እንዴት የበሰለ ወንድ መሆን እንችላለን|How to be a mature man
በዚህ ቪዲዮ የበሰለ እና ጠንካራ ስብዕና ያለው ወንድ ለመሆን መከተል ያለብንን ሦስት ዋና ዋና ነጥቦች እንመለከታለን። መብሰል ማለት ብር ማግኘት ወይም ቤተሰብ መመስረት ብቻ ሳይሆን ጥልቅ የሆነ የአስተሳሰብ ለውጥ ነው። በቪዲዮው የምናያቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦ 1.ራስን ከጥገኝነት ማላቀቅ (Breaking Free from Dependency): ከቤተሰብ ጥላ ስር ወጥቶ ራስን መቻል ለምን እንደሚያስፈልግ እና በትንንሽ ነገሮች ራስን መለማመድ ስለሚቻልበት መንገድ። 2.ስለ ነገ በማሰብ መኖር (Living for Tomorrow): የዛሬ ተግባራችን የነገ ውጤታችን መሆኑን ተረድተን በኃላፊነት ስሜት መኖር። 3.ለኃላፊነት ራስን መስዋዕት ማድረግ (Sacrificing for Responsibility): በህይወት ውስጥ ትርጉም ያለው ነገር ለማግኘት ዋጋ መክፈል ለምን እንደሚገባ እና ኃላፊነት መውሰድ ለወንድ ልጅ ያለውን ትልቅ ፋይዳ። ይህ ቪዲዮ ህይወታችሁን በሃላፊነት እንድትመሩ እና ጠንካራ ስብዕና እንድትገነቡ ይረዳችኋል። ተዛማጅ ቪዲዮዎችን ይመልከቱ፦ የቪክተር ፍራንክል "Man's Search for Meaning" መጽሐፍ ዳሰሳ፦ [ቪዲዮውን እዚህ ጋር ያገኙታል] ልባም - ለተሻለ ስብዕና እና አስተሳሰብ! ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። 0:00 መግቢያ 0:37 ክፍል-1 ህፃነ አዋቂነት 3:04 ክፍል-2 ስለ ነገ እያሰብክ መኖር 5፡01 ክፍል-3 ለሃላፊነት ራስን መስዋት ማድረግ 7፡40 የመጨረሻ ምክር #ልባም #የብስለትጥበብ #SelfImprovement #PersonalGrowth #Maturity #Ethiopia

7ቱ አደገኛ ሰዉን መቆጣጠርያ Manipulation መንገዶች

10 በአስራዎቹ እና በ20ዎቹ እድሜ እያለህ ማድረግ የሌለብህ ዉሳኔዎች

Think_And_Grow_Rich_አስበህ_አብታም_ሁን!_መፅሐፍ | #thinkandgrowrich #አስበህሀብታምሁን #መፅሐፍ #books #bookreview #fyp

48 የሃይል ህጎች ህግ-1| The 48 Laws Of Power Law-1

የድሀ ልጅ ህይወቱን ለመቀየር መክፈል ያለበት መስዋትነት

በቶሎ እንዲያገባሽ ከፈለግሽ እነዚህን አድርጊ! #amuri_tube

የተረሳው የኢትዮጵያ ልብ-ወለድ ንጉስ (እና ምን ልዩ ያደርገዋል?)

የድሮ ፍቅረኛውን ያልተወ|ገደብሽን አታሳልፊ| ጓደኞቿን እይ|Don't Ignore These Dating Red Flags

ASMR Best Triggers For Sleep Collection (No Talking) 3 Hours of Tapping & Scratching

ጦርነት ያዋጣል! || ሰዎች እንዴት በጦርነት እንደሚያተርፉ የሚያሳይ ታሪክ || ፊልም ዳሰሳ

ስራዉን እየሰራህ አይደለም |You are not doing the work

ይህንን ካየህ ቡሃላ ለአጫጭር ቪዲዮ ያለህ አመለካከት ይቀየራል

4ቱ አደገኛ የስልጣን ህጎች(እነዚህን ማወቀ አለብህ)

Focus ማድረግ ከከበዳችሁ ይሄን ሲስተም ሞክሩት | ለኔ የሰራልኝ

3 ቀላል ወሬ ማስጀመርያ መንገዶች|3 easy ways to start a conversation

እግር ኳስ የማያዩ ወንዶች ስነ ልቦና|Why High-Value Men Don't Watch Football

ዛሬ ቢኖር እብድ እንጂ ፈላስፋ የማትሉት ሰው || የማውቀው እንደማላውቅ ነው! || ካነበብኩት

የምትፈልጉትን ለማግኘት (አቋራጭ እና ፈጣን) መንገድ ላሳያቹ…My Advice on How To Achieve your Desired Reality

ለምን ደሃ ሆንን? Why We’re Poor? The Truth Nobody Wants to Admit

