ክብርሽን የሚነኩ ሰዎችን የምታስቆሚባቸው 5 መንገዶች !

በህይወትሽ ውስጥ ሊንቅሽ ፣ ሊያዋርድሽ ወይም ክብርሽን ሊነካ የሞከረ ሰው አጋጥሞሽ ያውቃል? በዛ ሰዓት ወይ ተበሳጭተሽ በመጣላት ራስሽን ዝቅ ታደርጊያለሽ ወይም ደግሞ ተከፍተሽ ዝም በማለት ለሰዎች ደካማ ትመስያቸዋለሽ። ነገር ግን ዛሬ ጨዋታውን እንቀይረዋለን! በዚህ ቪዲዮ የሚንቁሽንና ባህሪሽን የሚፈትኑ ሰዎችን ያለምንም ጭቅጭቅ፣ ጩኸትና ንዴት፣ በራስ መተማመንሽንና ክብርሽን ጠብቀሽ እንዴት መስመር እንደምታስይዢያቸው 5 እጅግ ጠንካራ ሳይኮሎጂካዊ ስልቶችን ከተጨባጭ የዕለት ተዕለት የህይወት ምሳሌዎች ጋር ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ። በተለይም በቪዲዮው ውስጥ የተጠቀሰው 4ኛው ስልት (የጊዜ ገደብ መስጠት)፣ ሳይጣሉና ሳይጨቃጨቁ የሰዎችን ትዕቢት ሙሉ በሙሉ የሚሰብር እጅግ አስደናቂ ዘዴ ነው። ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በመመልከት የውስጥ ጥንካሬሽንና ክብርሽን መልሰሽ ተቆጣጠሪ! ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!    / @kalkidan_tefera   በግል ለማማከር እና ስልጠና ለመውሰድ Follow us on 👇 TikTok : https://www.tiktok.com/@kalkidan_tefe... Instagram : https://www.instagram.com/kalkidan_te... Facebook : https://www.facebook.com/share/18hD8M... #ethiopia #habesha #inspireethiopia #kalkidantefera#inspiration #motivation #success #women #personalgrowth #personaldevelopment #womenempowerment

ይሄ ለአንቺ አይገባሽም | ወደሚያሰቃይሽ የምትሳቢበት 5 ምክንያቶች ! ከዚህ በኃላ በዚህ ችግር አትሰቃዬም !
▶︎

ከፍርሃት ወደ ሙሉ በራስ መተማመን | ማንነትሽን የሚቀይሩ 5 ድንቅ ምስጢሮች!

"ኩላሊትዎን በዝግታ የሚገድሉ 10 ምግቦች!"
▶︎

"ኩላሊትዎን በዝግታ የሚገድሉ 10 ምግቦች!"

ሙሉ ቀን ቆንጆ ጠረን እንዲኖርሽ ይሔንንአድርጊ
▶︎

ሙሉ ቀን ቆንጆ ጠረን እንዲኖርሽ ይሔንንአድርጊ

ብልህ ሰዎች ለማንም የማይገልፁት 10 ምስጢራዊ ባህሪያት
▶︎

ብልህ ሰዎች ለማንም የማይገልፁት 10 ምስጢራዊ ባህሪያት

ሳይለፋ ካገኘሽ ትቀይበታለሽ  | ሰርግ እና ትዳር በጣም የተለያዩ ነገሮች ናቸው|  የተጻፈልህን ነው የምትገልጸው

የሴት ልጅ ባህሪይ ለፍቺ
▶︎

የሴት ልጅ ባህሪይ ለፍቺ

ይሉኝታ ትህትና አይደለም  ይሉኝታ እና መፍትሔው "  People Pleasing " why so many of us struggle with it?

ማሳደድ ባቆማችሁበት ቅጽበት፡ ሃይልና ስልጣኑ ይለወጣል | ችላ የማለት ሃይል | Amalay tube | አማላይ Ethiopia

 ሰዎችን ማራቅ የጀመርኩት ይሄንን እውነታ ስረዳ ነው!  ዶ/ር ወዳጀነህ ምሀረነ | Dr Wodajeneh Meharene | Laba | Kerbe I Shanta

Tips on how to Build Self-Confidence  በራስ መተማመን ስለምናዳብርባቸው መንገዶች

ወንድ ልጅን አንቺ አትቀይሪውም | ስለማይወድሽ አይደለም ! | በፍቅር ህይወትሽ የምትሳሳቻቸው 3 ስህተቶች

የበደሏችሁ ሰዎች በፀፀት እንዲቃጠሉ ይህን አድርጉ | The Best Revenge:10 Ways to Make Them Regret Losing You

ለነዚህ አይነት ሰዎች ሁለተኛ እድል አትስጡ ! _ Dr Wodajeneh_መታየት ያለበት!

ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ወሲብ በጥንዶች ላይ የሚጥለው ‘የማይታይ ሰንሰለት | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

አንድም ቃል አትናገሪ... ይህን ብቻ አድርጊ .... |  አንቺን ማጣቱ ሊቆጨው ይገባል | የፍቅር ወግ | yefeker weg  | amharic movies |

ሰዎች ሲንቁህ መስጠት ያለብህ 3 አስደንጋጭ ምላሾች | የዝምታ ኃይል

ድራማ አትስራ || Stop Performing Confidence
▶︎

ድራማ አትስራ || Stop Performing Confidence

የዝምታ እና የቃላት አስገራሚው ኃይል - Dr Wodajeneh Meharene | ​ዶ/ር ወዳጄነህ ማህረነ | Laba | Dawit dreams

ሰዎች ሲርቋችሁ መውሰድ ያለባችሁ 10 ወሳኝ እርምጃዎች ┃ Stop Chasing! 10 Rules When Someone Pulls Away