በጠንቋዪ ቤት ነው ያደኩት|| የሙት መንፈስ አናጋሪ አድርጎኛል||2 ኩላሊቴ ፌል ሆኗል || በሰው አእምሮ ይጫወታል||እንተንፍስ #92 || Siyum kaleab
ከልጅነቱ ጀምሮ በቤተሰቦቹ ለጠንቋይ የተሰጠው፣ የጥንቆላውን ስውር ሴራ እያየ ያደገው እና በኢትዮጵያ ትልቁና በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን አእምሮ በሚቆጣጠረው የዛር መንፈስ ከፍተኛ ስቃይ የደረሰበት የአይን እማኝ እውነተኛ ታሪክ። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦ የዛር መንፈስ እንዴት በሰው ህይወት እና ጤና ላይ እንደሚጫወት (የሁለቱ ኩላሊቶቹ መውደም አስደንጋጭ ምስጢር)፣ የጠንቋዩን ቀኝ እጅ (ልጅ) አግብቶ ስለመፍታቱ በስተጀርባ ያለው ሚስጥር፣ የሙት መንፈስ አናጋሪዎች (Necromancy) እውነታ እና የሞቱ ሰዎች እየመጡ ስለማውራታቸው፣ የጨለማው አለም የሰዎችን አእምሮ እንዴት እንደሚቆጣጠር እና ውብ የነበረውን የፍቅር ህይወቱን እንዴት እንዳበላሸው በጥልቀት እንመረምራለን። ይህ ቪዲዮ ፍርሃትን ሰብረው እውነታውን ማወቅ ለሚፈልጉ እና መንፈሳዊ ንቃትን ለሚሹ ሁሉ የተዘጋጀ ነው። እውነቱ ሲገለጥ ነፃ ያወጣችኋል! እስከ መጨረሻው ተከታተሉት፤ ሃሳብና አስተያየታችሁንም በኮሜንት አጋሩን። ለሌሎች እንዲደርስ ሰብስክራይብ እና ሼር ማድረጉን አይርሱ። #እውነተኛታሪክ #የዛርመንፈስ #የጥንቆላምስጢር #መንፈሳዊንቃት #ኢትዮጵያ #ቃለመጠይቅ #የህይወትታሪክ #TrueStoryEthiopia #SpiritualWarfare #MindControl #EthiopianPodcast #BeckyTraveller

▶︎
የተደጋገመው ፈታኝ የህይወት አጋጣሚ! ወጣቷ የ5 ልጆች እናት አስገራሚ ታሪክ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

▶︎
የኪዳነ ምህረት መዝሙራት | ETHIOPIAN ORTODOX MEZMUR

▶︎
አባትሽ 3 ሚስት ስላገባ አንቺ 2ኛ ሚስቴ ሁኚልኝ || ቤተስብ የሰበረውን ልብ ወንድ ይጠግነዋል? || እንተንፍስ #95 || የኢማም ተማም ታሪክ

▶︎
#እዉነቱ_ወጣ ❤ሎዛ ሚዲያ ምላሽ ሰጠ @NEGASHMEDIA

▶︎
በልጅነት ለጠንቋይ የተሰጡ ልጆች እጣ ፈንታ|| ከጠንቋይ ቤት እስከ እግዚአብሔር መንግስት || በሰንሰለት ያልታሰረው እምነት||Ep.186|| ትንሹ ሔኖክ

▶︎
ጓደኛዬ ትዳሯን ፈታ ፍቅረኛዬን ነጥቃ ሊጋቡ የሰርግ ካርድ ደረሰን ፣ #BERHANTUBE #ብርሃንቲዩብ #testimony

▶︎
ከቀበሩኝ በኃላ ወደ ቤት መጣሁ || በሩን ከፍታ እህቴ ጮኸች || እናቴ ስታዬኝ ራሷን ሳተች|| ቤተሰቦቼ ለምን ጎዱኝ?|| እንተንፍስ #62 ||ማርታ በርኼ

▶︎
የማይታመን ተአምር የተሰራበት ሀገር Abel Birhanu Vlog

▶︎
Ethiopia ዕለተ ረቡዕ ሐምሌ 15/2018 ሰበር መረጃዎች#AnchorMedia #EthiopiaNews #AnchorFanoNews #Fano 22 July 2026

▶︎
እንደ ሚስት አያየኝም!ኬንያ ተጋብተን ጀርመን ወስድሻለው ብሎኝ ነበር!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu

▶︎
🔴ኦርቶዶክስ _ ተዋህዶ #መዝሙር የ ቅድስት ኪዳነ ምህረት መዝሙር ስብስብ ሐምሌ 16 //Ethiopia _ Orthodox #mezmur

▶︎
የኪዳነ ምህረት መዝሙሮች 16 | Kidane Mihret | Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur

▶︎
መላእክት ያነጋገሩት ወጣት||አስደንጋጩ የዓለም ሚስጢር || ያልተፈታው መጽሐፍ ቅዱስ ኮድ|| Manyazewal Eshetu Podcast Ep.169 || ምህረቱ

▶︎
ባለቤቴ መንገደኛ ሆነችብኝ | ልጆቼን በDNA ገላግሉኝ

▶︎
መስኪ በድጋሜ በሳቅ ገደለችን! | የዛሬው ደግሞ ይለያል! | Meskerem Kebede #marakiweg #lifestyle

▶︎
የብልህ ሰው መሆን ከፈለጋችሁ ይህንን አድምጡ!| ድንቅ ትምህርት አባ ገብረኪዳን ግርማ aba gebrekidan New Sibket 2026

▶︎
እንደ ባለፀጋ ወደ ጣሊያን ወሰደኝ! ነፃነቴን ያስከፈለኝ ፍቅር መጨረሻ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

▶︎
መኪና ምረጥ አለኝ !ዋና ያለው ቤት ተከራየልኝ! የዮሐንስዋ ማርያም ናት ያተረፈችኝ#comedianeshetu #donkeyyoutube #ethiopia #dubai

▶︎
የእኔን ልብስ ለብሳ የእኔ ቤት ገብታ ጠበቀችኝ || ምህረት ወርቁ || እንተንፍስ #44

▶︎
