እስራኤልን ሃያል የማድረግ ቀመር! ከማይናጋው የአሜሪካ አጋርነት ጀርባ! | Behind US – Israel partnership!
📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! በዛሬው የልዩ ጥንቅር ፕሮግራማችን፣ አሜሪካ ለእስራኤል የምታደርገው ድጋፍ ተራ ዲፕሎማሲ ሳይሆን፣ በህግ የጸና Qualitative Military Edge (QME) የተሰኘውን መመሪያ እንዴት መሰረት እንደሚያደርግ በዝርዝር እንተነትናለን። ይህ ፖሊሲ አሜሪካ እንደ ሳውዲ አረቢያ እና ዩኤኢ ያሉ የረጅም ጊዜ አጋሮቿን ጥቅም መስዋዕት በማድረግ ለእስራኤል ፍጹም የቴክኖሎጂ እና የጦር ሜዳ የበላይነት እንድትሰጥ የሚያስገድዳት እንዴት ነው የሚለውን እናነሳለን። የኔታንያሁ የፖለቲካ ፍልስፍና፣ የትራምፕ አስተዳደር የኢብረሃም ስምምነት እና እስራኤል አሜሪካ የደረሰችውን የኢራን የተኩስ አቁም ስምምነት ውድቅ ለማድረግ የሚደርጉ ጥረቶች QME ፖሊሲ አንፃር አንመለከታቸው አለን። በተጨማሪም QME (Qualitative Military Edge) ምንድን ነው? አሜሪካንስ እንዴት በህግ ያስገድዳታል? አሜሪካ ለምን ሳውዲንና እስራኤልን በእኩል አይን አታይም? እስራኤል አሜሪካ የገነባችላትን የጦር ጡንቻ ተጠቅማ ዋሽንግተንን መታዘዝ አቁማለች? የመካከለኛው ምስራቅ የወደፊት እጣ ፈንታ ወዴት ያመራል? የሚሉ ጥያቄዎችን እየመለስን ቆይታ አናደርጋለን። አብራችሁን ቆዩ! In today’s special edition program, we will analyze in detail how America’s support for Israel is not just ordinary diplomacy, but is based on a legally codified directive known as the Qualitative Military Edge (QME). We will discuss how this policy compels the United States to grant Israel absolute technological and battlefield superiority, even at the expense of its long-term allies like Saudi Arabia and the UAE. We will examine Netanyahu’s political philosophy, the Trump administration’s Abraham Accords, and Israel’s efforts to reject the US-brokered Iran ceasefire agreement through the lens of the QME policy. Furthermore, we will address key questions throughout our stay: What exactly is QME? How does it legally bind the United States? Why doesn't America view Saudi Arabia and Israel through the same lens? Has Israel, using the military muscle built for it by America, stopped obeying Washington? Where is the future destiny of the Middle East headed? Stay with us! #GebeyaMedia #GebeyaPodcast #GebeyaNews #MiddleEastPolitics #USForeignPolicy #QualitativeMilitaryEdge #QME #IsraelUSA #MiddleEastAnalysis #InternationalRelations

"ካልተስማማኝ ድብደባ እጀምራለሁ" ትራምፕ _ የቦምብ ዶፍ በሊባኖስ _NBC አለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ90 ቀናት የመንግስት እና የፓርቲ ስራዎች ዕቅድ

የዓይን እማኙ ማስታወሻና የታሪክ እንቆቅልሹ ፍች!

EMS Eletawi የመከላከያ ሚስጥራዊ ስብሰባ Wed 17 Jun 2026

በአዲስአበባ ከተማ 1 ወጣት ከስራ ወደ ቤቱ እየሄደ መንገድ ላይ በስለት ተወግቷል ፣ የወንጀል ፈጻሚው መጨረሻ!

አሰብን በቁራጭ ወረቀት! ኢሳያስ ወደቡን እንዴት ወሰዱ? | How did Isaias take the Assab?

"የኤርትራና የሱዳን ሁኔታ ለኢትዮጵያ ስጋት ሆኖ ይቀጥላል" @ethiopian_reporter

ኢራን ምንም አይነት የአቋም ለውጥ አላረገችም | ትራምፕ ድርድሩ ቀላል አልሆነላቸውም | Ahadu TV

ከፊርማው በፊት የተሰማው ''እውነት''አሜሪካ ለኢራን 300 ቢሊዮን ዶላር? | Is US to Release $300B to Iran?

ስፖርት ዜና 18 Jun 2026 ሀሙስ | Updated Sport News

"ኢትዮጵያና ኤርትራ ወደ ጦርነት እንዳይገቡ ይደረግ"- ተመድ || ፖሊስ በጋዜጠኛዋ እስር ፍርድ ቤት ተጠራ @ethiopian_reporter

Are Trump and Netanyahu clashing over Iran war? - The President's Path podcast, BBC World Service

Iran War News Live | 'World Stupidest President': Jeffrey Sachs Hammers Donald Trump Over Iran War

ኢራን ከ70 አመታት በኋላ ድል ወይስ ሽንፈት? የአሜሪካ እገዳ መነሳትና የሆርሙዝ መከፈት! | US Blockade Lifting & Hormuz Opening!

England vs. Croatia FIFA World Cup 2026 Highlights | Sportschau

አስፈሪው የግብፅና የቱርክ ጥምረት! የእስራኤል ቀጣይ ኢላማዎች ታወቁ? | Egypt-Turkey Terrifying Alliance!

JUST IN, Malema Rejects to Join SA for Xenophobia, Stands with Africans

Alemneh Wasse አስቸኳይ ግልፅ ደብዳቤ ለትራምፕ!!

እውን ኢራን አሜሪካ እንዳለችው የኒውኩሊየር ፕሮግሯማን ለማቆም ትስማማ ይሆን? #Sheger_Tinitane

