አስፈሪው የኢራን የተፈጥሮ ምሽግ! መርከቦቹን ያስቆመው ረቂቅ ኃይል! | Iran's Terrifying Natural Fortress!
📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! የአሜሪካ እና የኢራን ግጭት መነሻ የነበረው የኢራን የኒውክሌር መርሃ-ግብር ጉዳይ ወይም የእስራኤል የህልውና ስጋር በአሁኑ ወቅት ወደ ጎን ተገፍቷል። አሁን ዋነኛው የውጥረት ማዕከል በሆርሙዝ በኩል የሚያልፉ መርከቦችን እንቅስቃሴ መገደብ የለበትም የሚል ሆኗል። አሜሪካ ወታደራዊ የበላይነቷን በመጠቀም የኢራንን ወታደራዊ ይዞታዎች በማጥቃት እና በማውደም መስመሩን ለማስከፈት ብትጥርም፣ ይህ ወታደራዊ እርምጃ ግን የሆርሙዝ ወሽመጥን ለንግድ መርከቦች ሙሉ በሙሉ ክፍት እና ደህንነቱ የተጠበቀ ለማድረግ ዋስትና እንደማይሆን እየተነሳ ይገኛል። የባህር ላይ ጉዞ ደህንነት የሚወሰነው በአሜሪካ ወታደራዊ መግለጫዎች ሳይሆን በለንደን በሚገኙ የመርከብ መድን ዋስትና ሰጪዎች (Insurers) የስጋት ስሌት ላይ ነው። ኢራን ወሽመጡን ሙሉ በሙሉ መዝጋት ሳያስፈልጋት፣ ጥቂት መርከቦችን በማጥቃት ወይም በማስፈራራት ብቻ የመርከብ ትራፊክን በከፍተኛ መጠን መቀነስ ችላለች። በያዝነው የፈረንጆች ወር የትራፊክ ፍሰቱ በ52% ቀንሷል የሚሉ ሪፖርቶች እየወጡም ይገኛል። በዝርዝር ተመልክተንዋል አብራችሁን በመቆየት ተከታተሉን። The issue of Iran's nuclear program or Israel's existential threat, which was the original trigger for the US-Iran conflict, has now been pushed aside. Now, the main center of tension has become the stance that the movement of ships passing through Hormuz must not be restricted. Although the US is trying to open the route by using its military superiority to attack and destroy Iranian military positions, it is being argued that this military action is not a guarantee to make the Strait of Hormuz completely open and safe for commercial vessels. Maritime travel safety is determined not by US military statements, but by the risk calculations of shipping insurers in London. Without needing to completely close the strait, Iran has managed to drastically reduce shipping traffic just by attacking or threatening a few ships. Reports are also emerging that shipping traffic has decreased by 52% in the current month. We have looked at this in detail—stay with us and keep watching. #GebeyaMedia #GebeyaPodacst #GebeyaAnalysis #GebeyaNews #USIranConflict #StraitOfHormuz #MaritimeSecurity #GlobalTrade #Geopolitics #ShippingIndustry #LondonInsurers #MiddleEastTension

ህገወጡ የህወሓት ቡድን በትግራይ ሕዝብ ላይ የሚፈፅመውን አፈና እና ጭቆና የሚያወግዘው ሰልፍ _@NBCETHIOPIA

መስኪ በድጋሜ በሳቅ ገደለችን! | የዛሬው ደግሞ ይለያል! | Meskerem Kebede #marakiweg #lifestyle

ሰበር ዜና! የኢትዮጵያ–ሱዳን ድልድይ ፈረሰ! አሜሪካ ኢራንን ደበደበች | ኢራን ለሂዝቦላህ ጥሪ አቀረበች | US Strikes Iran

July-18 ዝኸፍኣ ደረጃ ኲናት ይእቶ I ትራምፕ ን7 ለይቲ ደብዳብ I ኢራን ንዓረብ ተብኪ I US Bombing 7th Nights I Iran Hurt Gulf

ዱባይ ቡርጂ ከሊፋ ሲመረቅ ተገኝቻለሁ! ነቢሃ ጀማል የአኢላ ሬስቶራንት ባለቤትና ሥራ አስኪያጅ | Yenus Media | #የኑስሚዲያ #ቆይታከየኑስጋር

ዱባይ ጉድ ሆነች | ኢራን አከሰረቻት ተረክ ሚዛን Salon Terek

ትሁት ክፍል 168

አለምን ያስደመመው ፎቶ! የሜሲና ያማል አስገራሚ ታሪክ |የመምህሩና ደቀ-መዝሙሩ የፍፃሜ ፍልሚያ |Messi & Lamine Yamal's World Cup Story

ጨዋታ ቀያሪው የቻይና ስውር ድጋፍ! የኢራን ሚሳኤሎች አዲስ አቅም! | Chinese Covert Support for Iran!

እየደረሰብኝ ያለው ጥቃት የምታዩት ብቻ አይደለም !#comedianeshetu #donkeytube #dinklijoch #ethiopia

የኔታንያሁ መጨረሻ ተቃረበ? ለትራምፕ የቀረበው አቤቱታ! | Is Netanyahu's End Nearing

Ethiopia - ታይቶ የማይታወቅ ጦር ተጠቀመች | የአሜሪካ አስፈሪ በቀል ተጀመረ!

හිටපු පොලිස්පති මරණය ඝාතනයක්ද ? සියදිවි හානි කරගැනීමක්ද? VVIP ලා ගෙනියන නියමුවෝ අයිස් ගහලා මාට්ටු.

From Mechanical Engineer to Poultry Farmer: How I Found Hope

ሆርሙዝ አበቃለት | ኢራን ዘጋችው ተረክ ሚዛን Salon Terek

3 ሺህ ኪ.ሜ የሚሸፍነው ግንባር! የኢራን ያልተጠበቀ የጦር ስልት! | Iran's New War Strategy!

Alemneh Wasse አርጀንቲናዎች ሊቀጡነው!እንግሊዝ ከ#ከተኳሹሚሲ ተርፋ #በአጉራሹሚሲ ተቀላች!

የተጠለፈው አውሮፕላን፤ ፖሊስ ያባረረው ተጨዋች፤ operation Cóndor|ETHIO FORUM

ኔታንያሁ ኢራንን እንዳያጠቁ ታገዱ? ትራምፕ የላኩት ከባድ መልዕክት! | Is Netanyahu Excluded In Iran War?

