SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song 2024

SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song 2024 “ረቢ፥ ወዴት ትኖራለህ?” ዮሐንስ 1:38 ና ብለህ የጠራኸው ወደ ዕልፍኝ ያስገባኸው የእውነትን እውቀት ካንተ የቀዳ ሰው ከውጭ ብርድ ያመልጣል ፍቅርህ ያሞቀዋል አንዱ ብዙ ሆነ ሁሉን አስንቀሃል ረቢ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ ሁሉን ጥዬ እንድከተልህ ሳበኝ ልሩጥ ከኁላህ ከደረቅ መሬት እንደ ስር የበቀልክ የቆላ አበባ ፅድቅን እንዳገኝ የታረድክልኝ በዚያ በኮረብታ አይኔን አልነቅልም ከተከልኩበት ከመስቀልህ ላይ መስቀሌን ይዤ እከተልሃለሁ ሳበኝ እላለሁ ረቢ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ ሁሉን ጥዬ እንድከተልህ ሳበኝ ልሩጥ ከኁላህ ለጥቂት ግጦሽ እንዳልቀላውጥ መሰማሪያ ለምለም መስኬ ነህ ከያዕቆብ ጉድጓድ ትባልጣለህ የዘላለም ውሃ ምንጭ ነህ ለአንዴና ለሁሌ የምትሆን ፋሲካዬ ነህ አንተ ያለህበት የነፍሴ በዓል ነው ሳበኝ እላለሁ ረቢ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ ሁሉን ጥዬ እንድከተልህ ሳበኝ ልሩጥ ከኁላህ የደከምሁ ቀን ባንተ እንድበረታ እንዳልረታ ከወደቅሁበት በኃይልህ ችሎት ፈጥኜ እንድነሳ በከፍታዎች መብረር እድችል እንዳያቅተኝ አለቴ ሆይ ወዳንተ እሸሻለሁ ሳበኝ እላለሁ ረቢ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ ሁሉን ጥዬ እንድከተልህ ሳበኝ ልሩጥ ከኁላህ

ዮሃንስ ግርማ (ጆን) የመዝሙር ስብስብ / Yohannes Girma (John) Mezmur Collection 2023/2024 Yohannes (John) Mezmur
▶︎

ሰላም ደስታ (Selam Desta)  ባለአደራ ትውልድ (baleadera tiweled) 2016

ተዎዳጅ ልደምጡ የሚገቡ የአምልኮ መዝሙሮ/Protestant mazimur/@EbenezerTagesseofficial @kingdomsoundministry

አዲስ ምርጥ እና ልብ የሚነኩ መዝሙሮች ስብስብ
▶︎

አዲስ ምርጥ እና ልብ የሚነኩ መዝሙሮች ስብስብ

Selam Desta "Fitsum Alaferem" Dink Sitota 2016/2023

Protestant Mezmur Mihret Etefa || ምህረት ኢተፋ ፕሮቴስታንት መዝሙር

Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album

አልደራደርም | ዘማሪት ሰላም ደስታ | ልዩ የአምልኮ ጊዜ በሆለታ ገነት ቤተ ክርስቲያን | Alderaderem | Singer Selam Desta

Saron Abebe @Kingdom Sound Worship Night 2026 “Genete Neh” Orignal Song by Eyerusalem Negia

ልዩ ዕትም (Special Edition) - ቃልኪዳን ጥላሁን (Lily) || full album

Selam Desta - አልደራደርም [ New Ethiopian Gospel Song 2020_2021 ]

Meswaet Vol.4 Full Album
▶︎

Meswaet Vol.4 Full Album

ልብን የሚያረሰርሱ የፀሎት መዝሙሮች ስብስብ || Protestant mezmur   #mezmur  #protestantsong #ቃልበቃል #አምልኮ

Kaleab Mengistu @ Kingdom Sound Worship Night 2024 '' Eyemarkegn  '' Original Song By Aster Abebe

የልቤ ጌታ || Yelibe Geta || Helina Dawit || Full Album || Non-Stop

ከምልህ በላይ ||  ሰላም ደስታ || KEMLIHI BELAYI SINGER SELAM DESTA

Aster Abebe V1 full album አስቴር አበበ ሙሉ አልበም

Rahel Alemayehu @kingdom Sound Ministry Worship Night 2026 “Misgana Yibza” Org Song “Mehret Etefa”

ኢየሱስ / በፀሎት ጊዜ የሚሰሙ /ረጋ ያሉ መዝሙሮች /ፕሮቴስታንት መዝሙር / worship/የፕሮቴስታንት መዝሙር/Protestant mezmur/ መዝሙር

ሁሉ ባንተ ነው | DANIEL AMDEMICHAEL | LIVE WORSHIP | Halwot Emmanuel United Church |#2026