🔴የኢትዮጵያ ኢሉሚናቲዎች ናቸው! እኛ የናቅንውን አሜሪካ እያነሳች ነው! || ከዶ/ር መስከረም ለቺሳ ጋር!
ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪና የመምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርቶችና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም የነፍስ ምግቦችን የምትፈልጉ " ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ( Quanquayenesh Media ) " በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እስከ ሕዝቧ ይባርክልን !

▶︎
''ብልጽግናን ለማጥፋት እንተባበራለን''ህወሓት/''ከጠላት ጋር ተባብረው እየመጡብን ነው''/የብልፅግና የጦርነት ዝግጅት መረጃዎች -7-25-2026

▶︎
በታሪክ ለምን እንወዛገባለን?

▶︎
ይህን ታሪክ ለመስማት እራሱ ጥንካሬ ያስፈልጋል! | Eden Daniel #marakiweg #lifestyle

▶︎
የአዳም እና የሄዋን ቋንቋ መፅሀፍ ተገኘ|ነብይ በገዛ ሀገሩ አይከበርም|ከአዳም እና ሄዋን በፊት ሰዎች ነበሩ

▶︎
ዶ\ር መስከረም ለቺሳ ፡ እውነትን የሚፈልጉ ሰዎች አይፈለጉም | Meskerem Lechisa

▶︎
ኦሪየንታልና ምሥራቅ ኦርቶዶክስ (ተከታታይ ትምህርት) ረ/ፕሮ/ ቀሲስ ዳንኤል ሰይፈ ሚካኤል

▶︎
የሚቀባበሉ ሰይፎች | ወንድም ተስፋዬ ደንቦባ | HUTLIC | 2026

▶︎
ቆራቢዎች ሊያውቁት የሚገባ መሠረታዊ ነገሮች በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ

▶︎
ፖርቹጋልን ያናወጠው የኢትዮጵያ የትንሳኤ ዜና ሚስጥር!! |ዶ/ር መስከረም ለቺሳ |Dr meskerem lechisa |Taza

▶︎
ዓለም የደበቀው የኢትዮጵያ ታሪክ|| ለኢትዮጵያዊነት ኖሮ ለኢትዮጵያዊነት መሞት || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.172||ዶ/ር መስክረም ለቺሳ

▶︎
"ጌታ ከነክብሩ ቆሞ አገኘሁት" - ፓስተር (ዶ/ር) አሳየኸኝ በርሄ (ክፍል 1) የሕይወት ምስክርነት

▶︎
🔴ከ7000 ዓመታት በኋላ የተገኘው ድብቅ መጽሐፍ!! || #ሑሰትፖድካስት #quanquayenesh_media

▶︎
አለም ለምን በኢትዮጵያና መጽሐፈ ሄኖክ ጉዳይ መመርመር ፈለገ? ... ወሬ ኮርነር

▶︎
ላሊበላ ውስጥ ሞቼ ተነሳሁ || ከህንፃው በስተጀርባ የተደበቀው ምስጢር || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.176 || Markos Tilahun

▶︎
ዶ\ር መስከረም ለቺሳ ፡ ትንሳኤ ያስፈልገናል | Meskerem Lechisa

▶︎
#ታላቁ ስንጥቃት , THE GREAT SCHISM | ኣኛ ኦርቶዶክሳዉያን ፣ ቀጥታውያን...እኛ ካቶሊካውያን አለም አቀፋውያን ,#orthodox #catholic

▶︎
እምነት እና የሕግ ሥራ | በቅዱስ ጳውሎስ ትምህርት | በዲ/ን አቤል ካሣሁን

▶︎
INEOS 1:59 Challenge Live

▶︎
📍መነኩሴ ከአንድ ገዳም አይወጣም‼️መነኩሴ ከተማ ከተገኘ ምራቅ ይተፋበታል// አባ ገብረኪዳን @menkermedia21

▶︎
