🔴ከ7000 ዓመታት በኋላ የተገኘው ድብቅ መጽሐፍ!! || #ሑሰትፖድካስት #quanquayenesh_media
ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪና የመምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርቶችና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም የነፍስ ምግቦችን የምትፈልጉ " ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ( Quanquayenesh Media ) " በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እስከ ሕዝቧ ይባርክልን !

▶︎
አለም ለምን በኢትዮጵያና መጽሐፈ ሄኖክ ጉዳይ መመርመር ፈለገ? ... ወሬ ኮርነር

▶︎
ከሰማይ የወደቁ መላእክት እና ምድራውያኑ ሴቶች… በመጽሐፈ ሄኖክ! ቆይታ ከዶክተር አባ ዳንኤል አሰፋ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia

▶︎
“ታቦተ ፅዮንን ፍለጋ” ለምን አደናጋሪ ሆነ? ቆይታ ከመምህር ዳንኤል ሠይፈሚካኤል (ረ/ፕሮፌሰር) ጋር! @endalegetamultimedia

▶︎
የድንግል ማርያም ልደት ለምን ልደታችን ተባለ? ከመምህር ግርማ ባቱ (ረ/ፕሮፌሰር) ጋር የተደረገ ቆይታ #orthodox #ድንግልማርያም #ethiopia

▶︎
እምነት እና የሕግ ሥራ | በቅዱስ ጳውሎስ ትምህርት | በዲ/ን አቤል ካሣሁን

▶︎
🔴የእኛ ጦርነት ከእሥራኤልና ኢራን ይበልጣል! #quanquayenesh_media

▶︎
🔴የተፈጠርነው ክርስቶስን ለመምሰል ነው || ፕሮፌሰር አባ ኃይለ ገብርኤል #ዲያቆን_ቀዳሜጸጋ_ዮሐንስ #kendilPodcast

▶︎
Luxury retirement in Turkey: Why German pensioners are emigrating | Report

▶︎
ባልነግራችሁ ይሻል ነበር እንዴ⁉️ብዙዋጋ ከፍዬ ነው የገባኝ⭕️ከ7 መንፈሳዊ ምስጢራት ነው የሚመጣው⛔️Abiy Yilma

▶︎
🔴የ800 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋ አባት በኢትዮጵያ!! ለማመን የሚከብደው እውነት!! || ሑሰት ፖድካስት

▶︎
ኦሪየንታልና ምሥራቅ ኦርቶዶክስ (ተከታታይ ትምህርት) ረ/ፕሮ/ ቀሲስ ዳንኤል ሰይፈ ሚካኤል

▶︎
#New🔴 "ቤተክርስቲያንን ማጥቂያ የመጀመርያው መንገድ መፈረጅ ነው!" ረ/ፕ ቀሲስ ግርማ ባቱ | #ቀንዲል_ፖድካስት @Kendilmedia.Kedametsega

▶︎
Happy old age of an elderly couple far from civilization. Apricot season

▶︎
ከዓለም የተደበቀው የኢትዮጵያ ምስጢር || ከ11ዱ ዳይሜንሽን ባሻገር ያለው 16ኛው ዳይሜንሽን||Manyazewal Eshetu podcast Ep183|| አላምርው

▶︎
🔴የቴዎድሮስ ቤተክርስትያን የሚገኝበት ኤረር!!

▶︎
እጅግ ድንቅ ስብከት || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ || Ethiopian Orthodox Sibket by Deacon Henok Haile #tmh

▶︎
"ዩቶፕያ" ያለሐዋርያት ትምህርት እውን አትኾንም! (የዩቶፕያ እሳቤዎች በመጽሓፍ ቅዱስ - ክፍል 6ለ)- በዶ/ር መስከረም ለቺሣ

▶︎
ያልተነገረው የጦርነት ሕመም!ከዶ/ር ብንያም ወርቁ ጋር ቆይታ #war #ethiopia #traumahealing #mentalhealth #dr #family #bbc

▶︎
በልጅነት ለጠንቋይ የተሰጡ ልጆች እጣ ፈንታ|| ከጠንቋይ ቤት እስከ እግዚአብሔር መንግስት || በሰንሰለት ያልታሰረው እምነት||Ep.186|| ትንሹ ሔኖክ

▶︎
