4 አደገኛና አስፈሪ መፆሐፍት (እናም ለምን እነዚን ማንበብ አለብህ)

አንዳንዶች ዓለም በመጥፎ ሰዎች የተሞላች ስለሆነች፣ እኛም እንደ እነርሱ "መጥፎ ጨዋታ" መጫወት አለብን ብለው ያምናሉ። በዚህ ቪዲዮ የሰውን ልጅ ስነ-ልቦና በጥልቀት የሚመረምሩ፣ ሰውን የማሳመንና የመቆጣጠር ጥበብን የሚያስተምሩ 4 አደገኛና አስፈሪ መጽሐፍትን እናያለን። እነዚህ መጽሐፍት የሰውን ስሜትና ውሳኔ እንዴት ማዘዝ እንደሚቻል የሚያሳዩ ቢሆንም፣ እኛ ግን የምናያቸው ሌላ ሰው በእኛ ላይ እንዲህ አይነት ተንኮል እንዳይሰራ እራሳችንን ለመከላከልና የሰዎችን ማንነት ለመረዳት በሚረዳን መልኩ ነው። በቪዲዮው ውስጥ የምናያቸው መጽሐፍት፦ The Art of Seduction (በRobert Greene): ሰውን በፍቅር የማጥመድና ሙሉ በሙሉ የመቆጣጠር ስልቶችን በታሪክ የታገዘ ትንታኔ። The Art of Worldly Wisdom (በBalthasar Gracián): ዓለማዊ ብልሃትንና በሰዎች መካከል ተፅዕኖ ፈጣሪ መሆንን የሚያስተምር የ17ኛው ክፍለ ዘመን ጥበብ። The 48 Laws of Power (በRobert Greene): የስልጣን ተዋረድንና በስራ ቦታም ሆነ በግንኙነት ውስጥ የበላይነትን ስለመያዝ የሚናገር ዝነኛው መጽሐፍ። The Art of Manipulation (በSparkman): በአድቨርታይዘሮችና በተንኮለኞች የሚሰሩ የማታለያ መንገዶችን በመሬት ላይ ካሉ እውነታዎች ጋር የሚያገናኝ። እነዚህን መጽሐፍት ማንበባችን ሰዎችን በሚገባ እንድንረዳና ከማታለል ራሳችንን እንድንጠብቅ ይረዳናል። ቪዲዮው ውስጥ የተጠቀሰ ተጨማሪ መጽሐፍ፦ ስለ ህይወት ትርጉም ጥልቅ ግንዛቤ የሚያስጨብጠውን Man's Search for Meaning የተሰኘውን የመጽሐፍ ዳሰሳዬን እንድታዩት እጋብዛችኋለሁ። ለተጨማሪ ጠቃሚና አስተማሪ የቪዲዮ ዳሰሳዎች ልባምን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 0:24 መፆሐፍ 1 5:41 መፆሐፍ 2 10:05 መፆሐፍ 3 12:26 መፆሐፍ 4 #ልባም #መጽሐፍት #Libam #BookReview #Psychology #AmharicBooks #Knowledge

Key Language to Survive Any Day in Romania as an American
▶︎

Key Language to Survive Any Day in Romania as an American

Nach WM-Aus: Merz bringt mit einem Tweet das Land gegen sich auf | NIUS Live
▶︎

Nach WM-Aus: Merz bringt mit einem Tweet das Land gegen sich auf | NIUS Live

4ቱ አደገኛ የስልጣን ህጎች(እነዚህን ማወቀ አለብህ)
▶︎

4ቱ አደገኛ የስልጣን ህጎች(እነዚህን ማወቀ አለብህ)

7ቱ አደገኛ ሰዉን መቆጣጠርያ Manipulation መንገዶች
▶︎

7ቱ አደገኛ ሰዉን መቆጣጠርያ Manipulation መንገዶች

48 የሃይል ህጎች ህግ-1| The 48 Laws Of Power Law-1
▶︎

48 የሃይል ህጎች ህግ-1| The 48 Laws Of Power Law-1

ወንዳ ወንድ መሆን አለብህ! | Inspire Ethiopia | Shanta
▶︎

ወንዳ ወንድ መሆን አለብህ! | Inspire Ethiopia | Shanta

ስራዉን እየሰራህ አይደለም |You are not doing the work
▶︎

ስራዉን እየሰራህ አይደለም |You are not doing the work

ASMR Best Triggers For Sleep Collection (No Talking) 3 Hours of Tapping & Scratching
▶︎

ASMR Best Triggers For Sleep Collection (No Talking) 3 Hours of Tapping & Scratching

ዛሬ ቢኖር እብድ እንጂ ፈላስፋ የማትሉት ሰው || የማውቀው እንደማላውቅ ነው! || ካነበብኩት
▶︎

ዛሬ ቢኖር እብድ እንጂ ፈላስፋ የማትሉት ሰው || የማውቀው እንደማላውቅ ነው! || ካነበብኩት

THE ALCHEMIST: ለህልም ይህን ያህል ዋጋ መክፍል😳 || እንደዚህ አይነት መፅሐፍ እንደሆነ አላወኩም ነበር || BookTalk
▶︎

THE ALCHEMIST: ለህልም ይህን ያህል ዋጋ መክፍል😳 || እንደዚህ አይነት መፅሐፍ እንደሆነ አላወኩም ነበር || BookTalk

ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
▶︎

ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ

እንዴት የበሰለ ወንድ መሆን እንችላለን|How to be a mature man
▶︎

እንዴት የበሰለ ወንድ መሆን እንችላለን|How to be a mature man

ሰውን ችላ ማለት ለመዱ! | Inspire Ethiopia | Shanta
▶︎

ሰውን ችላ ማለት ለመዱ! | Inspire Ethiopia | Shanta

10 በአስራዎቹ እና በ20ዎቹ እድሜ እያለህ ማድረግ የሌለብህ ዉሳኔዎች
▶︎

10 በአስራዎቹ እና በ20ዎቹ እድሜ እያለህ ማድረግ የሌለብህ ዉሳኔዎች

የተረሳው የኢትዮጵያ ልብ-ወለድ ንጉስ (እና ምን ልዩ ያደርገዋል?)
▶︎

የተረሳው የኢትዮጵያ ልብ-ወለድ ንጉስ (እና ምን ልዩ ያደርገዋል?)

ጦርነት ያዋጣል! || ሰዎች እንዴት በጦርነት እንደሚያተርፉ የሚያሳይ ታሪክ || ፊልም ዳሰሳ
▶︎

ጦርነት ያዋጣል! || ሰዎች እንዴት በጦርነት እንደሚያተርፉ የሚያሳይ ታሪክ || ፊልም ዳሰሳ

ጠላትህ ይሄ ነው !  Ego Is The Enemy By Ryan Holiday - Amharic Book Review
▶︎

ጠላትህ ይሄ ነው ! Ego Is The Enemy By Ryan Holiday - Amharic Book Review

ለምን ደሃ ሆንን? Why We’re Poor? The Truth Nobody Wants to Admit
▶︎

ለምን ደሃ ሆንን? Why We’re Poor? The Truth Nobody Wants to Admit

48ተኛዉ ህግ: ተለዋዋጭ ሁን| The 48 Laws Of Power
▶︎

48ተኛዉ ህግ: ተለዋዋጭ ሁን| The 48 Laws Of Power

263 DIOS TE DICE HOY: ESA ANGUSTIA QUE TE ROBA LA PAZ SERÁ CAMBIADA POR DESCANSO
▶︎

263 DIOS TE DICE HOY: ESA ANGUSTIA QUE TE ROBA LA PAZ SERÁ CAMBIADA POR DESCANSO