ማያዬ (Mayaye) - Gravel Baritone Version| Rocksteady | Ermias Lishan T.| ELT153 Music

Video Description) ​እንኳን ወደ ELT153 -Music ቻናል በሰላም መጣችሁ! ​"ማያዬ (Gravel Baritone Version)" የተሰኘው ይህ ስራ፣ የሰውን ልጅ ማንነት ምስጢር በክላሲክ ሮክስቴዲ (Rocksteady) ዜማ የሚቀኝ ነው። ​⏱️ የቪዲዮው ክፍሎች (Timestamps) ​0:00 - Intro (የሮክስቴዲ መግቢያ እና የልመና ድምጽ) ​0:25 - Verse 1 (የእናትነት እቅፍ እና የሰንበት እረፍት) ​0:48 - Pre-Chorus (አምሳያ ፍለጋ እና የሰው ልጅ ከንቱ መድከም) ​1:26 - Chorus (ማያዬ - ቃልን እና መልክን ማየት) ​1:38- Verse 2 (የናምሩድ ሒሳብ፣ ውድቀት እና የ3 ቀን ትኩሳት) ​2:23 - Bridge (ያሳረፍሺኝ ሰንበቴ) ​2:37 - Verse 3 (ከትርምስ አሳብ መሃል - የቃል ትንሳኤ) ​3:16 - Final Chorus & Outro (የጽዮን ክብር) ​📜 ሙሉ የግጥም (Lyrics) ማያዬ (አትርሺኝ) (ቀስቅሺኝ) ጸጉሬን ስዳብሺኝ እንደ ልጅነቴ ሰላም ይሰጠኛል አድጌም እናቴ በመዳፍሽ ዳብሶት ዜማ ተቃኝቼ ያከትማል ያበቃል እንክርትንግልቴ በቅፍሽ ጸዳል ተከብቤ አይኔ በርቶ ነቅቼ አየው ነበር መልኬ ፈክቶ ካሳብሽ ከበባ መሃል ወጥቼ አይኔን ማያዬን አንቺን አጥቼ አምሳያ ፍለጋ ራሴን እየታመንኩ በእውነት እያመጽኩ በድንብር ባዘንኩ ያላንቺ ላየው ስጥር መክረሜ ከንቱ ነበር ከንቱ መድከሜ ማያዬ (አትርሺኝ) ማያዬ (ቀስቅሺኝ) ማያዬ (መልኬን ልየው) ማያዬ (ቃልን ልየው) በምናብ አሳብ አጽምሽን አነብኩ ልኬትሽን ሰፈርኩ ንድፍሽን ነደፍኩ ያለፍቅርሽ ቤጋር ያለቅፍሽ ውቅር መጋዝ ስለው ምሳር ቋሚ ስለው ማገር እየሰጠኝ አሳብ እንኳን ያንቺን እርካብ አቃተኝ ተሳነኝ የደጅሽን ካብ መካብ በናምሩድ ሒሳብ ግርዶሽ እየገነባሁ ማያ መርከብ ሰርቼ መች ገባሁ ሞቴን ጠራሁ መቃብሬን ሰራሁ ፈረሰ ተደረመሰ ከስሩ ቀበረኝ ሞት ቀረበኝ ያዘኝ ያዘኝ አመመኝ ሶስት ቀን አተኮሰኝ ያሳረፍሺኝ ሰንበቴ (አትርሺኝ) (ቀስቅሺኝ ) ያሳረፍሺኝ ማያዬ (አትርሺኝ) (ቀስቅሺኝ ) ከድርምስ ግንብ ስር ቆፍሮ ከትርምስ አሳብ መሃል በርብሮ እኔን ከሞት ሊያወጣኝ ሊታደገኝ ቃል በዜማሽ መጣልኝ ደረሰልኝ መቃብሬን መሀጸን ሁን ሲለው ጣሬን ምጥ ሁን ሲለው ሞቴን ገደለው ሞቴን ሻረው ሞቴን ገደለው ሞቴን ሻረው ዛሬም ቀስቅሺኝ ቃል ሲመጣ ማያዬ አትርሺኝ ተርጉሞኝ ልውጣ ሰንበቴ አትርሺኝ ዛሬም ቀስቅሺኝ ማያዬ አትርሺኝ ዛሬም ቀስቅሺኝ ማያዬ(አትርሺኝ) ማያዬ(ቀስቅሺኝ) ማያዬ(መልኬን ልየው) ማያዬ (ቃልን ልየው) ማያዬ (አትርሺኝ) (ቀስቅሺኝ) Song Credit : Lyrics : Ermias Lishan T. Production:ELT153 Music (AI Assisted) ​🎵 Connect with ELT153 Music: ​Subscribe for more spiritual, philosophical, and AI-driven musical journeys. ​Like, Share, and Comment to support the art! ​ #amharicmusic #ethiopianmusic #sunoai #ELT153 #Mayaye #ማያዬ #AIMusic #Rocksteady #EthiopianMusic #SpiritualArt #SunoAI #GravelBaritone #EthioReggae

እውቀት የህይወት ጥላ | The Shadow of Being |Ethiopian Rocksteady (Official Audio) Ermias Lishan| ELT153
▶︎

እውቀት የህይወት ጥላ | The Shadow of Being |Ethiopian Rocksteady (Official Audio) Ermias Lishan| ELT153

ምነው ባየሁ (Minew Bayehu) | Ethio - Roots Reggae & Rocksteady fusion | Ermias Lishan | ELT153-Music
▶︎

ምነው ባየሁ (Minew Bayehu) | Ethio - Roots Reggae & Rocksteady fusion | Ermias Lishan | ELT153-Music

የከርሞ ሰው የሰይፉ ዮሀንስ ውብ ዜማ ai cover
▶︎

የከርሞ ሰው የሰይፉ ዮሀንስ ውብ ዜማ ai cover

አንጃ — ጉድ (Anja - Gud) | Amharic Dancehall Riddim & Dubplate Vibe |Ermias Lishan T.| ELT153
▶︎

አንጃ — ጉድ (Anja - Gud) | Amharic Dancehall Riddim & Dubplate Vibe |Ermias Lishan T.| ELT153

1 Hour Emotional African Kora Music | Uplifting West African Roots Songs for Peace & Focus
▶︎

1 Hour Emotional African Kora Music | Uplifting West African Roots Songs for Peace & Focus

ረስታ (Nebula of Love) | Roots Reggae - Dub Style | Ermias Lishan | ELT153
▶︎

ረስታ (Nebula of Love) | Roots Reggae - Dub Style | Ermias Lishan | ELT153

Muluken Melesse - Yiregem Yih Libe (1970s AI Cover) - ይረገም ይህ ልቤ | ምርጥ የድሮ የትዝታ ሙዚቃ
▶︎

Muluken Melesse - Yiregem Yih Libe (1970s AI Cover) - ይረገም ይህ ልቤ | ምርጥ የድሮ የትዝታ ሙዚቃ

ከሐምሌ 5 በፊት ይህንን አድርጉ ‼️👉 መምህር ያረጋል አበጋዝ
▶︎

ከሐምሌ 5 በፊት ይህንን አድርጉ ‼️👉 መምህር ያረጋል አበጋዝ

ወይ ነዶ! (Wey Nedo) | Ethio - Rocksteady & Reggae Fusion​|Washint Melody| Ermias Lishan | ELT153 Music
▶︎

ወይ ነዶ! (Wey Nedo) | Ethio - Rocksteady & Reggae Fusion​|Washint Melody| Ermias Lishan | ELT153 Music

Gini (The Voice of Harari Legacy)
▶︎

Gini (The Voice of Harari Legacy)

12 July 2026
▶︎

12 July 2026

Yesuf Said – Xbqti’ya (ጽብቕቲ’ያ) |Eritrean Tigrigna music Cover #eritreanmusic #tigrignamusic
▶︎

Yesuf Said – Xbqti’ya (ጽብቕቲ’ያ) |Eritrean Tigrigna music Cover #eritreanmusic #tigrignamusic

Chiroye (ጭሮዬ ) 🎵
▶︎

Chiroye (ጭሮዬ ) 🎵

ትዝታ — ሰምና ወርቅ 💛 Arif Habesha Jo | Tizita (Wax & Gold) | Ethiopian Jazz Soul 2026 | New music
▶︎

ትዝታ — ሰምና ወርቅ 💛 Arif Habesha Jo | Tizita (Wax & Gold) | Ethiopian Jazz Soul 2026 | New music

የልቤ ቋንቋ | New Ethiopian Music Milkyas 2026 | Ethio Dreams 🇪🇹
▶︎

የልቤ ቋንቋ | New Ethiopian Music Milkyas 2026 | Ethio Dreams 🇪🇹

ሃንደበት መገሻ - ተኽለ ተስፋዝጊ Hndebet megesha/ Eritrean music cover #habesha #eritrea #tigrigna
▶︎

ሃንደበት መገሻ - ተኽለ ተስፋዝጊ Hndebet megesha/ Eritrean music cover #habesha #eritrea #tigrigna

Ethiopian Reggae Instrumental Mix • Ethio Reggae Music for Relaxation & Focus (95 Min)
▶︎

Ethiopian Reggae Instrumental Mix • Ethio Reggae Music for Relaxation & Focus (95 Min)

03 Aster Aweke   Yeserge Tzitaw
▶︎

03 Aster Aweke Yeserge Tzitaw

Gebretsadik Woldeyohannes – Xbqti Eya ጽብቕቲ’ያ | Tigrigna music Cover #eritreanmusic #tigrignamusic
▶︎

Gebretsadik Woldeyohannes – Xbqti Eya ጽብቕቲ’ያ | Tigrigna music Cover #eritreanmusic #tigrignamusic

መማለም (Mummified World) | Ethiopian Rocksteady | Ermias Lishan | ELT153 Music|2026
▶︎

መማለም (Mummified World) | Ethiopian Rocksteady | Ermias Lishan | ELT153 Music|2026