"Bayew Bayew" by Aster Abebe | Official Gospel Song 2025
🎵 "Bayew Bayew" by Aster Abebe | Official Gospel Song 2025 🎵 Experience the powerful message of God’s unshakable love in "Bayew Bayew", a soul-stirring gospel single by Singer Aster Abebe. This heartfelt worship anthem celebrates God’s unconditional kindness, unchanging grace, and ever-present faithfulness—a love that holds firm through every season. Let this song uplift your spirit and remind you that no matter the circumstance, God’s love never fails. His mercy is always near, His promises ever true. 🔥 Don’t forget to LIKE, SHARE, and SUBSCRIBE for more inspiring gospel music from Aster Abebe and stay connected with heaven’s sound! 🔔 Turn on notifications so you never miss a release! #BayewBayew #AsterAbebe #NewGospelSong2025 #GospelMusic #GodsLove #UnconditionalLove #ChristianMusic #FaithfulGod #WorshipSong #EthiopianGospel #GospelVibes #PraiseAndWorship #InspirationalMusic #JesusLovesYou #GospelHits #HopeInChrist #ReliableGod #GospelTrending #GospelAfrica #GospelWorship Music Arrangement Ebenezer Girma Mixing and Mastering Ebenezer Girma Cinematographer Bisrat Getachew Nathnael Damtew Videography Mati Zeratsion Kidus Yoseph Director and Editing and Color Grading Nathnael Damtew @Eagle Life Film Production Make up Artist Liza Senayt Mekonen Poster Design Nadi Design Lyrics መውደዱ እንደ ሰው ቢሆን አልቄ ነበር በስጋት እያልኩኝ ፊቱ ይጠቁር ይሆን ይቀየር ይሆን በማለት ኧረ እርሱ ግን እንደዚያው ነው እንደ ድሮው እንደ ጥንቱ አባቶቼ እንዳወሩለት እንደ ተረኩለት መውደዱ እንደ ሰው ቢሆን አልቄ ነበር በስጋት እያልኩኝ ፊቱ ይጠቁር ይሆን ይቀየር ይሆን በማለት ኧረ እርሱ ግን እንደዚያው ነው እንደ ድሮው እንደ ጥንቱ አባቶቼ እንዳወሩለት እንደ ተረኩለት ባየው ባየው አይለወጥም ፍቅሩ ባየው ባየው አይቀዘቅዝም መውደዱ ባየው ባየው አይለወጥም እንክብካቤው እንደ ትናንቱ እንደ ልጅነቴ መውደዱ ያው ነው ባየው ባየው አይለወጥም ፍቅሩ ባየው ባየው አይቀዘቅዝም መውደዱ ባየው ባየው አይለወጥም እንክብካቤው እንደ ትናንቱ እንደ ልጅነቴ መውደዱ ያው ነው ቀኖቼ ሄዱ ወራት ሆኑ አመት መጣ ጊዜው ሄደ እኔ ግን ባየው ባየው ባየው የእርሱ ፍቅር እንደዛው ነው ቀኖቼ ሄዱ ወራት ሆኑ አመት መጣ ጊዜው ሄደ እኔ ግን ባየው ባየው ባየው የእርሱ ፍቅር እንደዛው ነው ምን አለው ዘመኑ ምን ኣለው አዲሱ ቀን ባንተ ካልተሞላ ካልተቃና በቀር ቀንን ተስፋ አድርጎ ስንቱ ቀረ ኋላ በጎ ቀን በአንተ ነው በእጆችህ ሲሞላ እምነቴን ረዳህ አለልኝ ፈቀቅ አንተኑ ብቻ ተስፋ በማድረግ ስንቱ ጾም ዋለ ሰው አለኝ ብሎ እጀ ዘራፉን አንተን አጣጥሎ ባየው ባየው አይለወጥም ፍቅሩ ባየው ባየው አይቀዘቅዝም መውደዱ ባየው ባየው አይለወጥም እንክብካቤው እንደ ትናንቱ እንደ ልጅነቴ ሲወደኝ ያው ነው አንተ እኮ ያው ነህ አንተ እኮ ያው ነህ ስትወድ ያው ነህ ስትሸከም ያው ነህ ስትወድ ያው ነህ ስትሸከም ያው ነህ ይወራ ፍቅርህ ይዘመር ትዕግስትህ ስጋ ለባሽ ሁሉ እንዲህ ነህ ይበልህ አቤት ትዕግስትህ አቤት ፍቅርህ አቤት ማዳንህ ይወራ ፍቅርህ ይዘመር ትዕግስትህ ስጋ ለባሽ ሁሉ እንዲህ ነህ ይበልህ አቤት ትዕግስትህ አቤት ፍቅርህ አቤት ማዳንህ / hallelujah https://open.spotify.com/album/68Nsi4... Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited Copyright © Aster Abebe

Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album

Saron Abebe @Kingdom Sound Worship Night 2026 “Genete Neh” Orignal Song by Eyerusalem Negia

tpbc

አዲስ ምርጥ እና ልብ የሚነኩ መዝሙሮች ስብስብ

ይህን ታሪክ ለመስማት እራሱ ጥንካሬ ያስፈልጋል! | Eden Daniel #marakiweg #lifestyle

🎵 የዘማሪት አስቴር አበበ የተመረጡ መዝሙሮች ስብስብ | የመንፈሳዊ ዝማሬ ስብስብ/Beregninetu/Aster Abebe/አስቴር አበበ / Grace Ethiop

እንዴት ይረሳል|| Endet Yeresal|| ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል|| Pastor Daniel Amdemichael|| PCGIC #tibebuworkeye

Best Worship Songs 2026 ✝️ Way Maker | Top 100 Christian Praise & Worship Music Playlist

ልዩ ዕትም (Special Edition) - ቃልኪዳን ጥላሁን (Lily) || full album

Kaleab Mengistu @Kingdom Sound Worship Night 2025 " Yenafekegn" Original song by Biniyam Yonas

ሁሉ ባንተ ነው | DANIEL AMDEMICHAEL | LIVE WORSHIP | Halwot Emmanuel United Church |#2026

Aster Abebe V1 full album አስቴር አበበ ሙሉ አልበም

Etana Chemeda @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Zarem Alehu" Original song by Eyerusalem Negiya

ዮሃንስ ግርማ (ጆን) የመዝሙር ስብስብ / Yohannes Girma (John) Mezmur Collection 2023/2024 Yohannes (John) Mezmur

ሃሌሉያ // ምንተስኖት ገመቹ // Hallelujah //Singer Mintesnot Gemechu // ECRC LIVE WORSHIP 2026

Meswaet Vol.4 Full Album

Best Worship Songs 2026 ✝️ Top Christian Praise & Worship Music | Nonstop Praise & Worship Playlist

#ስጋት_አይገባኝም ዘማሪ ተስፋዬ ጫላ ቁ6 ሙሉ አልበም

🔴_የገናናው መልአክ | ቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች ስብስብ || yekidus Gebreal mezmur

