ሰባት ሰዓታትን የፈጀው ድብደባ! ትራምፕ አደገኛውን ውሳኔ ሰረዙ! | The seven-hour bombardment!
📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! በመካከለኛው ምስራቅ እጅግ ወሳኝ በሆነው እና የአለም የነዳጅ ፍሰት ቁልፍ መስመሮች አንዱ በሆነው የሆርሙዝ ወሽመጥ አካባቢ የተፈጠረው ወታደራዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ቀውስ አሜሪካን እና ኢራንን ፊት ለፊት ከማፋጠጥ አልፎ አንዳቸው በሌላኛቸው ላይ እጅግ አውዳሚ ጥቃቶችን እንዲለዋወጡ እያደረገ ይገኛል። ትንንት ማክሰኛ ለረቡዕ ሌሊት የአሜሪካ ማእከላዊ እዝ ሴንትኮም የአሜሪካ ጦር ሰባት ሰዓታት የፈጀ ድብደባ መፈፀሙን አስታቋል፡፡ቀደም ሲል ከአንድ ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ የተፈረመው እና ጊዜያዊ ሰላምን ለማምጣት እንደሚያግዝ ታስቦ የነበረው የጋራ መግባቢያ ስምምነት ሙሉ በሙሉ መፍረሱን ተከትሎ፣ አሜሪካ በኢራን ወደቦች ላይ ዳግም የባህር ኃይል እገዳ መጣሏን ይፋ አድርጋለች::ይህንን ከፍተኛ የሀይል እርምጃ ተከትሎ በአለም አቀፍ ደረጃ ግንባር ቀደም መነጋገሪያ የሆነው ግን የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ያልተጠበቀ፣ አስደንጋጭ እና እጅግ ፈጣን የፖሊሲ መዋዠቅ ነው። ትራምፕ ሰኞ እለት ባስተላለፉት ያልተጠበቀ መልእክት፣ አሜሪካ ከዚህ በኋላ "የሆርሙዝ ወሽመጥ ጠባቂ" ወይም "THE GUARDIAN OF THE HORMUZ STRAIT" በመባል እንደምትታወቅና በወሽመጡ በሚያልፉ ማናቸውም የንግድ መርከቦች ላይ የሃያ በመቶ ቀረጥ እንደምትጥል በይፋ ተናግረው ነበር። ሆኖም ግን ይህ ውሳኔ በመካከለኛው ምስራቅ አጋሮች እና በራሳቸው በዋይት ሀውስ አማካሪዎች ዘንድ ከፍተኛ ድንጋጤን ከፈጠረ በኋላ፣ በሃያ አራት ሰዓታት ውስጥ ትራምፕ ሃሳባቸውን ሙሉ በሙሉ በመቀየር በሆርሙዝ ነፃ መተላለፊያ እንዲኖር መወሰናቸው ዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲውን ማህበረሰብ አስገርሟል። በእለቱ የአለማቀፍ ትንታኔ ዝግጅታችንም ተግባረዊ መደረግ የጀመረውን የሆርሙዝ ወሽመጥ የባህር ኃይል እገዳን፣ የአሜሪካ እና የኢራንን የእርስ በርስ የተኩስ ልውውጥ፣ ዶናልድ ትራምፕ በሆርሙዝ ወሽመጥ ላይ ይጣላል ያሉትን የ20 በመቶ ክፍያ ከመሰረዛቸው በስተጀርባ የነበሩ የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ሩጫዎችንና ተያያዥ ጉዳዮችን እንመለከታለን::አብራችሁን ቆዩ፡፡ The military and diplomatic crisis in the Strait of Hormuz, one of the most critical and key transit routes for global oil flow in the Middle East, has gone beyond pitting the US and Iran against each other and is now causing them to exchange highly destructive strikes. Overnight Tuesday into Wednesday, the US Central Command (CENTCOM) announced that US forces carried out a bombardment lasting seven hours. Following the complete collapse of the joint memorandum of understanding, which had been signed less than a month ago and was intended to help bring about temporary peace, the US announced that it has reimposed its naval blockade on Iranian ports. Following this high-force action, however, what became the leading talking point globally was President Donald Trump’s unexpected, shocking, and incredibly rapid policy fluctuation. In an unexpected message on Monday, Trump had officially stated that from this point forward, the US would be known as "THE GUARDIAN OF THE HORMUZ STRAIT" and would impose a twenty percent toll on any commercial vessels transiting through the strait. However, after this decision caused massive shock among Middle East allies and within his own White House advisers, Trump completely changed his mind within twenty-four hours and decided to allow free passage through Hormuz, surprising the international diplomatic community. In today's international analysis program, we will look into the newly implemented naval blockade of the Strait of Hormuz, the exchange of fire between the US and Iran, the diplomatic sprint by Middle Eastern nations behind Donald Trump’s reversal of the proposed 20% fee on the Strait of Hormuz, and related matters. Stay with us. #GebeyaMedia #GebeyaAnalysis #GebeyaPodacst #GebeyaNews #USIranConflict #StraitOfHormuz #TrumpPolicy #MiddleEastCrisis #CENTCOM #GlobalOilFlow #NavalBlockade #Diplomacy #Geopolitics #HormuzStrait

EMS Eletawi የቀጠለው ፍልሚያና የብልጽግና ድራማ Wed 15 July 2026

ከስንዴ ምርት እስከ ምክክር በራስ አቅም የኢትዮጵያ አርዓያነት- በአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልክተኛ ቺፍ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ

ካብ ከውሒ ናብ ሰውሒ - ጻዕራምን ኣብነታዊን ሓረስታይ ኣቶ ዮሴፍ ተኽለማርያም = ፍረጻዕሪ | Fere Tsaeri - ERi-TV

Ethiopia - እስራኤል ተነሳች! የተጠበቀው ሆነ! | የኢራን ፍጻሜ? ምን እየሆነ ነው?

የእኩለቀኑ ዘመቻ! _"ትራምፕን ለበቀል ዝግጁ ነኝ!" ኢራን _NBC አለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA

ኔታንያሁ ኢራንን እንዳያጠቁ ታገዱ? ትራምፕ የላኩት ከባድ መልዕክት! | Is Netanyahu Excluded In Iran War?

ለአየር መከላከያ ፈተና የሆነው የኢራን አደገኛ ሚሳኤል ቴክኖሎጂ! _Dotcom Tv Show @NBCETHIOPIA

የኢትዮጵያዊው ሻምበል ፍራንኮ ቦሎኒ (የኢትዮጵያ አየር ወለድ መስራች አባል) አስደናቂ ታሪኮች @ethiopiannewsagency

የሐምሌ 08 ቀን 2018 ዓ.ም የምሽት ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት | Live | Ethiopia @NBCETHIOPIA

ሰሜን ኮርያ አሜሪካን የሚመታ ሚሳኤል መሞከሯ | ኢራን የተኩራራችበት ቦታ ወደመ | NBC ዓለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA

EMS Eletawi በኢትዮጵያ ህልውና ላይ የብልጽግና ቁማር Tue 14 July 2026

የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና... ሐምሌ 04/2018 ዓ.ም ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

Ethiopia- ሁቲዎች ገቡበት!የተፈራው ሆነ!ጦርነቱ... Leza Tv I Terek Mizan I Feta daily

Weltmacht im freien Fall | Der Trump Effekt #67 | auslandsjournal - der Podcast

Anchor Media በውሸት የተሞላው የፓርላማው መድረክ - በፕ/ር ተሾመ አበበ

Trump’s Iran war gamble: Leverage or dangerous escalation? | This is America

U.S. and Iran exchange strikes for fifth consecutive day as mutual threats intensify

Copy of Anchor Media ኢትዮጵያን ከአብይ አህመድ እንዴት እናትርፋት? ቀጥታ ስርጭት

NATO's Plan BACKFIRES - Russia Ramps Up Ukraine OFFENSIVE | Vladimir Brovkin

