Chiroye (ጭሮዬ ) 🎵
Track: Chiroye (ጭሮዬ)🎵 Lyrics: Ermias Lishan Taye ( ELT153) Production : Suno AI #Chiro #AsbeTeferi #አሰበተፈሪ #EthiopianMusic #sunoai #Amharicmusic #AmharicAImusic Description Summary የጭሮን ( አሰበ ተፈሪን) ከተማን ህዝብ መከባበር ፣ አንድነት እና ፍቅር ውበት እያወደሰ ፣ የደረቀውን ወንዝ ትንሳኤ የሚማጸን በባህልና በተፈጥሮ ጥበቃ ዙሪያ የሚያጠነጥን በ Suno AI የተቀናበረ ነጠላ ዜማ ። Song Lyrics እንዳበቀላት ወንዝ ረዝሞ ሽንጧ በምሥራቅ ተራሮች መሃል ተሸጉጣ (Choir: አለች እማማዬ) በሽቲና ፎጣ አምራና ዘንጣ ልዩነት ውበቷ በጥበብ አጊጣ (Choir: አለች ከተማዬ) ደምቃና ወርዝታ በፍቅር ባንድነቷ (Choir: አለች እማማዬ) ደግ አክባሪ ሰው አፍቃሪ ህዝቧ ስልጡን አስበ ተፈሪ (Choir: አለች ከተማዬ) The long-waisted beauty, the long-tailed city ... (ጭሮዬ ...) ወንዟ ያራሰው ... የወንዜ ጉሮሮ (ጭሮዬ ...) ስሟን ሲጠራው ... ደስ ይላል ለጆሮ ቅዳሴና ማህሌት የቤተስኪያን ዜማ አዛንና ሰላት ከመስጊድ በግርማ ከዙሪያ ኮረብታው ነፍሶላት ስትሰማ ከሸለቆው መሃል አሜን ስትል ማማ (Choir) : (ህዝቧ ተባርኮ .... አቤት ስታምርኮ) (Choir) : (Chirroo koo! aayyoo koo! ) (ጭሮዬ ...) ወንዜን ቆፍራ ... ለወንዜው ጉሮሮ (ጭሮዬ ...) ስሟ ሲጠራ ... ደስ ይላል ለጆሮ እሞቱን አረዱ ተጣድፈው ላገሩ ድንጋይ ከምረው ሕያውን ቀበሩ እያየሽ ልጆችሽ ላዩ ላይ ቤት ሰሩ መች ፈልገሽ ጀግና የሚያወጣዉ ቆፍሮ ወንዝሽ ሳይሞት ሞቶ ዝም አልሽ እንጂ ጭሮ (Choir) ፡(ወንዝሽ ... ሞቶ ...) (Choir) ፡( ዝምነው .. ወይ ጭሮ ..) ወንዝሽ ልብስሽ... ጎገራና ድሪሽ እንዴት ያለሱ እርቃን መቅረት መረጥሽ ? ጊሽጣና ዘይቱና አብቅሎልኝ ደጄ ያጠጣኝ ያበላኝ ያሳደገኝ ወላጄ የልጅነቴ ውበት መጠሪያዬ ወዜ የተንቦራጨኩበት ያሰኘኝ የወንዜ ተስፋዉ እንደጸና እያየሽ በስስት የአንቺን ስንፍና ሲያወግዝ ሰማሁት (ጭሮዬ ...) ወንዜን ቆፍራ ... ለወንዜው ጉሮሮ (ጭሮዬ ...) ስሟ ሲጠራ ... ደስ ይላል ለጆሮ ትርፉ ቅዠት ነው ቤት ብታደርጊዉ ቀብሩን ከፍተሽ ወንዝሽን ታደጊው ኩልል ሲል ምልቶ ሲፈስብሽ የክትሽን ለብሰሽ አምረሽ ልይሽ Lagnii kee haa deebi'u , bareedni kee haa MuuLatu! A hero must rise and dig! May your River return, may your beauty abound! Chiro! Asbe Teferi! Dig the river! Chiro! Asbe Teferi! Dig the river!)

እውቀት የህይወት ጥላ | The Shadow of Being |Ethiopian Rocksteady (Official Audio) Ermias Lishan| ELT153

በዚህ ቪዲዮ ካልሳቁ ሽልማት አለዎት! | Meskerem Kebede #marakiweg #lifestyle

"ወረት" ራሔል ጌቱ | "Weret" Rahel Getu #musicvideo #sewasewmultimedia

አንጃ — ጉድ (Anja - Gud) | Amharic Dancehall Riddim & Dubplate Vibe |Ermias Lishan T.| ELT153

እናት

Africa WTF??😳 | Ethiopia Has Done It Again | Arba Minch Conference Resort

Thousands Gather at Kebena Dam After Heavy Rain | Addis Ababa Ethiopia Africa Walking Tour in 4K

እንደማር ጣፈጠኝ|| endemar tafetegn|| ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| PCGIC #tibebuworkeye

አስደናቂው አዲሱ የቀበና አዲስ ገፅታ

ምነው ባየሁ (Minew Bayehu) | Ethio - Roots Reggae & Rocksteady fusion | Ermias Lishan | ELT153-Music

የአብይ-ደመላሽ-ወርቅነህ ትስስር ምስጢሮች

"የትግራይ ወጣቶች በ አ.አ ይታሰራሉ ይታፈሳሉ" ጌታቸው ረዳ

Rahel Getu - Nana - ራሄል ጌቱ | ናና | New Ethiopian Amharic Music 2026 (Official Video)

ኢትዮጵያዊ ነኝ

ረስታ (Nebula of Love) | Roots Reggae - Dub Style | Ermias Lishan | ELT153

ማያዬ (Mayaye) - Gravel Baritone Version| Rocksteady | Ermias Lishan T.| ELT153 Music

10 Aster Aweke Lemedk Wey

Top 30 Game-Changing Ethiopia's Projects Powering its Economy and Future

ድንቅ ነው ለእኔ ጌታ|| denk new lene geta|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| worship|| #Tibebuworkeye

