ኔታንያሁ ኢራንን እንዳያጠቁ ታገዱ? ትራምፕ የላኩት ከባድ መልዕክት! | Is Netanyahu Excluded In Iran War?
📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! በአሁኑ ወቅት አሜሪካ እና ኢራን እያደረጉት ባለው ግጭት እስራኤል ያልገባችው አሜሪካ ስላልፈለገች ነው የሚሉ መረጃዎች እየወጡ ይገኛል። አሜሪካ ግጭቱ ወደ ሰፊ ቀጠናዊ ጦርነት እንዳያመራ ራሷ መቆጣጠር ስለምትፈልግ የእስራኤልን ጣልቃ ገብነት ከልክላለች ሲሉ የቀድሞ የሞሳድ ኤክስፐርቷ ሲማ ሻይን ከቴሌግራፍ ጋር በነበራቸው ቆይታ ወቅት አንስተዋል። እክለውም ከጦርነቱ ባለፈ በእስራኤል ውስጥ ከባድ የፖለቲካ ቀውስ የሚሉት ኤክስፐርቷ። ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ በቀጣይ ምርጫ ጥምር መንግስት ለመመስረት የሚያስችል በቂ ድምጽ ላያገኙ እንደሚችሉ እና ህዝቡ በጋዛ እና በሊባኖስ ያልተፈቱ ግጭቶችን በተመለከተ በመንግስት ላይ ከፍተኛ ቅሬታ እንዳለው ጠቅሰዋል። በዝርዝር የምንመለከተው ይሆናል። አብራችሁን ቆዩ! Reports are emerging that Israel has not entered the current conflict between the United States and Iran because the U.S. did not want it to. Former Mossad expert Sima Shine, during an interview with The Telegraph, noted that the U.S. has barred Israeli intervention because it wants to control the situation itself to prevent the conflict from escalating into a broader regional war. The expert added that beyond the war, there is a severe political crisis within Israel. She pointed out that Prime Minister Benjamin Netanyahu may not secure enough votes to form a coalition government in the upcoming election, and that the public has deep grievances against the government regarding the unresolved conflicts in Gaza and Lebanon. We will look into this in detail. Stay with us! #GebeyaMedia #GebeyaPodacst #GebeyaAnalysis #GebeyaNews #USIranConflict #Israel #USForeignPolicy #SimaShine #Mossad #Netanyahu #MiddleEastCrisis #Gaza #Lebanon #Geopolitics

Ethiopia - እስራኤል ተነሳች! የተጠበቀው ሆነ! | የኢራን ፍጻሜ? ምን እየሆነ ነው?

چالش با محمد منظرپور: از سایگون در ویتنام تا خارک

የእኩለቀኑ ዘመቻ! _"ትራምፕን ለበቀል ዝግጁ ነኝ!" ኢራን _NBC አለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA

የትራምፕ ማስጠንቀቂያ እና የኢራን የበቀል አደን|የረቡዕ፣ሐምሌ 08, 2018 ዜናዎቻችን| #ethiopia ##ethiopianews

ታፍነው የቆዩና አነጋጋሪ ፖለቲካዊ ምስጢሮች! ቆይታ ከዓለማየሁ አረዳ (PhD) ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

@ERISAT-Eritrean Satellite Television : “እታ ካልእይቲ ዕድመ ከአ ክጽበየኪ'የ ግን ኣብ ኣስመራ ኢና ክንገብሮ” | ዶክተር አሰፋው ተኸስተ #eritrea #tigray #sea

Is the war about to escalate? │ Robert Pape │ The World Podcast

حـ ـرب استنزاف عسكري واقتصادي.. إلى متى تستمر المعركة بين أمريكا وإيـ ـران؟!.. د. حسن منيمنة يُجيب

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 4ኛ መደበኛ ማጠቃለያ ጉባኤ ላይ ያቀረቡት ሙሉ ሪፖርት @ethiopiannewsagency

IRAN WAR ESCALATES: Trump threatens ground invasion after IRGC strikes US bases | Janta Ka Reporter

''ኣብ ኹናት ሱዳን ከምዘለኹም ንፈልጥ ኢና'' ኣምባሳደር ኣሜሪካ/TDF ኣብ ወሳናይ ሰዓት/ነበረያነበረ ኣብይ፣ ተሳትፎ ትግራይ ኣብ ሃገራዊ ዘተ7-15-2026

U.S. Military Is About To Declare OPEN SEASON On Iran’s Power Plants

TRUMP BLLOKON HORMUZIN, Rifillon lufta SHBA-IRAN? Sulmohen Emiratet dhe Arabia Saudite

Seyed M. Marandi: Can the U.S. Destroy Iran with Thousands of Missiles! Is Iran Intimidated?

ኢራን አስፈሪ ሚሳኤል አዘነበች ተረክ ሚዛን Salon Terek

ሰባት ሰዓታትን የፈጀው ድብደባ! ትራምፕ አደገኛውን ውሳኔ ሰረዙ! | The seven-hour bombardment!

አስፈሪው የኢራን የተፈጥሮ ምሽግ! መርከቦቹን ያስቆመው ረቂቅ ኃይል! | Iran's Terrifying Natural Fortress!

የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለመዳፈር የተሞከረው አዲሱ ሴራ! በሀገር ውስጥና በውጭ የተሸረበው ጥምረት እንዴት ከሸፈ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

ምስጢራዊ ስርሒት እስራኤል ተቃሊዑ - 15 /07/2026

