ይሄ ለአንቺ አይገባሽም | ወደሚያሰቃይሽ የምትሳቢበት 5 ምክንያቶች ! ከዚህ በኃላ በዚህ ችግር አትሰቃዬም !
በፍቅር ግንኙነታችሁ ውስጥ የሚወዳችሁን፣ ክብር የሚሰጣችሁን እና መልካም ወንድ ገፍታችሁ… ሁልጊዜ የሚያናድዳችሁን፣ ለማያገኘው ነገር የምትለምኑትን ወይም የሚበድላችሁን ወንድ ተከትላችሁ ሄዳችሁ ታውቃላችሁ? ወይም በጓደኞቻችሁ ላይ ይሄን አይታችሁ ትገረማላችሁ? ብዙ ጊዜ ማህበረሰባችን ይሄን ሲያይ "ለምን መከራ ትወዳለች?" ይላል። ነገር ግን ይሄ የዕብደት ሳይሆን፣ ከበስተጀርባው በጣም ጥልቅ የሆነ የስነ-ልቦና (Psychology) ምስጢር አለው። በዚህ ቪዲዮ ሴቶች ለምን የማይገባቸውን እና የሚበድላቸውን ሰው ለማፍቀር እንደሚገደዱ በሳይንስ የተረጋገጡ 5 ዋና ዋና የስነ-ልቦና ምክንያቶችን እና መፍትሄዎቻቸውን በምሳሌዎች አስደግፌ አጋራችኋለሁ። ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! / @kalkidan_tefera በግል ለማማከር እና ስልጠና ለመውሰድ Follow us on 👇 TikTok : https://www.tiktok.com/@kalkidan_tefe... Instagram : https://www.instagram.com/kalkidan_te... Facebook : https://www.facebook.com/share/18hD8M... #ethiopia #habesha #inspireethiopia #kalkidantefera#inspiration #motivation #success #women #personalgrowth #personaldevelopment #womenempowerment

ከፍርሃት ወደ ሙሉ በራስ መተማመን | ማንነትሽን የሚቀይሩ 5 ድንቅ ምስጢሮች!

ብልህ ሴቶች ለተሳሳቱ ወንዶች የሚወድቁበት እውነተኛ ምስጢር | | የፍቅር ወግ | yefeker weg | love storie | amharic movies |

የኔ ውድ ቤተሰቦች ይሄ ሁሉ በእናንተ ምክንያት ነው የሆነውና ከልብ አመሰግናችኋለሁ ❤️🙏

እነዚህን ምልክቶች ካየሽ ተጠንቀቂ : 3 ስውር ወጥመዶች

ይሉኝታ ትህትና አይደለም ይሉኝታ እና መፍትሔው " People Pleasing " why so many of us struggle with it?

የሴት ልጅ ባህሪይ ለፍቺ

ወንድ ልጅን አንቺ አትቀይሪውም | ስለማይወድሽ አይደለም ! | በፍቅር ህይወትሽ የምትሳሳቻቸው 3 ስህተቶች

ልጆቼ ላይ ምን ልፃፍ? አፍላ ወጣቶች መስማት ያለባቸው ሚስጥር. ከሳይኮቴራፒስት ቃልኪዳን ብርሃኑ ጋር #parenting #kalkidanberhanu

ደጋግመን የምናስበዉ ሰዉ የሚፈጠርበት የስሜት መልዕክት

Why Do People Cheat?The Psychology Behind Infidelity ሰዎች ለምን ይማግጣሉ?ከመማገጥ ጀርባ ያለ ስነ ልቦና

ሙሉ ቀን ቆንጆ ጠረን እንዲኖርሽ ይሔንንአድርጊ

ለነዚህ አይነት ሰዎች ሁለተኛ እድል አትስጡ ! _ Dr Wodajeneh_መታየት ያለበት!

ጥላህ በመሄዷ እንድትጸጸት አድርጋት! make her regret leaving you

" መቼ ነው የሚያልፍላት ተንከራታ ቀረች "| ከሰዎች መጥፎ አስተያየት ራስሽን የምትጠብቂበት መንገድ | ሰዎች አንቺ ያለሽበትን ሁኔታ አይረዱም

ሳይለፋ ካገኘሽ ትቀይበታለሽ | ሰርግ እና ትዳር በጣም የተለያዩ ነገሮች ናቸው| የተጻፈልህን ነው የምትገልጸው

ሀቢባ አሰድባኛለች ሀቡ ባጃጂ ገዝታላት ድጋሜ እርዱኝ አለች

Tips on how to Build Self-Confidence በራስ መተማመን ስለምናዳብርባቸው መንገዶች

ጓደኞቼ ትዳሬን ነጠቁኝ // እባካቹ አስታርቁኝ #አስታራቂው #Astarakiw 2026 new video

ብልህ ሰዎች ለማንም የማይገልፁት 10 ምስጢራዊ ባህሪያት

