የተረሳው የኢትዮጵያ ልብ-ወለድ ንጉስ (እና ምን ልዩ ያደርገዋል?)
በኢትዮጵያ ሥነ-ጽሁፍ ውስጥ ስማቸው በጉልህ ከሚጠቀሱ ደራሲያን መካከል አንዱ በአሉ ግርማ ነው። በዚህ ቪዲዮ፣ የደራሲ በአሉ ግርማ ስራዎች ምን ልዩ ያደርጋቸዋል? ለምንስ እስካሁን ድረስ በብዙዎች ዘንድ ይወደዳሉ? የሚሉትን ነጥቦች በዝርዝር እንመለከታለን። በተለይም ደራሲው፦ ቃላትን የመጠቀም ጥበቡ፦ አንባቢን በምናብ ስሎ ከሱ ዓለም ጋር የማዋሃድ ልዩ ችሎታው። እውነታን ማንጸባረቁ፦ ስራዎቹ ከልብ-ወለድነት አልፈው የሰውን ልጅ የዕለት ተዕለት ስሜቶች (ሃዘን፣ ደስታ፣ ፍቅር፣ ጭንቀት) ቁልጭ አድርገው የሚያሳዩ መሆናቸው። ማስተማሪያነቱ፦ ስለ ማህበራዊ ህይወትና ስለ ሀገር ፍቅር ያለንን አስተሳሰብ የሚቀይሩ መልዕክቶችን የሚያስተላልፍበት መንገድ። ትችትና ድፍረቱ፦ የማይነኩ የሚባሉ ጉዳዮችን (ሃይማኖትና ፖለቲካን ጨምሮ) ሳይፈራ የሚተችበት ድፍረቱ። በተጨማሪም የደራሲውን መጽሐፍት ማንበብ ለምትፈልጉና ከየት ልጀምር ለምትሉ፦ "ከአድማስ ባሻገር" "ኦሮማይ" "ደራሲው" "ሐዲስ" በሚል ቅደም ተከተል እንድታነቡ የራሴን ተሞክሮ አካፍላችኋለሁ። የልብ-ወለድ መጽሐፍት አስፈላጊነት ላይ የነበረኝን አመለካከት የቀየረውን ይህን ታላቅ ደራሲ አብረን እንዘክረው። ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ላይክ (Like) እና ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ እጋብዛችኋለሁ! #ልባም #ልብወለድ #ትረካዎች #ትረካ #ከአድማስባሻገር #ኦርማይ #ልብየሚነኩታሪኮች #fiction

10 በአስራዎቹ እና በ20ዎቹ እድሜ እያለህ ማድረግ የሌለብህ ዉሳኔዎች

8 ከመሞትህ በፊት ማንበብ ያለብህ መፆሀፍት(ይቀይሩሀል)

ሰለፍን ፍለጋ || 3ቱ የዐቂዳ መንገዶች || ተፍዊድ፣ ተእዊል፣ ተይሚይ - ልዩነት እና አንድነት

''ጦርነቱ ከተጀመረ ብልጽግና መትረፍ አይችልም'' ኢንጅነር ይልቃል/ከብልጽግና ውድቀት ማግስት የኢትዮጵያውያን ስጋት -6-30-2026

ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጋር የተደረገ ቆይታ

7ቱ አደገኛ ሰዉን መቆጣጠርያ Manipulation መንገዶች

48 የሃይል ህጎች ህግ-1| The 48 Laws Of Power Law-1

ስራዉን እየሰራህ አይደለም |You are not doing the work

ኣውፈርቲ ኤርትራውያን ምስ መንእሰያት ኡጋንዳ ዘደንቕ ምሸት ኣሕሊፎም

ባለቤቱ የከፈለችለትን ውድ ዋጋ ለመግለጽ የተጻፈው ተወዳጅ መጽሐፍ! ቆይታ ከ‘ሰመመን’ ደራሲ ሲሳይ ንጉሡ ጋር! @endalegetamultimedia

4ቱ አደገኛ የስልጣን ህጎች(እነዚህን ማወቀ አለብህ)

እመኑኝ ከዚህ ቪድዮ በኋላ ስለእመቤታችን ያላችሁ ነገር ሁሉ ይቀየራል ! | ዶር ሮዳስ ታደሰ | Dr Rodas Tadesse | Venusia

“You’ll Never Be Like Us.” Until 500KG Happened 🔥

የሰኔ 24/ 2018 -ዓ.ም/ july 01/2026/ ሰበር- ዜናዎች | Live | Ethiopia |

48ተኛዉ ህግ: ተለዋዋጭ ሁን| The 48 Laws Of Power

የአፈና ህይወት በወያኔ እጅ | ከሰነዓ እስክ አዲስ አበባ | የታፋኙ ማስታወሻ | አንዳርጋቸው ጽጌ | #tireka #ትረካ #amharicbooks

ይህንን ካየህ ቡሃላ ለአጫጭር ቪዲዮ ያለህ አመለካከት ይቀየራል

Ethiopia - "ፈራሚዎቹ ልንረሸን ነበር" የጄኔራሉ ጥብቅ መረጃ

ዝቅ ብለህ ካልሰራህ ከፍ ብለህ አትኖርም| It’s Okay To Be A Fool

