #psychology #ፍቅርይበልጣል #Narcissist
▶︎

ከናርሲሲስት የትዳር አጋር ጋር "በሰላም" የምትኖሩበት መንገዶች #psychology #ፍቅርይበልጣል #Narcissist

አምላክህን ካመንክ እውቀትህን ተው || Manyazewal Eshetu Ep.71 || Elzalmon @wegbegabi
▶︎

አምላክህን ካመንክ እውቀትህን ተው || Manyazewal Eshetu Ep.71 || Elzalmon @wegbegabi

ይህ ሰው ማንነው? #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #Podcast
▶︎

ይህ ሰው ማንነው? #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #Podcast

ክፍል_2፡ Gaslighters ጋር ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ! | አነቃቂዎች ሸውደውናል! | አብዛኛው ኢትዮጲያዊ ተስፋ መቁረጥን ለምዷል! #alivepodcast
▶︎

ክፍል_2፡ Gaslighters ጋር ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ! | አነቃቂዎች ሸውደውናል! | አብዛኛው ኢትዮጲያዊ ተስፋ መቁረጥን ለምዷል! #alivepodcast

ገንዘብ ማንነት ይፈልጋል   | ሃብታም አትሆንም በዚ መንገድ
▶︎

ገንዘብ ማንነት ይፈልጋል | ሃብታም አትሆንም በዚ መንገድ

ጭንቀት፣ ውጥረት እና ፍርሀት ምንድናቸው? እንዴትስ መቆጣጠር እንችላለን?
▶︎

ጭንቀት፣ ውጥረት እና ፍርሀት ምንድናቸው? እንዴትስ መቆጣጠር እንችላለን?

The Secret Psychology Of Accomplishing Anything
▶︎

The Secret Psychology Of Accomplishing Anything

ከናርሲሲስት ጋር ፍቅር ምን ይመስላል? እየተጎዱ ለምን ከግንኙነቱ መውጣት ከበደ? #narcissist #ፍቅርይበልጣል #Psychology
▶︎

ከናርሲሲስት ጋር ፍቅር ምን ይመስላል? እየተጎዱ ለምን ከግንኙነቱ መውጣት ከበደ? #narcissist #ፍቅርይበልጣል #Psychology

ሁሉም ሴት ፈላጊ አላት | ሰው የለመደው  Lifestyle መጨቆን የለበትም | @Gulichapodcast
▶︎

ሁሉም ሴት ፈላጊ አላት | ሰው የለመደው Lifestyle መጨቆን የለበትም | @Gulichapodcast

ምን ባደርግ ነው ሰዎች የሚወዱኝ? ኢትዮጲያ ውስጥ ብሄር አስተሳሰብ ነው!ሳይኮሎጂስት ጌታ ዋለልኝ
▶︎

ምን ባደርግ ነው ሰዎች የሚወዱኝ? ኢትዮጲያ ውስጥ ብሄር አስተሳሰብ ነው!ሳይኮሎጂስት ጌታ ዋለልኝ

ከሞት ለጥቂት አመለጥኩ! አሸናፊ ታዬ | Ashenafi Taye | #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast
▶︎

ከሞት ለጥቂት አመለጥኩ! አሸናፊ ታዬ | Ashenafi Taye | #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast