የእስራኤል ዝግጅት ለአዲስ ጦርነት! የኢራኑ ጀነራል ከባድ ማስጠንቀቅያ! | Israel's preparation for a new war!
📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! እስራኤል በሊባኖስ ላይ የምታካሂደውን ወታደራዊ ዘመቻ አቁማ ካልወጣች ጦሯ ከሊባኖስ በሽንፈት የወጣበት የ2000 ዓ.ም. ታሪክ ሊደገም እንደሚችል የቁዱስ ሃይል እዛዥ ብርጋዴር ጀነራል እስማኤል ቀአኒ አስጠነቅቀዋል፣ በሌላ በኩል እስራኤል በየመን ግንባር ውጊያ ለመጀመር እና በሁቲዎች ላይ ያላትን የጦርነት ዕቅድ ለማሻሻል እየተዘጋጀች መሆኑ የሚያሳዩ ዘገባዎች ወጥተዋል። የIRGC የቁድስ ኃይል አዛዥ የሆኑት ብርጋዴር ጄኔራል እስማኢል ቃአኒ የእስራኤል ወታደሮች በደቡብ ሊባኖስ የሚያደርጉትን ወታደራዊ እንቅስቃሴና ወረራ ከቀጠሉ እ.ኤ.አ. በ2000 በሽንፈትና በውርደት ከሊባኖስ ምድር እንደተባረሩት ሁሉ አሁንም ተመሳሳይ እጣ ፈንታ እንደሚገጥማቸው አስጠንቅቀዋል። ጄኔራል ቃአኒ በኤክስ (X) ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት፥ ወታደሮቹ በፈቃዳቸው ከደቡብ ሊባኖስ ካልወጡ በኃይልና በውርደት እንደሚባረሩ በመግለጽ መልእክታቸውን “ምርጫው የእናንተ ነው” በሚል ኃይለ-ቃል ደምድመዋል። ይህ ማስጠንቀቂያ የመጣው እየተካሄደ ባለው የኢራን እና የአሜሪካ ቴክኒካል ድርድር ላይ የሊባኖስ ጉዳይ ዋነኛ አጀንዳ በሆነበት ወቅት ነው። ኢራን የ“እስላማባድ የመግባቢያ ስምምነት” (Islamabad MoU) ተግባራዊ እንዲሆን በሁሉም ግንባሮች በተለይም በሊባኖስ ያለው የእስራኤል ወታደራዊ ጥቃት ሙሉ በሙሉ መቆም እንዳለበት ቅድመ-ሁኔታ አስቀምጣለች። ይህ በእንዲህ እንዳለ ግን እስራኤል ጦርነቱን በእዲስ ግምንባር ለመጀመር ስለማቀዷ ተሰምቷል። የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት በየመን ግንባር ዳግም ሊቀሰቀስ ለሚችል ውጊያ እየተዘጋጀ መሆኑን እና በሁቲ አማፂያን ላይ ያነጣጠሩ የውጊያ ዕቅዶቹን እያሻሻለና በድጋሚ እየተመለከተ መሆኑን ‘ቻናል 14’ የተሰኘው የእስራኤል ሚዲያ ዘግቧል። ከዚህ ባሻገር የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር ይስራኤል ካትዝ ለሁቲ አመራሮች ቀጥተኛ ማስጠንቀቂያ የሰጡ ሲሆን፥ "ከቡድኑ ጋር ያለን ሂሳብ ገና አልተዘጋም" በማለት በእስራኤል እና በቀጣናዊ ጥቅሞቿ ላይ ላደረሱት ጥቃት ከባድ ዋጋ እንደሚከፍሉ ተናግረዋል። በዚህም መሰረት ጦሩ ማንኛውም አይነት በሁቲዎች ላይ ጥቃት ለመሰንዘር የሚያስችል የፖለቲካ ውሳኔ ከተላለፈ ዝግጁ ለመሆን የጦርነት ዕቅዶቹ ተሻሽለዋል ተብሏል። በተጨማሪም የእስራኤል መከላከያ ተቋማት ከደቡብ አቅጣጫ (ከቀይ ባህር በኩል) የሚመጡ ስጋቶችን ለመመከት ወታደራዊ ምላሽ ሰጪ ስርዓታቸውን እያጠናከሩ መሆኑ ተገልጿል። በዝርዝር ተመልክተናዋል አብራችሁን በመቆየት እንድትከታተሉ እንጋብዛለን። Brigadier General Esmail Qaani, Commander of the Quds Force, has warned that if Israel does not stop its military campaign in Lebanon and withdraw, the history of 2000—when its army withdrew from Lebanon in defeat—could repeat itself. On the other hand, reports have emerged showing that Israel is preparing to launch a fight on the Yemen front and is upgrading its war plans against the Houthis. Brigadier General Esmail Qaani, Commander of the IRGC's Quds Force, warned that if Israeli soldiers continue their military operations and invasion in southern Lebanon, they will face the same fate as they did when they were expelled from Lebanese soil in defeat and humiliation in 2000. In a message shared on his X (formerly Twitter) page, General Qaani stated that if the soldiers do not leave southern Lebanon voluntarily, they will be expelled by force and in humiliation, concluding his message with the powerful phrase, "The choice is yours." This warning comes at a time when the Lebanon issue has become a major agenda item in the ongoing technical negotiations between Iran and the United States. Iran has set a precondition for the implementation of the "Islamabad Memorandum of Understanding" (Islamabad MoU), demanding that Israel's military attacks on all fronts, particularly in Lebanon, must stop completely. Meanwhile, it has been reported that Israel is planning to launch the war on a new front. Israel's 'Channel 14' reported that the Israel Defense Forces (IDF) is preparing for a conflict that could reignite on the Yemen front, and is upgrading and reviewing its operational plans targeting the Houthi rebels. Furthermore, Israeli Defense Minister Israel Katz issued a direct warning to Houthi leaders, stating, "Our account with the group is not yet closed," and declaring that they will pay a heavy price for their attacks on Israel and its regional interests. Accordingly, it is said that the military's war plans have been updated to be ready for any political decision that would authorize an attack against the Houthis. Additionally, the Israeli defense establishment is reportedly strengthening its military response systems to counter threats coming from the southern direction (via the Red Sea). We have looked into these details, and we invite you to stay with us and follow along. #GebeyaMedia #GebeyaPodcast #GebeyaNews #MiddleEastNews #BreakingNews #Israel #Lebanon #EsmailQaani #QudsForce #IRGC #YemenFront #Houthis #IsraelKatz #RedSeaCrisis #GlobalPolitics

''እስራኤል እሳት ይጠብቃታል''- ሀውቲ! የእስራኤልና የቡድኑ ፍጥጫ በሶማሊላንድ! | Israel awaits fire!" – Houthis!

Abiy Ahmed, Eritrea & the TPLF: Mehdi Hasan & Getachew Reda | Head to Head

Ethiopia - ተፀፅተናል | አረቦች ለኢራን ዕጅ ሰጡ

''ዐቢይን ከሻዕቢያ እናድነው? ''ጠ/ሚኒስትሩን የማትረፍ ጥሪ- ሕወሀት እና ሻዕቢያ ምንና ምን?|ETHIO FORUM

ኮሎኔሎች ያለቁበት የጎጃም ጦርነት/''የጋራ አለማ የሌላቸው ሀይሎች በጋራ እየመጡ ነው'' ጀነራሉ/ ''ወደ ፕሪቶሪያ ተመለሱ'' አሜሪካ -6-26-2026

ከቪዛ እገዳው በኋላስ? ከአምባሳደሩ የጉዞ ክልከላ ጀርባ ያሉ ጉዳዮች|Awramba Times

Ethiopia - ኢትዮጵያውያን በሶማሊላንድ ዘመቱ! | ህወሀት ያልታሰበ ጥቃት ሰነዘረ

የኔቶ መሰንጠቅ የፈጠረው ስጋት _NBC ማታ @NBCETHIOPIA

ነብር መሳዩ ድመት! የግብፅ ጦር አቅም ሲጋለጥ! | Egypt's military unmasked!

"TDF እየሸሸ ነው!" ጀ/ል ፃድቃን ስታሊን በአደባባይ ተዋረደ!

Ethiopia- ክሬምሊን ታመሰችፑቲን ዳግም ጦሩ ተነሳባቸው Leza Tv I Terek Mizan I Feta daily

BREAKING: US conducts strikes near Strait of Hormuz

የሂዝቦላህ አስደንጋጭ መግለጫ! የኢራን መልዕክት ለአረብ ሀገራት! | Hezbollah's shocking statement!

Israeli Attacks On Lebanon Nearly ‘Derailed’ US-Iran Talks in Switzerland: Pakistan Foreign Minister

የኢትዮጵያ የገጠር ትራንስፎርሜሽን ትልሞች፤ ወደ መዋቅራዊ ሽግግር መግቢያ

Ethiopia - ''ጦሩ አልዋጋም ብሏል'' ጄነራሉ፣ ከአሜሪካ ሌላ ማስጠንቂያ፣ ህወሓት ስለ አነጋጋሪው አዋጅ፣ የትራንፕ ውሳኔ፣ የተቃዋሚዎች ያልተጠበቀ ውሳኔ

Trump Issues Ominous Warning After Iran Violates Cease-Fire: 'You'll Find Out'

Alemneh Wasse ንጉሥ ሆይ ፦ #እኛነን'እኮ የምንጠብቅዎ!!

እስራኤልን ሃያል የማድረግ ቀመር! ከማይናጋው የአሜሪካ አጋርነት ጀርባ! | Behind US – Israel partnership!

