መማለም (Mummified World) | Ethiopian Rocksteady | Ermias Lishan | ELT153 Music|2026

መማለም (Mummified World) «መማለም... ያለቃል ያለቃል .. መማለም... ሙት ፊደል ...» ​"መማለም" (Mummified world) — በህያው ቃል ሳይጠራ፣ አቤት ብሎ ነፍስ የማይዘራ፣ በኖራ ቅብና በበድን ገጽታ የተሸፈነን ዓለም እውነታ የሚቃኝ የሙዚቃ ስራ። ​ይህ ዜማ የ1960ዎቹን አንጋፋ የጃማይካ ሮክስቴዲ (Vintage Rocksteady) ሰከን ካለ ምት (85 BPM)፣ ከከበደ የባስ መስመር (Heavy Bassline) እና ረጅም አስተንትኖ ካለው ጥልቅ የባሪቶን (Ultra-deep Baritone) የወንድ ድምፅ ጋር አዋህዶ ያቀርባል። በስሪንግ ሪቨርብና በቴፕ ዲሌይ የታጀበው ድባብ ዘፈኑን ከመደበኛ ሙዚቃነት ባለፈ ወደ ረቂቅ መንፈሳዊና ፍልስፍናዊ ጉዞ ይወስደዋል። Experience a deep, philosophical journey blending 1960s vintage Jamaican Rocksteady with profound Amharic ontological poetry. "መማለም" (representing a Mummified World) explores the existential state of a world without the animating power of the "Word" (ቃል). Rendered in an ultra-deep baritone voice, with heavy sub-bass lines, meditative organ bubbles, and a sacred, dub-infused atmosphere, this track bridges heavy roots reggae rhythms with deep spiritual introspection. ​🎼 የዘፈኑ ግጥም (Lyrics) መማለም ያለቃል መማለም ሙት ፊደል (መማለም) ፊደል ሞቶ በድን ሲቀር መም ታብሶ መልኩ ቢያምር በሕያው ቃል ሳይጠራ አቤት ብሎ ነፍስ አይዘራ መም ፍርሰቱን (ቢያሰነብተውም) መም ህይወቱን (አይመልሰውም) የመም ቅባት ቃል የሌለው አያነቃውም ተነስ ብሎ የራሱን መልክ ልቡ ስሎ ልብ አይለው በድን ችሎ መም ፍርሰቱን (ቢያሰነብተውም) መም ህይወቱን (አይመልሰውም) መማለም መም መም ያለቃል መማለም መም በድን ፊደል (መማለም መም መም) በኖራ ቅብ ቤት ለስኖ (መማለም ዓለም መም) በሰባ መም ፊት ታብሶ (መማለም ዓለም መም) የፊደል ገል ምን ቢዋብም (መማለም ዓለም መም) ያለቃል ይል ትር አይልም መም ፍርሰቱን (ቢያሰነብተውም) መም ህይወቱን(አይመልሰውም) ፍፁም ልቡን ተናጋሪው በቃል ብቻ ልብን ሰሪው ከጠራው ሙት ይሰማል አቤት ብሎ ነፍስ ይዘራል (ፍፁም ልቡን ተናጋሪ) በቃል ብቻ ልብን ሰሪ (ይጥራው እንጂ ) ልብ ይለዋል ልበቢሱ ልብ እንደሆን ጠሪው ራሱ ፍፁም ልቡን ተናጋሪው በቃል ብቻ ልብን ሰሪው (ይጥራው እንጂ) ትር ይላል ትረቢሱ ትር እንደሆን ጠሪው ራሱ ይጥራው እንጂ (ትር ይላል) ትረቢሱ (ትር እንደሆን ጠሪው ራሱ) (ይጥራው እንጂ) አቤት ይላል አቤትቢሱ አቤት ባይ ነው ጠሪው ራሱ ከመቃብር (ቃሉን ሰምቶ) እንዳላዛር (ልብ ይነሳል ) ቃል ይሰራል (ያፈርሳል) ቃል ያነሳል (ይጥላል) ቃል ያድሳል (ይመልሳል) (መማለም) መም መም መም ያለቃል (መማለም) መም በድን ፊደል (መማለም መም መም) (ያለ ቃል በድን ፊደል) (መማለም መም መም) መም (መማለም) መም መም መም (ያለ ቃል) መማለም በድን ፊደል (መማለም) መም መም በድን ፊደል እም ... (መም መም መም መም) መም መም (መም መም መም መም) ያለ ቃል (መም መም) መም በድን ፊደል መም መም (መማለም) መም መም (በድን ፊደል) መም መም (በድን ፊደል) ​Credits & Production: ​Lyrics & Concept: Ermias Lishan T. ​Music Production: ELT153 Music (AI Assisted) ⚠️ Copyright Notice ​© 2026 ELT153 Music. All Rights Reserved. Unauthorized duplication, re-uploading, or redistribution of this audio and lyric content on any platform is strictly prohibited. ​If you enjoyed this track , please Like & Share, and Subscribe for more related musical explorations. ​#ELT153 #MummifiedWorld #RocksteadyReggae #EthioReggae #DeepBaritone #SunoAI #PhilosophicalMusic #AmharicLyrics #ReggaeDub