ገበያ ዜና! የሰዓቱ ሰበር መረጃዎች! - ሰኔ 03/2018 | Gebeya Sport | Dollar Exchange
📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! በዛሬው ወቅታዊ መረጃችን የሚከተሉትን ዋና ዋና ጉዳዮች ይዘንላችሁ ቀርበናል:: ከሃገር ውስጥ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ጭኖ የተገኘ የጭነት ተሽከርካሪ እንዲወረስ የሚያዘው አዋጅ ፀደቀ። ከውጭ አሜሪካ በኢራን ላይ ወታደራዊ ጥቃት መክፈቷን የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ አስታወቀ። የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በኢራን ላይ ጥብቅ የተመድ ማዕቀብ እንዲጣል ከአጋሮቿ ጋር ጠየቀች። የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ለዶናልድ ትራምፕ የኢራን ፖሊሲ እጃቸውን ሰጥተዋል በሚል ከፍተኛ ትችት እየተሰነዘረባቸው መሆኑ ተሰማ:: የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ በመካከለኛው ምስራቅ የሚገኙ 21 የአሜሪካ ወታደራዊ ኢላማዎችን መምታቱን አስታወቀ። በሰሜን እስራኤል የሚገኘው የራማት ዳዊት የአየር ኃይል እዝ በኢራን ጥቃት እንደደረሰበት የሳተላይት ምስሎች አጋለጡ። In today's current news update, we bring you the following major headlines: Local News The proclamation ordering the confiscation of cargo vehicles found carrying contraband goods has been approved. International News The United States Central Command announced that the US has launched a military attack against Iran. The United Arab Emirates, along with its allies, called for strict UN sanctions to be imposed on Iran. The Prime Minister of Israel is reportedly facing heavy criticism for allegedly surrendering to Donald Trump's Iran policy. Iran's Islamic Revolutionary Guard Corps (IRGC) announced that it has struck 21 US military targets in the Middle East. Satellite imagery revealed that the Ramat David Airbase in northern Israel was hit by an Iranian attack. #GebeyaMedia #GebeyaNews #GebeyaPodcast #LocalNews #Ethiopia #ContrabandLaw #CargoConfiscation #ProclamationApproved #InternationalNews #USIranConflict #USCENTCOM #MilitaryStrike #MiddleEastAviation #UAENews #UNSanctions #IranSanctions #MiddleEastPolitics #GlobalSecurity #IsraelNews #Netanyahu #DonaldTrump #IranPolicy #Geopolitics #IRGC #IranMilitary #USForces #MiddleEastConflict #RegionalTension #RamatDavid #AirbaseStrike #SatelliteImagery #IsraelIranConflict #MilitaryIntelligence

GOOSEBUMPS! THE WORLD STOPPED TO WATCH MOROCCO BEAT BRAZIL FOR THE FIRST TIME IN HISTORY

በመከላኪያ ውስጥ ብጥብጥና ሹምሽር , “የፋኖ/OLA ቅንጅት በአዳማ”, ከዳርፉር የተላኩ ድሮኖች በትግራይ፣ አብይና የግብፅ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መግለጫ | NEBE | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

ሰው የሌለበት የማይታመን ባዶ ሀገር Abel Birhanu Emptiest country in the world

Ethiopia - ህወሓት አዲስ ጥቃት ከፈተ!፣ በትግራይ ክተት ታወጀ!፣ የመተከሉ ጥቃት፣ የምርጫ ውጤቶች ይፋ ሆኑ፣ የትግራይ ወጣቶች ስደት

የትግራይ ወጣቶች ስደት ጀምረዋል!ድንበሩ በድሮን እየተጠበቀ ነው!

በቁሙ የሞተው ጀርሚያ | የካርዱ መዘጋትና የሙት መዝገቡ Ahadu TV

Ethiopia - ትግራይን ቆለፉባት | ረግጠው ወጡ

በ32 አመቴ ከ4ሺ በላይ ቀዶ ጥገናዎችን አድርጊያለሁ! ዶ/ር አብይ ታደሰ | Dr Abiy Tadesse| |Ethiopia| @DawitDreams

DW International ዜና መፅሄት ሰዓት 2:00 ፣ 02 ሰነ 2018ዓ/ም

ደቡባዊ ኢራን ጥቃት ደረሰበት ! _NBC የቀን ዜና @NBCETHIOPIA

ከዋሽንግተን እስከ አዲስ አበባ፦ የምርጫ ስርዓታችን፣ የዲያስፓራው ሚና እና የምሁራኑ ዳተኝነት…የቀጥታ ስርጭት ከ ፕሮፌሰር አለማየሁ ጋር

Lualawi ሉዓላዊ/ብልጽግና ሠራዊት እያስጠጋ፣ሽፍታ እያደራጀብን ነው - ሕወሐት/ግብጽ ኢትዮጵያ ላይ ግፊት እያደረገች ነው/ልደቱ እና ድምጸ ወያኔ . . .

ሰበር! ኤርትራ ድንበር ድሮን ተሰማራ | ብልጽግና አደገኛ እርምጃ ወሰደ! | ሕዝቡ ከትግራይ ነቅሎ ወጣ፣| Ethiopia

U.S. launches strikes on Iran after downing of Apache helicopter

የቀጠለው የድሮን ጥቃት/'ፍትሃዊ ትግላችን በድል ይጠናቀቃል' ህወሓት/ሰኔ እና ሰኞ በብልጽግና ቤት 6-8-2026

Trump says Iran is "completely defeated," expert says mixed messages may be signaling "desperation"

እነ ዐቢይና ኢዮብ ወደ ፍርድ ቤት? ፤ የማትታመነው የዐቢይ 'እናት' |ETHIO FORUM

Why it's taken more than 144 years to build this iconic church | June 10, 2026

