02 Abatneth \\አባትነትህ\\ Frehiwot Abebaw vol 1
Yemeskelu kal Album Telegram bot 👇 https://t.me/FrehiwotAbebawVol1Bot Spotify 👇 https://open.spotify.com/album/2D24Cg... Apple Music 👇 / yemeskelu-kal YouTube 👇 / @frehiwotabebaw አባትነትህ ትልቁ እግዚአብሔር ለኔ ለትንሿ አባት ነው ዘመድ ኩራት መጏደጃ ልክ እንደ አንድ ልጅ እንደ ብቸኛ የምትሳሳልኝ የነፍሴ እረኛ ትርፍ አይደለሁም ለቤትህ ወይ በጎደለ ልሞላ ብጠፋ ፈላጊዬ እትተካኝም በሌላ ዘጠና ዘጠኝ እያሉህ ሞልቶ እያለ በመንጋ አይኖችህ ክርትት እያሉ እኔን አንዲቷን ፍለጋ ባጠፋም ልጅህ ነኝ ባለማ በመልካም በክፉ ብታማ ውድ ነው የእኔ ልጅነት በደል ያልፋል አባትነትህ ነፍሴን መለስካት ስለ ስምህ በፅድቅ መራኸኝ ስለ ስምህ ቀንና ለሊት ስለ ስምህ ተከታተልከኝ ስለ ስምህ ልክ እንደ አንድ ልጅ እንደ ብቸኛ የምትሳሳልኝ የነፍሴ እረኛ አባ አባቴ እያልኩኝ ወደ ዙፋንህ ስጠጋ ከብዙ ጥፋት በኋላም አልተለወጠም ፀጋህ ቀድሞስ መቼ ተወደድኩኝ በጨዋነቴ በእኔ ስራ አንተው ዘንድ አይደለም ወይ የፍቅርህ መነሻ ስፍራ ባጠፋም ልጅህ ነኝ ባለማ በመልካም በክፉ ብታማ ውድ ነው የእኔ ልጅነት በደል ያልፋል አባትነትህ ላንተ የዋለ ሳይታጣ እኔን ቁምነገር እድርገህ መጣ ባልበቃም እንኳን ባልመችህ እየታገስከኝ አለሁ ቤትህ ልክ እንደ አንድ ልጅ እንደ ብቸኛ የምትሳሳልኝ የነፍሴ እረኛ በመኖሬ ደስ የሚልህ በመጥፋቴ የሚያምህ አባቴ ነህ ከአባትም አባት እድሜ ዘመኔን የምኮራበት

FREHIWOT ABEBAW vol 1 FULL ALBUM የመስቀሉ ቃል ሙሉ አልበም

የቱ ጀግና ነው | Mintesnot Gemechu | Created For Worship |Org. Song By Bereket Tesfaye & Yidnekachew Teka

እኳን ለቅዱስ ገብረኤል ወረሀዊ በአልአደረሳችሁ

"Bayew Bayew" by Aster Abebe | Official Gospel Song 2025

ዮሃንስ ግርማ (ጆን) የመዝሙር ስብስብ / Yohannes Girma (John) Mezmur Collection 2023/2024 Yohannes (John) Mezmur

Helina Dawit (ህሊና ዳዊት) amazing protestang song "Tselote ga" (ፀሎቴ ጋ)

Frehiwot Abebaw Abatneth (አባትነትህ) new gosple song

እየማርከኝ..EYEMARKEGN ..ASTER ABEBE..አስቴር አበበ. Rehoboth Grace Ethiopian Evangelical Church Boston, MA

🔴ዝምብዬ እቆማለው!! ZEM BEYE EKOMALEW EBENEZER TAGESSE NEW SONG 08 August 2025

🎵ሲከፋኝ የማዋይህ-sikefagn yemawayh | tekeste getnet

Zablon Bekele @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Wetrom Yebelay Neh" Org song by Tekeste Getnet

SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song 2024

🔥እስቲ ጠጋ! መላ ያለው እሱጋ!! ESTI TEGA MELA YALEW ESUGA NEW SONG EBENEZER TAGESSE June 2026

አንተን ባየ ዓይኔ | Anten Baye Ayne | Bereket Lemma | Devotional Worship Night | በረከት ለማ

Aster Abebe V1 full album አስቴር አበበ ሙሉ አልበም

Guzo - Guzo - Kingdom Sound Live Production AlbumChoir - Kingdom Sound 9th Batch

በእረኝነቱ /Beregninetu/Aster Abebe/አስቴር አበበ / Rehoboth Grace Ethiopian Evangelical Church Boston, MA

ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic

Etana Chemeda @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Zarem Alehu" Original song by Eyerusalem Negiya

